𝆺𝅥⃝🥀የህይወት ብልጭታ


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


#Welcome to our channel
◄⏤͟͞ꭙͯ͢³🎳
#ከመጠን በላይ ከመውደድ በቀር ለፍቅር የሚሆን #መድኃኒት የለም❤️‍🩹🤍❤️‍🔥

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


😕☹️


ወንድ ነኝ እንጂ
ወንዶች አይደለሁም

🙂🤞


ሴት ነኝ እንጂ
     ሴቶች አይደለሁም🙂‍↔️✌️🏾


𝓑𝓮𝓼𝓽 𝓟𝓹🦋 dan repost
አዳም ብቻውን በሆነ ግዜ እግዚአብሔር አንዲት ሴት ሰጠው እንጂ አስር አለበረም🙂
@Sunshine_19Anu


ገንዘብ ደስታን ገስቶ መልስ ራሱ አለው💀😂


🍁የሀዩ ማስታወሻዎች🍁 dan repost
ስለሰዎች ማንነት ባወክ ጊዜ ብቸኝነትክን ትወደዋለክ❤️‍🩹


ዳማከሴ🍃𝐓𝗼𝘂𝗴𝐡𝘁𝘀™🩸 dan repost
አለም እና ሰዋች ሲበድሉኝ አንተ ላይ መጥቼ ጮህብሀለው፤ለምን ይሄ ሆነብኝ እልሀለው አንተ ግን እዛው ያሳዘኑህን ጠይቃቸው ብለኸኝ አታውቅም😔ሰዋች ባደረጉኝ አንተ ባላደረከኝ ስንቴ ዛትኩብህ።

ፍቅርህን በምን እንደማውቀው ታቃለህ? እኔን ስለቻልክ ማረፍ እፈልጋለው የቱ ጋር ነህ❤️‍🩹🥺

                                                       መልካም ቀን!!🫶🏾


እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ከወሬ ተግባር ይበልጣል❤️‍🩹❤️‍🩹




ታዲያ ምነው ልብሽ ባይጎዳኝ 😔
🥀ኤረ ነፍሴ ድረስ እስከምሰማኝ 🥺
❤️‍🩹❤️‍🩹

Join 👇
@Loves_journey🥀


ዳማከሴ🍃𝐓𝗼𝘂𝗴𝐡𝘁𝘀™🩸 dan repost
እግዚብሔር ሲወድህ
   ሰው ነው ሚሰጥህ
''ልባም ሰው''!!🩹❤️‍🩹


ADEX CROSS dan repost


ጭንቀቱ ሁሉ ስለ ነገ ነበር😮‍💨
እሱ ግን ዛሬ ማታ አረፈ🥀


𝓑𝓮𝓼𝓽 𝓟𝓹🦋 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
First Man to hold me💓
First One To Know Me🥰
First love that I ever had🥹❤️
Spend my life dreaming🕊
One day I'd be with
💐Someone as good as you Dad🥺❤️‍🩹✨
Now here we're, And There he is just a few steps away he'll take my hands forever but he'll never take your place
You gave me my smile
You gave me my eyes
You gave me the silver lining way i look at life you gave him your blessing to gave him last name but you'll always have part of my heart no one can replace daddy that's promise i give you today while you gave me away will you give me away
                        🥹
💙👉🏾 @Sunshine_19Anu 👈🏾💙
✨Join it💐


1k asgebut eski link share argu atmotum


ለመሞት ምክንያት ማቅረብ የመኖር ምክንያት ነው


ስጦታ ብላችሁ የሰውዬውን ፎቶ በትልቁ አሳጥባችሁ ምትሰጡ ሰዎች ግን ምን ጉድ ናችሁ?

ቶሎ ሙት ነው 🤔

162 0 3 31 14



አርሰናልን ሳደግፋ ሙቱ❤🤲


ጀለስ ሊጋብዘኝ አስቦ መላ አልያዘም

ላበድርህ ልበለው እንዴ🤔

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.