🔸 ታፍኖ ነበረ ሀቁ ይፋ ወጣ
አልሞተም አልጠፋም ቢዘገይም መጣ
አለባብሰው ቢያልፉት ከማይዘልቁት ጣጣ
እክል መሆን ቢሹ ቢሆኑ ደንቃራ
ተንኮል ቢጠነስስ ቢጎነጉን ሴራ
ሐቅን ለማጨለም በብርቱ ቢሰራ
ብዥታው ቢያስመስል በሐቅ የሚሰራ
የማለዘብ ዘሩ በድብቅ ቢዘራ
አልተሳካለትም ገጠመው ኪሳራ
የተሚዪዕ ባለቤት የኢኽዋን ቅጥረኛ
የሰለፍዮች ጠንቅ ተባይ ነው መርዘኛ
የተሚዪዕ ነጋዴ የመርከዙ አውራ
ኢልያስ አሕመድ ነው እወቁት በጋራ
ኡለሞችን ተቸ በሾለ ምለሰሱ
ሙብተዲዕ ሲያወድስ ሳይቀፈው ለራሱ
ዳዕዋው ሲያሰራጭ የተሚዕ ቫይረሱ
የምላስ ሰለፊይ የተግባር ኢኽዋኒይ
የኢብራሂም ወዳጅ የጀይላን ሱሩሪይ
ኡለሞች ተነሱ አልፈቀዱለትም
ሐቁን ሲያለባብስ አልሸፈኑለትም
ህዝቡን ሊያቀልጠው በኢኽዋኒይ ሜዳ
በተሚዪዕ ቦይ ከቶ አዋሙን ሲነዳ
ይህ እንዲሳካለት በተቋም ቢሰራ
ከተሚዕ ባለቤት ከመርከዙ ጭፍራ
ከኢኽዋን መደመር እንዳላሉት ሱሪ ባንገት
ሲሉት እንዳልነበር ያኔ ድሮ ዘበት
ዛሬ ተደምረው አሳዩን መከርበት!!
መሸይኾቻችን ከቶ ዝም አላሉም
ዲኑን ሲያበላሹ መልስ መስጠት አልተውም
ብዥታን ዘማሪ ወዳጅ የሐለቢ
የሙሐመደል ኢማም ውዳሴ አራጋቢ
የሐለቢ ወዳጅ ቁጭ ብሎ አድብቶ
አይነኩም አለ እኔ እያለሁ ከቶ
ዘራፍ ብሎ ቆመ የልብ በሽተኛ
የሙነወር ልጅ ነው እወቁት ዳግመኛ
ለተምዪዕ ባለቤት የሆነ ዘበኛ
መሻይኾቻችን መልስ መስጠት አይተውም
አቅማችን በቻለው እኛም ዝም አንልም
የረድ ጉረኞች ቢሉም ቢወርፍም
አቋሙ ቢዋዥቅ ኸድር ቢዋልልም
ዐሊ ቢከረበት ዐውፍ በሉኝ ቢልም
https://t.me/Deawaaselefiyah
አልሞተም አልጠፋም ቢዘገይም መጣ
አለባብሰው ቢያልፉት ከማይዘልቁት ጣጣ
እክል መሆን ቢሹ ቢሆኑ ደንቃራ
ተንኮል ቢጠነስስ ቢጎነጉን ሴራ
ሐቅን ለማጨለም በብርቱ ቢሰራ
ብዥታው ቢያስመስል በሐቅ የሚሰራ
የማለዘብ ዘሩ በድብቅ ቢዘራ
አልተሳካለትም ገጠመው ኪሳራ
የተሚዪዕ ባለቤት የኢኽዋን ቅጥረኛ
የሰለፍዮች ጠንቅ ተባይ ነው መርዘኛ
የተሚዪዕ ነጋዴ የመርከዙ አውራ
ኢልያስ አሕመድ ነው እወቁት በጋራ
ኡለሞችን ተቸ በሾለ ምለሰሱ
ሙብተዲዕ ሲያወድስ ሳይቀፈው ለራሱ
ዳዕዋው ሲያሰራጭ የተሚዕ ቫይረሱ
የምላስ ሰለፊይ የተግባር ኢኽዋኒይ
የኢብራሂም ወዳጅ የጀይላን ሱሩሪይ
ኡለሞች ተነሱ አልፈቀዱለትም
ሐቁን ሲያለባብስ አልሸፈኑለትም
ህዝቡን ሊያቀልጠው በኢኽዋኒይ ሜዳ
በተሚዪዕ ቦይ ከቶ አዋሙን ሲነዳ
ይህ እንዲሳካለት በተቋም ቢሰራ
ከተሚዕ ባለቤት ከመርከዙ ጭፍራ
ከኢኽዋን መደመር እንዳላሉት ሱሪ ባንገት
ሲሉት እንዳልነበር ያኔ ድሮ ዘበት
ዛሬ ተደምረው አሳዩን መከርበት!!
መሸይኾቻችን ከቶ ዝም አላሉም
ዲኑን ሲያበላሹ መልስ መስጠት አልተውም
ብዥታን ዘማሪ ወዳጅ የሐለቢ
የሙሐመደል ኢማም ውዳሴ አራጋቢ
የሐለቢ ወዳጅ ቁጭ ብሎ አድብቶ
አይነኩም አለ እኔ እያለሁ ከቶ
ዘራፍ ብሎ ቆመ የልብ በሽተኛ
የሙነወር ልጅ ነው እወቁት ዳግመኛ
ለተምዪዕ ባለቤት የሆነ ዘበኛ
መሻይኾቻችን መልስ መስጠት አይተውም
አቅማችን በቻለው እኛም ዝም አንልም
የረድ ጉረኞች ቢሉም ቢወርፍም
አቋሙ ቢዋዥቅ ኸድር ቢዋልልም
ዐሊ ቢከረበት ዐውፍ በሉኝ ቢልም
https://t.me/Deawaaselefiyah