🔸 ሰለፍዮች በወልቂጠ ዩኒቨርሲቲ ላይ በተማሪዎች መስጂድ ላይ ተደራጅተው መተው በድብድብ እና በጉልበት መስጂድን ለመቆጣጠር ሞከሩ ላሉት ሙመይዐዎች ቅጥፈት ምላሽ ነው። በውስጡ ላይ እነዚህ ነጥቦች ተዳሰዋል።
* በመጀመሪያ መስጂዱ በምን እና በማን ምክንያት አገልግሎት መስጠት ጀመረ የሚለው ጉዳይ!
* እነ አዩብ ከዐባስ መስጂዱን ተረክበው ሲያስተዳድሩ ቆይተው ሰለፊይ ለሆኑ ተማሪዎች ትተውላቸው እንደ ነበረ እና አሁንም ደግሞ በአማና በተቀበሉት መስጂድ ላይ ጥሩ የማይባል ሁኔታ ሲሰሙ መተው ሙመይዖችን ቢቻ ሳይሆን በፍትህ ሙሉ አህለ ሹራዎችን አግለው ራሳቸው መስጂዱን መኻደም እንደጀመሩ!
* ይህን ሲያደርጉ ደግሞ ምንም የድብድብ ክስተት እንዳልተከሰተ እና ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዳስተናገዱ!
https://t.me/Deawaaselefiyah