በጌምድር አካዳሚ dan repost
ውድ የአካዳሚያችን ተማሪዎች!
ትምህርት ቤታችሁ በሚያምር መልኩ ተዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ይገኛል። እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቅድመ ዝግጅት ወቅት በሰላም አደረሳችሁ!
በየክፍል ደረጃው የምታሟሉትን የደብተር ብዛትና ዓይነት፣ እንዲሁም ልዩ ልዩ ቁሳቁሶችን በቀጣይ በዝርዝር የምናሳውቃችሁ ይሆናል። እስከዚያው ግን የትምህርት ቤት ደንብ ልብሳችሁን (ዩኒፎርም) በወቅቱ ማሟላት እንዳለባችሁ ታስቢ በማድረግ ተዘጋጁ።
ማሳሰቢያ፦ የተቀደደ ወይም ቅርፁን ያጣ ሸሚዝ፣ ሱሪ፣ ጉርድ ቀሚስ እና ሹራብ ሙሉ በሙሉ የተከለከለ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን።
ቀሪ ዝርዝር መረጃዎችን በቅርቡ የምናሳውቅ በመሆኑ በትዕግሥት እንድትጠባበቁን እንገልጻለን።