👉ወንድሜ ጌታቺን ﷲ ለባሪያው አዛኝ ከመሆኑምጋ በየሳምንቱ ወደ ሰማይ የሚውጡት መጥፎ ስራዎቺህ ሁነው ሳለ አንተ ከሰማይ መልካም ነገር መጠበቅህ፣ወደላይ ዲንጋይ ወርውረህ የቡርትካን ፍሬ ለመቅለም እንደመጠባበቅ ነው።✍️
✔️ስለዚህ አላህ የዋለልንን ውለታ ከማማረር ይልቅ ወደራሳቺን ዞረን ከኛ እሚጠበቅብንን ሰርተናል ወይ ብለን ራሳቺንን መገምገም አለብን።
https://t.me/Abu_Mahir_Al_Aseriy
✔️ስለዚህ አላህ የዋለልንን ውለታ ከማማረር ይልቅ ወደራሳቺን ዞረን ከኛ እሚጠበቅብንን ሰርተናል ወይ ብለን ራሳቺንን መገምገም አለብን።
https://t.me/Abu_Mahir_Al_Aseriy