ቴክስት ብልክልሽ
ዘመናት ቆይተሽ ኮርተሽ ስትመልሺ
ለሳምንት ስዘጋሽ
ሀኒ፣ቤቢ እያልሽ ስታለቃቅሺ
.
ዕርሜን የደወልኩ' ዕለት
ጥሪው ተመችቶሽ ደግመሽ እንዳልሰማሽ
የኔ ተራ ሲደርስ እንደው ምን ተሰማሽ?
.
አየሽ!!
የተጣለ ሁሉ ወድቆ ላይቀር ደርሶ
ምንም አይበጀኝም ያአንቺ ያሁን ለቅሶ
.
የተናቀ አስማጠ የተገፋም ወጣ
እኔም አልቀረሁም ይኸው ቀኔ መጣይድረስ ላማረሩዋቹ ሴቶች🙌
በ ኪሩቤል አሰፋ@Ebuh_bhr@Ebuh_bhr