Habeneyom Media


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


Marriage and Media Consultancy

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




ለመገናኛ ብዙኃን በሙሉ

በሀገራችን አስገራሚ ታሪክ እየተሠራ ነው።

ድምጹን አጥፍቶ ሲሰራ የቆየው የጮቢ በዓታ ለማርያም ገዳም አስገራሚ ተግባራት ጊዜው ደርሶ ይሄውና ለአደባባይ በቅቷል።

በዓለማችን ላይ በሚገኙ ገዳማት ታሪክ ቁጥር አንድ የሆነና የ8 ፎቅ ያህል ርዝመት ያለውን ባለ44 ሜትር ስፋቱ ባለቅስት ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን (Dome Type Church) ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀርቶታል። ቤተ ክርስቲያኑ ሲጠናቀቅ በአንድ ጊዜ 21 ሽህ ምዕመናን ቆመው ማስቀደስ የሚችሉበት ነው።

ከዚህም የሚበልጥ ሌላ ታሪክም በዚህ ገዳም እየተሠራ ነው። በዓለማችን ገዳማት ታሪክ አሁን የመጀመሪያው የሆነና በትልቅነቱ ቅዱስ ጳውሎስ እና ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተደምረው የማይደርሱበት ባለ1000 አልጋ ሆስፒታል በ350 ሽህ ካሬ ላይ ሊገነባ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል።

ስለዚህ ገዳም አኩሪ ታሪክ መስማት ስለሚገባችሁና ለሀገራችንም ሕዝብ ይህ ታሪክ መነገር ስላለበት በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ማክሰኞ መጋቢት 03/2016 ከቀኑ 8:00-11:00 ድረስ በዮድ አቢሲኒያ አዳራሽ ተገኝታችሁ እንድትገረሙ ጋብዘናል።

የሆስፒታል አሠሪ ኮሚቴ


ጥያቄ 3. ድጋሚ ዕድል ቢሰጣችሁ የዛሬ ባላቤታችሁን መልሳችሁ ታገባላችሁ?
So‘rovnoma
  •   አዎ፣ በጣም ደስ ብሎኝ
  •   እርግጠኛ አይደለሁም
  •   ይመስለኛል
  •   በፍጹም አላስበውም
  •   ሕይወት ዕጣ ፋንታ ስለሆነች መልሼ እሱን/እሷን ማግባቴ አይቀርም
  •   የማይሆን ነገር ነው
  •   የእኔ ሳይሆን የአምላክ ፈቃድ ነው የሚወስነው
  •   ሌላ
98 ta ovoz




ዶቸ ቨለ (የጀርመን ድምጽ) ላይ ያደረኩትን ቃለ መጠይቅ እንድታዳምጡት ጋብዣለሁ።


"ከቀን ወደ ቀን በትዳር ላይ እየተከሰቱ ያሉ ስብራቶች የትዳር ብቻ ሳይሆኑ የሀገር ስብራቶችም ናቸው" - የጋብቻ አማካሪው ሀበንዮ ሲሳይ
****

ኢትዮጵያ ለትዳር ትልቅ ስፍራ ከሚሰጡ አገራት መካከል አንዷ መሆኗ ይታወቃል፤ በሐይማኖትም ሆነ በባህል በኢትዮጵያ ትዳር ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው ነው።

ይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፍቺ በተለይ በከተሞች አካባቢ እየጨመረ መምጣቱን የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ።

ለአብነትም የካቲት 7/2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ያወጣውን መረጃ መጥቀስ ይቻላል።

ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር መረጃው ላለፉት ስድስት ወራት ብቻ በአዲስ አበባ ፍቺ በ106.7 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ያመላክታል።

ኢቢሲ ሳይበር ይሄንን አስመለክቶ የጋብቻ አማካሪ የሆኑትን ሀበንዮም ሲሳይን አነጋግሯል።

እንደ አማካሪው ገለጻ ከሆነ ጋብቻ እና ትዳር የሚሉት ቃላት በተለዋዋጭነት የምንጠቀማቸው ቃላቶች ናቸው።

ጋብቻ ከአንድ ሰው ጋር ብቻ የሚል ትርጉም እንዳለው ገልጸው፤ ትዳር የሚለው ቃል ደግሞ ሰፋ ያለ ትርጉም እንዳለው ያብራራሉ።

በማብራሪያቸውም፤ ትዳር የሚለው ቃል "ሀደረ" ከሚለው የግዕዝ ቃል የወጣ እና ማስተዳደርን የሚያመለክት ነው ይላሉ፤ በዚህም ትዳር ማለት ትንሽ ሀገር መሆኑን ይገልጻሉ።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0ohchxtCLyAkjkNQRBaqd8F1ZMuuxKsFzPmneJaJ9wbnjeCW151QC1r5qkSXejwZ8l










@habeneyommedia' rel='nofollow'>http://tiktok.com/@habeneyommedia
Habeneyom Media on TikTok
@habeneyommedia 4352 Followers, 3645 Following, 30.2k Likes - Watch awesome short videos created by Habeneyom Media


እስኪ የሀበነዮም ሚዲያ ቲክታክ ተከታዮቼን ዛሬ 5000 አስገብተን እንድናድር እናንተም ላይክ አድርጉ (ከፎቶየ ጎን የ+ ምልክት ያለባትን ተጫኗት) ከዚያም ወዳጆቻችሁን ቀስቅሱልኝ። አመሰግናለሁ።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


እንዴት ዋላችሁ? የዛሬ ቻሌንጅ ደግሞ ቲክታክ ላይ መዝመት ነው። እስኪ የቲክታክ ተጠቃሚዎች በዚህች ሊንክ እየገባችሁ Follow አድርጉ።

@habeneyommedia' rel='nofollow'>http://tiktok.com/@habeneyommedia
Habeneyom Media on TikTok
@habeneyommedia 4352 Followers, 3645 Following, 30.2k Likes - Watch awesome short videos created by Habeneyom Media


እንዴት ዋላችሁ? የዛሬ ቻሌንጅ ደግሞ ቲክታክ ላይ መዝመት ነው። እስኪ የቲክታክ ተጠቃሚዎች በዚህች ሊንክ እየገባችሁ Follow አድርጉ።

@habeneyommedia' rel='nofollow'>http://tiktok.com/@habeneyommedia
Habeneyom Media on TikTok
@habeneyommedia 4352 Followers, 3645 Following, 30.2k Likes - Watch awesome short videos created by Habeneyom Media


በትናንትናው ዕለት የሀበነዮም ሚዲያ ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ሌሎች ሰዎችን Add ላደረጋችሁ በሙሉ ምስጋናዬን ከልብ አቀርባለሁ፡፡
ዛሬ ደግሞ ሁላችሁም የሀበነዮም ሚዲያ ቴሌግራም ቻናልን በሚከተለው ሊንክ join እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡
https://t.me/Habeneyomedia




እንግዲህ ዛሬ የቴሌግራም ቀናችን ነው፡፡ ሁላችንም ዛሬ ቴሌግራም ላይ ቢያንስ 50 ሰው የምናስገባበት ዕለት ነው፡፡ ስለዚህ ከራሳችን ኮንታክት ላይ ቢያንስ 50 ሰዎችን Add እንድናደርግ እንዲሁም ባሉን የተለያዩ የቴሌግራም ግሩፖችና ቻናሎች ላይ ሀበነዮም ሚዲያን እንድናስተዋውቅ እጠይቃችኋላሁ፡፡ እንግዲህ እኔን ማገዝ የምትፈልጉ ፈረሱም ሜዳውም ይኼውና፡፡ ዛሬ ጠዋት ላይ 1085 ሰው ነን ያለነው፡፡ እያንዳንዳችን 50 ሰው ብናስገባ 50 ሽህ ሰው ይኖረዋል ማለት ነው፡፡ ነገር ግን ሀሳባዊ እንዳልሆን ቢያንስ የዚህን 25% እንኳን ዛሬው ዕለት ማሳካት እንችላለን ብዬ አማናለሁ፡፡
በሉ ይህንን ሊንክ እየተጠቀማችሁ ሰዎችን አስገቡ፣ አጋሩ...
https://t.me/Habeneyommedia


ከላይ ያለው ጥያቄ መሠረታዊ የፊደል ስህተት ስለነበረው እንደገና ፖስት አድርጌው ነው፤ ከይቅርታ ጋር መልሳችሁን በድጋሚ ሙሉት።


ባል በገዛ ቤቱ ሚስቱን ከሌላ ወንድ ጋር ተኝታ ያገኛታል። ራሱን ለማረጋጋት በመሞከር ሳይናገራት ጸሎት ሲያደርግ አመሸ። አብሯት የነበረውም ሰው ወጥቶ ሄደ። ሚስት ግን የባሏ ዝምታ ቅጣት ሆኖባት ሌሊቱን ስታነባ አደረች። እሱም ሲረጋጋ ጠዋት አናግራታለሁ ብሎ ሶፋ ላይ አደረ። ጠዋት ሊያያት ሲገባ ግን ራሷን አጥፍታለች። እርሱም ገዳይዋ አንተ ነህ ተብሎ ታሰረ። እና ማነው ጥፋተኛ? (ከአንድ በላይ መልስ
So‘rovnoma
  •   ሚስት
  •   ባል
  •   ውሽማዋ
  •   ሕጉ
  •   ማሕበረሰብ/ ያሳደጋት ቤተሰብ
  •   ፈጣሪ
  •   ሁሉም
  •   እርግጠኛ አይደለሁም
  •   ሌላ
81 ta ovoz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

290

obunachilar
Kanal statistikasi