ባለፈው የሆነች ወፍራም ነርስ ታክሲ ሰልፍ ላይ መጥታ "ሜክሲኮ ነው?" ስትለኝ "አዎ ግን ይሄ የሰዎች ነው የዝሆኖች የቱጋ እንደሆነ አላውቅም" 😜
ሲያቀብጠኝ ብያት ትናንት ደም ልሰጥ የደም ባንክ ሄጄ ቅጥነቴን አይታ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው
"ምራቅ እና ሽንት ስንጀምር እንጠራሃለን"
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Share and join
@mazagtalentenw @mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
ሲያቀብጠኝ ብያት ትናንት ደም ልሰጥ የደም ባንክ ሄጄ ቅጥነቴን አይታ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው
"ምራቅ እና ሽንት ስንጀምር እንጠራሃለን"
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Share and join
@mazagtalentenw @mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw