አቡ-ማሂር ሙሀመድ ብን ሰዒድ قناۃ وفوائد ابو ماهر محامد بن سعید


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


﷽👉የዚህ Channel ዋናው አላማ በአላህ ፍቃድ ቁርአን ሀዲስ እና አቅዋሉ ሰለፍን መሰረት በማድርግ ህዝበ ሙስሊሙን ካለበት ስህተት መታደግ ነው።
👉በአላህ ፈቃድ በቻናሉ ላይ የሚለቀቁት ትምህርቶች፦
✅ቁርአናዊ አንቅጾች
✅ነብያዊ ሀዲሶች
✅ዳእዋዎች
✅አቅዋሉ ሰለፍ
✅ኢስላማዊ ግጥሞች

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


2/የከሀዲያኖች በዓል ቀን መደገስ


አላህ በተከበረው ንግግሩ እንዲህ ይላል፦
📖 {وَالَّذِينَ لا يَشْهَدُونَ الزُّورَ}
{እነዝያ ዕርምን የማይጣዱ የኾኑት}

ቁጥራቸው ከአንድ በላይ የኾኑ ቀደምቶች
👉 "በዚህ የተፈለገው የከሀዲያኖች በዓላቶች ናቸው"
ብለዋል።

  ይህ የተባለው በመስራት ሳይኾን እዛ ቦታ ላይ በመጣድ ከኾነ፤
👉ያ እነርሱ የሚለዩበት የሆነው ነገር በተግባር መስራት እንዴት ሊኾን ነው❓❓

✍በእርግጥም ከአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ማለታቸው ተወስቷል፦

[ مَنْ تَشَبَّهَ بِقَوْمٍ فَهُوَ مِنْهُمْ ]  وَفِي لَفْظٍ: [ لَيْسَ مِنَّا مَنْ تَشَبَّهَ بِغَيْرِنَا ]
[ከኾኑ ህዝቦች ጋ የተመሳሰለ ሰው ከእነርሱም ጋ ይኾናል] በሌላ ቃል ደግሞ
[ከእኛ ውጪ ባለ ሰው የተመሳሰለ ከእኛ አይደለም]

ይህ የኾነው ተለምዷዊ በኾኑ ነገሮች ከእነርሱ በመመሳሰል ከኾነ፤
👇🏾
👉🏽ከዚህ የባሰ በኾነ ነገር ላይ እነርሱን መመሳሰል እንዴት ሊኾን ነው❓❓

✍አብዘሃኛዎቹ አኢማዎቻችን ለከሀዲያኖች በዓል የታረደ ነገርን መብላት ጠልተዋል። ከፊሎቹ የተወገዘ ነው ሲሉ ከፊሎቹ ዕርም ነው ብለዋል። ለዚህም ምክንያት ያደረጉት
👉ከአላህ ውጪ ላለ ነገር የታረደ መኾኑን ነው።

እንዲሁም ለበዓሎቻቸው ተብሎ ስጦታ መስጠትና መሻሻጥንም ከልክለዋል።

እንዲህም ብለዋል……

📝"ሙስሊም ለኾነ ሰው ከሀዲያኖች ለበዓላቸው የሚጠቀሙት ነገር ስጋም ይሁን፣ አልባሳትም ይሁን ሊሸጥላቸው አይፈቀድለትም።

📝ለበዓላቸው ተብሎ እንስሳትም አይደለብላቸውም።

📝ለእምነታቸው በሚያውሉት ነገር ምንም ነገር ትብብር አይደረግላቸውም።"

ምክንያቱም፦
👌ይህ ነገር ክህደታቸውን ማላቅ እና በክህደታቸው ላይ እንዲዘወትሩ መተባበር ስላለበት ነው።


📩ባለ ስልጣኖች ሙስሊሞችን ከዚህ ተግባር ሊከለክሏቸው ይገባል።
ምክንያቱም አላህ እንዲ ይላል፦

{وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى وَلا تَعَاوَنُوا عَلَى الإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ}
{አላህን በመፍራትና መልካምን በመስራት ተጋገዙ፤ በወንጀል እና ድንበርን በማለፍ አትተጋገዙ}

ሙስሊሞች መጠጦችን በመጠጣትም ይሁን በሌሎች ነገሮች መተባበር የለባቸውም።

✍በእነዚህ መተባበር ካልተቻለ የእምነታቸው መገለጫ በኾኑ ነገሮች መተባበር እንዴት ሊኾን ነው❓❓

👌ሙስሊም የኾነው ሰው ለከሀዲው መተባበር ማይቻልለት ከኾነ፤
👇
👉ሙስሊሙ ራሱ ይህንን ተግባር የሚፈፅም ከኾነ እንዴት ሊኾን ነው

     [ሸኹል ኢስላም አላህ ይዘንለት]
         [ الفتاوى الكبرى 2 / 489 ]


ሼር በማድረግ ሙስሊሞችን እንታደግ

መልእክቱ ከተመቻቺሁ ሸር አድርጉ ሊንክ አትቁረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Mahir_Al_Aseriy


1/የከሀዲያኖች በዓል ቀን መደገስ


👉"ሙስሊሞች ከሀዲያኖችን በበዓሎቻቸው የሚለዩበት በሆነ ነገር በምንም ነገር ሊመሳሰሏቸው አይገባቸውም።

👉 ምግብ በማዘጋጀትም ይሁን፣ የተለየ ልብስ በመልበስም ይሁን፣ በትጥበትም ይሁን፣ እሳት በማቀጣጠልም ይሁን፣ ስራን በመፍታት ወይንም ዒባዳን በመተውም ይሁን፣ ከዚህም ውጪ በሆነ ነገር መመሳሰል የለባቸውም።

👉ለበዓላቸው ቀን ተብሎ ድግስ ማዘጋጀት አይቻልም፣ ስጦታም እንደዛው፣ ለዚህ ፕሮግራማቸው የሚጠቀሙባቸው ቁሳቁሶችን መሸጥም አይቻልም።

👉ህፃናቶችንም ቢሆኑ የበዓላቸውን ጨዋታ እንዲጫወቱ አይለቀቁም።

  ማስጌጥም መጌጥም አይቻልም።

👉በጥቅሉ ከሀዲያኖች ለበዓላቸው በሚያደርጉት መገለጫቸው በሆነ ነገር ሊመሳሰሏቸው አይገባም። እንደውም የበዓላቸው እለት ሙስሊሞች ዘንድ እንደ ሌሎቹም ቀናቶች መሆን አለበት ምንም የተለየ ነገር መስራት የለባቸውም።

✍ከዑለማዎች መሃል የተወሰኑት የከሀዲያኖች በዓል ቀን ዝግጅት ማዘጋጀት
     👉🏽 "ኩፍር ነው"
ወደ ማለት የሄዱ አሉ። ምክንያታቸውም
   በዚህ ነገር ላይ የከሀዲያኖች መገለጫዎችን ማላቅ ስላለበት ነው።

ከፊሎች ደግሞ
👉🏽"የዛን ቀን ዕርድ ያረደ ሰው
  አሳማ እንዳረደ ይያዝበታል" ብለዋል

    
     شيخ الإسلام ابن تيمية
[ الفتاوى الكبرى 2 / 488 ]

ሼር በማድረግ ሙስሊሞችን እንታደግ


👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Mahir_Al_Aseriy


🍒🍒🍒🍒ሞት🍒🍒🍒🍒
====
👉በሸህ አቡ ኒብራስ ጥፍጥናን ቆራጭ ስለሆነው ሞት የተሰጠ ማብራሪያ

☑️ ሽርክን በተመለከተ

☑️ሰዶቃን በተመለከተ

☑️ ቅሬን በተመለከተ

☑️ ጫትን በተመለከተ

እና ሌሎችም ጠቃሚ ነጥቦች ተብራርተውበታል ....

👉አቦ ይመችህ ኡዝታዝ ‼️

👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Mahir_Al_Aseriy


ሁላቺንንም አላህ ከእብሊስ ወጥመድ ይጠብቀን

ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና ከሰለፎች
ቅል በማድረግ እንዲህ ይላል

👉"እብሊስና ወታደሮቹ በሚሰባሰቡ ጊዜ በ
ሶስት ነገሮች እንደ ሚደሰቱት በሌላ ነገር አይደሰቱም

☑️ሙዕሚን ለሙዕሚን ሲገዳደል
☑️ አንድ ሰው በክህደት ላይ ሁኖ ሲሞት

☑️ድህነትን የሚፈራ የሆነ ቀልብ

طريق الهجرتين وباب السعادتين (٣٣/١١)

ከተመቻቺሁ ለሌሎች ሸር አድርጉ ሊ
ንክ አትቁረጡ
https://t.me/Abu_Mahir_Al_Aseriy
href='' rel='nofollow'>


ከብልት የሚወጡ ፈሳሽ በተመለከተ

▣አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ❴ረሂመሁላህ❵▣

👉 ከሰው ልጅ ብልት የሚወጡ ፈሳሽ ነገሮች በተመለከተ ሁኩሙን ቢያብራርሉኝ ጀዛኩምላህ?

✔️ከወንድ ልጅ  ብልት የሚወጡ ፈሳሾች አራት አይነት ናቸው። ከሴት ልጂ ሲሆን ጨማሬ አለው። ሀይድ ፣ኒፋሳ፣እስቲሀዷ

➊ ሽንት፦(ይታወቃል)
❷ወዲይ፦(ከድካም ቡሀላ እሚከሰት)
❸መዚይ፦(በውስጥህ ስለግንኙት ካሰብክ ቡሀላ ሰውነትህ ሲቀዘቅዝ የሚወጣ)
❹መንይ፦(ባል እና ሚስት ግንኙነት ከፈጸሙ ቡሀላ ከሁለቱም አካል ተስፈንጥሮ እሚወጣ ነው።)

➲ሽንት እና ወዲይ➲

✔️ሺንት እና ወዲይ ሁክማቸው አንድ ነው። ማፅዳት ማጠብ ግድ ነው። ምክንያቱም ወዲይ ማለት ነጭ ፈሳሽ ከሽንት ቡሀላ የሚወጣ ሽታ አልባ ፈሳሽ ነው ሁኩሙ ከሽንትጋ ተመሳሳይ ነው። ይሄም ብዙ ጊዜ እሚከሰተው ከከባድ የስራ ጫና ወይም ድካም ወይም ጫት ከተቃመ ቡሀላ በመቆራረጥ የሚወጣ ነው።

➲መዚይ ደግሞ➲

✔️በስሜት ምክንያት ግኑኙነት ሲታሰብ ወይም ሲፈለግ የሚወጣ ፈሳሺ ነው። ነገር ግን በሚፈስ ጊዜ ላይስተዋል ይችላል ከእርካታጋ ስለማይወጣ መውጣቱ ላይስተዋል ይችላል ማለትም ያሰው ስሜቱ ከለቀቀው እና ሰውነቱ ከበረደ ወይም ከቀዘቀዘ ቡሀላ ይህ ፍሰት እንደወጣው ከቆየ ብሀላ ያስተውላል።

ይህም ፈሳሺ ነጃሳ ስለሆነ የነካውን አካል ማጠብ ግዴታ ነው።ሴትም ሆነች ወንድ መልክተኛው ለእብን አቢ ጣልብ (ለአልይ) እንዳዘዙት ውዱእም ማድረጉ ግድ ነው። የነካውንም ልብስ ወይ ቦታ ማጠብ ወይም ውሀ በመርጨት ማፅዳት አለበት።

➲መንይ ደግሞ➲

✔️በስሜት ተስፈንጥሮ ከእርካታጋ የሚወጣ በግኑኝነት ወይም በጅማዕ በሀይለኛ ስሜት ውስጥ  የሚወጣ ፈሳሽ ነው። ከወጣ ቡሀላም የሰውነት መቀዝቀዝ ይከተላል ያሰው በሚፈሰው ጊዜም ይታወቀዋል ይህም ጡሀራ ነው። ነገር ግን ሰውነቱን ወይም ገላውን ሙሉ መታጠብ ግዴታ ነው። የነካው ልብስ ግን አይነጅሰውም።

✔️ በአጠቃላይ አንድ ሰው ሚስቱጋ በሚላፊ ጊዜ ፍሰት መፍሰሱ ከታወቀው ይህም መንይ ነው ብሎ ከተጠራጠረ በሀይለኛ ስሜት ውስጥ ከእርካታጋ ከሆነ መታጠቡ ግድ ይሆናል ነገር ግን እንደዛ ካልሆነ ያለ ምንም እርካታ  ካልሆነ እና ፈሳሽ ወይም ርጥበት ከወጣው ይህ መዚይ ነው። ሴትም ሆነች ወንድ የነካውን አካል መታጠብ አለባቸው የነካውን ልብስ በውሀ በመርጨት ማጥራት ወይም ማጠብ አለባቸው። ከድካም ወይም ከከባድ የስራ ጫና የተነሳ ከሺንት ቡሀላ የሚመጣው ወድይ ይባላል ሁክሙ እንደሺንት ነው።

👉ማሳሰቢያ ሁለቱ ነጃሳ ሲሆኑ መንይ ጡሀራ ነው ነገር ግን ሁለቱ የነኩበትን ልብስም ይሁን አካል ቦታውን ብቻ ታጥባለህ መንይ ከሆነ ደግሞ ሙሉ ሻወር ትወስዳለህ።

ወሏሁ አእለም

#ምንጭ
📚((سلسلة اللقا
ء الشهري > اللقاء الشهري [12] - الطهارة > النجاسات وإزالتها))
ከተጨማሪ ማብራሪያጋ ነው።


https://t.me/Abu
_Mahir_Al_Aseriy href='' rel='nofollow'>


👉ወንድሜ ጌታቺን ﷲ ለባሪያው አዛኝ ከመሆኑምጋ በየሳምንቱ ወደ ሰማይ የሚውጡት መጥፎ ስራዎቺህ ሁነው ሳለ  አንተ ከሰማይ መልካም ነገር መጠበቅህ፣ወደላይ ዲንጋይ ወርውረህ የቡርትካን ፍሬ ለመቅለም እንደመጠባበቅ ነው።✍️

✔️ስለዚህ አላህ የዋለልንን ውለታ ከማማረር ይልቅ ወደራሳቺን ዞረን ከኛ እሚጠበቅብንን ሰርተናል ወይ ብለን ራሳቺንን መገምገም አለብን።


https://t.me/Abu_Mahir_Al_Aseriy




✔️አጅራችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ አሏህ ያብዛላችሁ
መልካም ስራችሁን በጀነተል ፊርዶስ አሏህ ይመንዳችሁ
በኸይር ስራ ላይ ተሺቀዳዳሚዎች አሏህ ያድርጋችሁ

አድ💎
አድድ💎
አድድድ💎
አድድድድ💎
አድድድድድ💎
አድድድድድድ💎
አድድድድድድድ💎
አድድድድድድድድ💎
አድድድድድድድድድ💎
አድድድድድድድድድድ💎
አድድድድድድድድድድድ💎
አድድድድድድድድድድድድ💎
አድድድድድድድድድድድድድ💎
አድድድድድድድድድድድድድድ💎


እዚህ ቤት ያላችሁ  ቢያንስ አንድ ሰው 15 ኢልም ፈላጊ ጓደኛ አድ  አድርጉ   ሁላችሁም ቀጥሉበት


አ🎁
  አድ🎁
    አድድ🎁
      አድድድ🎁
         አድድድድድ🎁
            አድድድድድድ🎁
              አድድድድድድድ🎁
                 አድድድድድድድድ🎁
                    አድድድድድድድድድ🎁

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

- عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اَللَّهُ عَنْهُ أَنَ رَسُولَ اَللَّهِ ﷺ قَالَ : ( مَنْ دَعَا اِلَى هُدَى كَانَ لَهُ مِنَ الْأَجْرِ مِثلُ أُجُوْرِِِ مَنْ تَبِعَهَ لَا يَنْقُصُ ذَلِك مِنْ أُجِورِهِمْ شَیٸًا" ) . رواه مسلم
 
✔️አቡሁረይራ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት እና ከነብያቺን ﷺ ይዞ ባወራው ሀዲስ፦ወደቀጥተኛው መንገድ ስዎችን የተጣራ ሰዎቹ ሰረተው ያገኙትን ምንዳ አላህ ይሰጠዋል ይሄ ሲሆን ግን ከነሱ ምዳ ላይ ምንም አይጎድልም አሉ። ሙስሊም ዘግቦታል

ስለዚህ ውድ ወንድም እና እህቶቼ 
ወደዚህ የቴሌግራም መገናኛ ሰዎችን አድ በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ

ht rel='nofollow'>i>tps://t.me/Abu_Mahir_Al_Aseriy


👉ወንድም እህቶቼ እኛ የተወለድንበትና እና ያደግንበት ቦታ እኛ ላይ ጫና ከማሳደሩ በፊት እኛ ቀድመን የተጽኖ ሰው መሆን አለብን ቅድሚያ ራሳቺንን በተውሂድ አንጸን ከዚህ በመቀጠል ቤተሰቦቻቺንን ከዚያ ጎረቤቶቻቺንን ከዚያ አከባቢያቸንን እያልን ሺርክ ውስጥ የገባ ማህበረሰባቺንን በአላህ ፍቃድ ልደርስለት ይገባል።

👉ያለንበት ዘመን ፉጡር ለፉጡር እሚሰግድበት ሪዝቅ፣ልጂ፣የአኸራ ጎዳይ የሚለመንበት ጊዜ ላይ ነን ስለዚህ ሁላቺንም የበኩላቺንን እንወጣ።


https://t.me/Abu_Mahir_Al_Aseriy


اَسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

☑️ያጀመአ እንዴት ናቺሁ ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ በአላህ ፍቃድ እጥር መጥን ባለ መልኩ ወይም ተጠቃሚን በማያሰለች መልኩ ዲናቺንን እንድንረዳበት ነው እና ዘመድ ጓደኞቻችሁን ወደዚ እንድትጋብዙልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።



https://t.me/Abu_Mahir_Al_Aseriy

10 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.