"አሏህ ከአርሽ በላይ ነው"! ስንላችሁ መስረጃ አምጡ እንደ ማለት አሏህን በቦታ(መካን) ገለፃችሁ ከፍጡር ጋር አመሳሰላችሁ ፍጡር ሁሉ ቦታ(መካን) ይፈልጋል የምረትሉ ሰዎች አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ጥያቄዬ በናንተ ሎጂክ ልሂድ "አሏህ ያለ ቦታ(መካን) ያለ ነው" ስትሉ እናንተ አሏህን ከፍጡር ጋር እያመሳሰላችሁ ነው እንዴት አትሉም ምክንያቱም ቦታ(መካን) ራሱ ፍጡር ነው ቦታ(መካን) ደግሞ ያለው ያለ ቦታ(መካን) ነው ስለዚህ አሏህ በታን ሲፈጥረው ያለቦታ ከሆነ "ቦታ ያለ ቦታ ያለ ነው" ስለዚህ አሏህን ከቦታ(መካን)ጋር እያመሳሰላችሁ ነው።
Ali Da'wah 🖊
https://fyp.bio/alidawh
Ali Da'wah 🖊
https://fyp.bio/alidawh