ቁርአን ሱራህ እንዳለው አላህ በቁርአን ላይ ነግሮናል፦³
يَحْذَرُ الْمُنَافِقُونَ أَن تُنَزَّلَ عَلَيْهِمْ سُورَةٌ تُنَبِّئُهُم بِمَا فِي قُلُوبِهِمْ ۚ قُلِ اسْتَهْزِئُوا إِنَّ اللَّهَ مُخْرِجٌ مَّا تَحْذَرُونَ
►📗[ሱረቱ አል-ተውባህ 9፤64 ]
መናፍቃን በልቦቻቸው ውስጥ ያለውን ነገር የምትነግራቸው ሱራ በእነርሱ ላይ መውረዷን ይፈራሉ፡፡ «አላግጡ አላህ የምትፈሩትን ሁሉ ገላጭ ነው» በላቸው፡፡
وَإِذَا مَا أُنزِلَتْ سُورَةٌ فَمِنْهُم مَّن يَقُولُ أَيُّكُمْ زَادَتْهُ هَـٰذِهِ إِيمَانًا ۚ فَأَمَّا الَّذِينَ آمَنُوا فَزَادَتْهُمْ إِيمَانًا وَهُمْ يَسْتَبْشِرُونَ
►📗[ሱረቱ አል-ተውባህ 9፤124]
ሱራም (ምዕራፍ) በተወረደች ጊዜ ከእነሱ (ከመናፍቃን) ውስጥ ማንኛችሁ ነው ይህች (ምዕራፍ) እምነትን የጨመረችለት የሚል ሰው አልለ፡፡ እነዚያ ያመኑትማ የሚደሰቱ ሲኾኑ እምነትን ጨመረችላቸው፡፡
ከላይ እንደ ተመለከትነው አላህ ራሱ ቁርአን سُورَةٌ ሱራህ እዳለው ነግሮናል።
አላህ ቁርአንን ከፋፍሎና ቀስበቀስ እንዳወረውም ቁርአን ላይ ነግሮናል፦
وَقُرْآنًا فَرَقْنَاهُ لِتَقْرَأَهُ عَلَى النَّاسِ عَلَىٰ مُكْثٍ وَنَزَّلْنَاهُ تَنزِيلًا
►📗[ሱረቱ አል-ኢስራእ 17፤106]
ቁርኣንንም በሰዎች ላይ በዝግታ ላይ ኾነህ ታነበው ዘንድ ከፋፈልነው፡፡ ቀስ በቀስ ማውረድንም አወረድነው፡፡
نَزَّلَ عَلَيْكَ الْكِتَابَ بِالْحَقِّ مُصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيْهِ وَأَنزَلَ التَّوْرَاةَ وَالْإِنجِيلَ
►📗[ሱረቱ አሊ-ዒምራን 3፤3]
ከርሱ በፊት ያሉትን መጻሕፍት የሚያረጋግጥ ሲኾን መጽሐፉን (ቁርኣንን) ባንተ ላይ ከፋፍሎ በእውነት አወረደ፡፡ ተውራትንና ኢንጂልንም አውርዷል፡፡
ወደ ነብዩصلى الله عليه وسلمአንድ የቁርአን አንቀጽ ሲወርድ ቁርአንን የሚጽፉ ጸሐፊዎች ይህንን አንቀጽ እንዲህ በሚባለው ሱራህ ውስጥ አድርገው ይሉ ነበር፦
حَدَّثَنَا ابْنُ عَبَّاسٍ،..........رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم مِمَّا يَأْتِي عَلَيْهِ الزَّمَانُ وَهُوَ تَنْزِلُ عَلَيْهِ السُّوَرُ ذَوَاتُ الْعَدَدِ فَكَانَ إِذَا نَزَلَ عَلَيْهِ الشَّىْءُ دَعَا بَعْضَ مَنْ كَانَ يَكْتُبُ فَيَقُولُ ضَعُوا هَؤُلاَءِ الآيَاتِ فِي السُّورَةِ الَّتِي يُذْكَرُ فِيهَا كَذَا وَكَذَا وَإِذَا نَزَلَتْ عَلَيْهِ الآيَةُ فَيَقُولُ ضَعُوا هَذِهِ الآيَةَ فِي السُّورَةِ الَّتِي يُذْكَرُ فِيهَا كَذَا........."
ኢብኑ አባስ እንደተረከው፦ .......የአላህ መልእክተኛصلى الله عليه وسلمአንዳች የቁርኣን ክፍል በሚወርድላቸው ጊዜ ከጸሀፊዎቹ አንዱን ይጠሩና ይህንን አንቀጽ እንዲህ ተብሎ በሚጠራው ሱራህ ውስጥ አስቀምጡት ይሉ ነበር። አሁንም በድጋሚ የተወሰኑ የቁርኣን አንቀጾች ሲወርድላቸው እነዚህን አንቀጾች እንዲህ ተብሎ በሚጠራው ሱራህ ውስጥ አስቀምጡት ይሉ ነበር........።
Narrated Ibn 'Abbas..........
the the messenger of Allahصلى الله عليه وسلم....... So when something was revealed, he would call for someone who could write, and say: "Put these Ayat in the Surah which mentions this and that in it." When an Ayah was revealed, he would say: "Put this Ayah in the Surah which mentions this and that in it........"
►📕[Jami` at-Tirmidhi Vol. 5, Book 44, Hadith 3086]
በተጨማሪም ፦
رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ مِمَّا يَأْتِي عَلَيْهِ الزَّمَان وَهُوَ تنزل عَلَيْهِ السُّور ذَوَات الْعدَد فَكَانَ إِذا نزل عَلَيْهِ الشَّيْء دَعَا بعض من كَانَ يَكْتُبُ فَيَقُولُ: «ضَعُوا هَؤُلَاءِ الْآيَاتِ فِي السُّورَةِ الَّتِي يُذْكَرُ فِيهَا كَذَا وَكَذَا»
ኢብኑ አባስ እንደተረከው፦......የአላህ መልእክተኛصلى الله عليه وسلمአንዳች የቁርኣን ክፍል በሚወርድላቸው ጊዜ ከጸሐፊዎቹ አንዱን በመጥራት፦ይህንን አንቀጽ እንዲህ ተብሎ በሚጠራው ሱራህ ውስጥ አስቀምጡት ይሉ ነበር።
►📕[Mishkat al-Masabih, : Book 8, Hadith 112]
አንድ ሱራህ ከሌላው ሱራህ የሚለየው፦ بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ማለትም በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው” በሚል ቃል ነው፦
قَالَ كَانَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم لاَ يَعْرِفُ فَصْلَ السُّورَةِ حَتَّى تُنَزَّلَ عَلَيْهِ { بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ }
ኢብኑ አባስ እንደተረከው የአላህ መልእክተኛصلى الله عليه وسلمሁለት ሱራዎች አይለያዩም ነበር በመካከላቸው በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው የሚለው ቃል ወደ እርሳቸው ቢወርድላቸው እንጂ።
The prophetصلى الله عليه وسلمdid not distinguish between the two surahs until the words “In the name of Allah, the Compassionate, the merciful” was revealed to him.
►📕[Sunan Abi Dawud Book 2, Hadith 787]
እያንዳንዱ ሱራህ ሲጀምር በبِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِማለትም በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ብሎ ነው ከአንድ ሱራህ በቀር እሱም 9ኛው ሱራህ ►ሱረቱል ተውባህ ነው።
ሱረቱል ተውባህ በ بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ባይጀምርም 27ኛ ሱራህ ►ሱረቱል ነምል ላይ ደግሞት እናገኛለን፦
إِنَّهُ مِن سُلَيْمَانَ وَإِنَّهُ بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ
►📗[ሱረቱ አል-ነምል 27፤30]
«እርሱ ከሱለይማን ነው፡፡ እርሱም በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩኅ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
የቁርአን ሱራህ እያንዳንዱ ስም በውስጡ ይገኛል ከሶስት ሱራዎች በስተቀር እነርሱም፦ ሱረቱል ፋቲሓህ ሱረቱል አንቢያ እና ሱረቱል ኢኽላስ ናቸው። ሌሎቹ 111 ሱራዎች ስማቸው በውስጣቸው ይገኛል።
የቁርአን ሱራዎች በውስጣቸው እንዳሉና ስማቸውን ነብያችንصلى الله عليه وسلم እና ሰሀቦች ይጠቀሙባቸው እንደነበር ከጊዜ በኋላ የተሰየሙ እንዳልሆኑ እንመልከት፦
ይቀጥላል ........
https://t.me/AliDawah2