Muhammed Mekonn dan repost
ኢብኑ ሙነወር የትናንት ጠላቶቹ የዛሬ ወዳጆቹ የሆኑት ያለምንም ምክንያት አይደለም።
=======➔
✅ ሁዳ መልቲሚዲያ «የነሲሓ ቲቪ ስኬትና የኢብኑ ሙነወር ትችት!» በሚል ርዕስ ስር ኢብኑ ሙነወርን ጥንብ እርኩስ ሲያደርጉ ነበር ምክንያቱም ትናንት የተመዩዕ አደጋ ገብቶት ጉሮሯቸውን ይዟቸው ነበር አሁን በተመዩዕ ባህር ከሰመጠ በኋላ ጣራቸው አንድ ስለሆነ ጠበቃ ሆነውለታል።
➧ ኢብኑ ሙነወር ነሲሃ ቲቪን ከተቸ በኋላ ኮሜንት የሰጡ ሰዎችን እንዲህ ብለዋቸው ነበር፦
❝ፀሀፊው (ኮሜንት የፃፈው) አላህን የማይፈራ ቀጣፊ ዋሾ መሆኑን ከማሳየቱም ባሻገር ከተቺዎች ግልፍተኝነት አንፃር... ለፀሐፊውና ለጀሌዎቹ ትምህርት ሰጭ ይሆናሉ...❞
✅ ተመልከቱ -ቀጣፊ -ዋሾ -ግልፍተኝነት -ለጀሌዎቹ እያሉ በዚህ መልኩ ቃላት ሳይመረጥ ይተራረቡ ነበር።
➧ ኢብኑ ሙነወርን ደግሞ እንዲህ ብለውት ነበር፦ ❝እውነታውን ካየን፤ እናንተን ያደነቀ ሰው ሌላው ችግር ሁሉ ይማርለታል እንጂ በዙርያችሁ ብዙ ጥላሸት አለ!!!❞
✅ ታዲያ ጥላሸቱን አፅድታችሁ ነው ዛሬ እንዲህ አንዱ የሌላው ጠበቃ የምትሆኑት ወይስ በተለያየንት እንቻቻል በሚለው የሙፍሲዶቹ ቀመር እየሰራችሁበት ኣ?
➧ እንዲህም ይሉታል፦
❝በመሰረቱ የእኛና የእነ ፀሀፊው ሚዛንና ልኬት ይለያያልና...❞
✅ ሚዛንና ልኬታችሁ ሀይማኖት እስከሆነ ድረስ መለያየት የለበትም ነበር። ግን የተለየ ከመሆኑ ጋር ሰለፍዮችን ለማጥቃት አንድ ናችሁ
➧ እንዲህም ብለውታል፦
❝ስህተት አገኘው ብሎ ጣቢያውን ለማጥላላትና ስም ለማጥፋት መቻኮል ኢኽላስ ያለው ዳዒ መገለጫ አይደለም።❞
✅ ኢኽላስ የለህም እያሉ መሆኑ ነው። የሚገርመው ይሄ ሁሉ ጉድ እያለ ዛሬ አንዱ የሌላው ጠበቃ በመሆን የሚፈራገጡት።
ይህንን ጉዳይ በዝርዝር እንመለከታለን።
https://t.me/AbuImranAselefy/8535