ትዕግስት ብዙ ችግሮችን ይፈታል!
መፍትሔ የለም ባልክበት ጊዜም መለኮታዊ መፍትሔዎችን ያመጣል እግዚአብሄር የማይለወጥ ፍቅር ነውና የምታልፍበትን መከራ ያውቃል
እግዚአብሄር መከራን በትዕግስት ተቀብሎ ቅዱስ ስሙን በሚያመሰግን ሰው ደስ ይሰኛል
ቅዱስ ፓሲዮስ
➤የጥበብ ወዳጇ ማን እንደሆነች ታውቃለህ ? ትዕግስት ናት! ትዕግስት በጽናቷና እርጋታዋ ምክንያት የጥበብ እውነተኛ ወዳጅ ናት !
➤ወንድሜ ሆይ ! እሳትን እኮ እሳት ጨምረህ አታጠፋውም ፤ እሳትን ለማጥፋት ውኃ ያስፈልግሃል ።
➤ስለ ሃይማኖት መከራከር እንዳለብህ ነው የምታስበው? ስለ እምነት መከራከር ቀይ መስመር ነው ፤ ፍጹም ቀይ መስመር። እባክህን ስለእምነት አትከራከር !
➤መረጋጋት ሁሉንም ነገር ይፈታል ! ረጋ በል!
ብፁዕ አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ
"ስኬት ትዕግስት እና ጽናት ያስፈልገዋል። እናም በመሰላቸት ፣ በንዴት ፣ ትዕግስት በማጣት የተሸነፈ እና የማይቀጥል ሰው ሊሳካለት አይችልም: ምንም እንኳን በሌሊቱ የመጨረሻ ክፍል ቢሆንም ለእርዳታ ወደ እናንተ እስኪመጣ ድረስ ጌታን ጠብቁ."
+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ +
🌿 @father_advice 🌿