🍁የሀዩ ማስታወሻዎች🍁


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ፍቅር አንድ ሂወት ነው የምንኖረው በፍቅር አለም ሀዘን ደስታ ስቃይ ህመም መለያየት የያዘ ዙሪያው በእሾህ የተከበበ ደስየሚል ስቃይ ያለበት እስር ቤት ነው በዚህ እስር ቤት ለዘላለም መኖርን እሻለው

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ዛሬ የማለዳ ፀሀይ መንጋትዋን ስታበስር ከእንቅልፊ የቦሸኑ አይኖቼን እያሸው ተነሳው። የወፎች ዝማሬ ነፋሻማው አየር ፈገግ ብላ የምታየኝ የምትመስለዋ የጥዋትዋ ፀሀይ ልብ ድረስ ሰርስሮ ይገባል.... ወደ ቀን በሰፊው ወደተሰቀለው ወዳንተ ፎቶ አየሁ ዛሬም ፈገግ እንዳልክ ነው።.....በጥልቀት አስተዋልኩት ምንም የተለወጠ ነገር የለም በኔ ልብ ውስጥ ሀዘን አዝንቦ ሄዶ እሱ ዛሬም ፈገግ ብሎ በግርማ ሞገስ ይታያል እኔም ፈገግ አልኩ ፈገግታዬ ውስጥ ጥልቅ ሀዘን...ብዙ ናፍቆት... ብዙ ሰቆቃ ብዙ ብዙ ነገር እሱ ግን ሄዷል አይደል......🥺


የሀዩ ማስታወሻ✍

ሀዩ ነበርኩ ጥቅምት 23/2/2017

@all_love_world


እኔ ደራሲም ፀሀፊም አይደለሁም። ይህ ውጣ ውረድ... የበዛበት ህይወቴና ብቸኝነቴ ነው ከብህር ጋር ያዛመደኝ.... በዚህም በጣም ደስተኛ ነኝ


የሀዩ ማስታወሻ ✍

@all_love_world


በሉ እደሩልኝ ውዶቼ😊

lvu🫶


ዝም ማለት ንቀቴ ሳይሆን ብናገር የሚገባው ማጣቴ ቢሆንስ

የሀዩ ማስታወሻ✍

@all_love_world


እየተራመድኩ ነው መድረሻዬን ግን እንጃ

የሀዩ ማስታወሻ✍

@all_love_world


ህይወትህን ቀለል አርገህ ኑር የሚሉህን አትስማ....ህይወት ቀላል አይደለችም.... አንድ ህይወት ነው ያለህ ደክመህ እና ተግተህ ሰርተህ የቤተስብህን እና የራስህን ሂወት ቀይር....


🍁@all_love_world 🍁


እኔ ፡ ሁሉም አንድ ቀን እንደሚተውኝ 💔


@all_love_world


ህይወት ምን አስተማረቻችሁ ✍

@all_love_world


አስከፋችን አለ.... አሳዝኖኝ ሀዶ




እዚህ ቻናል ላይ አድሚን የሚፈልግ እና ጥሩ ነገሮችን መፃፍ የሚችል ካለ በዚህ ያውራኝ 👇

@Crazy_Queen_786


@all_love_world


🍁የሀዩ ማስታወሻዎች 🍁 dan repost
ማስታወሻ

#ክፍል_1


ደስተኛ የምንሆነው ለመደሰት ሰው መፈለግ ያቆምን ጊዜ ነው ደስታችንን በሰዎች ላይ አናድርገው ምክንያት የሄዱ ቀን እስከ ወዲያኛው መሳቅ እናቆማለንና

የሀዩ ማስታወሻ✍

@all_love_world


እኔ ፍቅር አልፈራም የምፈራው መለያየትን ነው ግን ቢሆን መለያየትን ፍራቻ መቼም ራሴን ከፍቅር አላርቅም

ከሀዩ ማስታወሻ ✍

@all_love_world


ፍቅር ዙሪያውን በእሾህ የተከበበ ደስ የሚል ስቃይ ያለበት እስር ቤት ነው

እናም በዚህ እስር ቤት ዘላለምን መኖር እሻለው


የሀዩ ማስታወሻ ✍


@all_love_world

15 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.