#Update
የ ዶናልድ ትራምፕ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት መመለስ እና የመጀመሪያ የቤት ስራቸው
⚡️
ሚድል ኢስት ላይ; የእስሬእሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የእንኳን ደስ አሎት ምልክታቸውን መላካቸውን የድሮ ጠንከር ያለ ግንኙነታቸውን ከማደስ ባሻገር ስለ ሌሎችም ጉዳዮች ተነጋግረዋል:: ታዲያ ይህ ልክ እንደነ ኢራን ላሉ ሃገራት ስጋታቸውን እየገለፁ ነው በአሜሪካ እስራኤል ላይ ባላት ምልከታ ማለት ነው:: ሃማስ ራሱ ይህ ለፍልስጤማዊያን ስጋት ነው ብሏል::
⚡️
ራሺያ ና ዩክሬን; በትራምፕ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መሰረት በራሺያ ላይ የጣልቃ ገብነትን ሳይሆን ለዩክሬን የሚሰጣትን እርዳታ ላይ ማቆምን ይከተላል ምንአልባትም ይህን አካሄድ ኮንግረሱ እስካልተቃወመ ድረስ:: የ Putin አጋር በመሆን የሚታወቀው #ዲሜትሪ ሜድቪድቭ እንዳስታወቀው የትራምፕ የቢዝነስ መር አስተሳሰብ ለራሺያ ይጠቅማል ሲል የዩክሬኑ መሪ ቭላድሚር ዜለንስኪ በበኩሉ ትራምፕ ለአለም ሰላም ሲባል ወራሪውን የራሺያን ሃይል መዋጋትን ማስቀጠል አለበት ብላል:: ትራምፕ በበኩሉ ነጩ ቤተመንግሥት በገባው በመጀመሪያው ቀን ጦርነቱን አስቆመዋለው ማለቱ አይረሳም::
⚡️ቻይናም የትራምፕ አልገምትም ባይነት በታይዋን ጉዳይ ላይ ስጋት ይፈጥርባታል ለዚህም ቤጂንግ ለመጪው ችግሮች ራሷን ያዘጋጀች
ትራምፕ ታይዋን ለአሜሪካ የደህንነት ዋስትና ክፍያ የመክፈል ግዴታ አልባት ሲል መናገሩ ይታወሳል አሁንም ይህን ነገር ያጠናክረዋል ሲሉ የውጭ ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛሉ
⚡️ስደተኞችን በተመለከተ ትራምፕ ፕሬዚዳንት ሆኖ በተመረጡበት እለት ከተናገረው መረዳት እንደሚቻለው በቅርቡ ብዙ ሚሊየን ህገወጥ ስደተኞችን ወደሃገራቸው እንመልሳለን ሲል ተናግሯል:: ታዲያ በቅርቡ mass deportation የሚያካሂድ መሆኑን ተናግሯል::
ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን
@Goqaeth