®obi & Kb


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ጭንቅ የለም ፈታ ብቻ
@®obi&kb

Join Join Join ?????????????????????????????
Join https://t.me/mazagtalentenw/joinchat
https://t.me/????????????????????????????/®obi & kb/????????????

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


New Vine By ®obi Coming soon

አዲስ አዝናኝ ቀልድ በ ሮቢ በቅርብ ቀን ይጠብቁ

ከናንተ የሚጠበቀው Join ማድረግ ብቻ ነው
ይኸው ሊንኩ 👇👇👇👇👇
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw


VIP ቤቲንግ TIPS dan repost
የአብርሀም እና ሳራ ፍቅር
ለመስማት ተዘጋጅቻለው የሚል ማን ነው ? 👍
@kezim_kezam
@kezim_kezam




ቅድም ባንክ ቤት "የታደሰ መታወቂያ ይዘህ ና" ስትለው "የእኔን ይዤዋለሁ የታደሰ ምን
ያረግላችዃል?" አላለም፡፡ አሁን ከአንተ ጋር ሰው እንዴት ነው ሚግባባው?🙄🤔🤓

join join join 👇👇👇
@mazagtalentenw @mazagtalentenw @mazagtalentenw @mazagtalentenw የምን ለብቻ መሣቅ ነው 😄


አንዱ ምን ቢል ጥሩ ነው... #ቻናሉም_እየጾመ ነው እንዴ❓ ቀልድ ልቀቅልን ...?
:▫️:
#እስኪ_ቀልድ_ይለቀቅ_የምትሉ 👍
join እያላቹ አሳውቁን

@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw


Feka:- አባዬ ለሊት እኮ ሌባ መቶ ነበረ አባት :-እንዴ ስንት ሠአት? feka :- እንዴ አባዬ ወደ 8 ሠአት አከባቢ ነዋ አባት :- እንዴ ልጄ እኔ እኮ አልተኛውም ነበረ እኔ ሣ ልሠማ እንዴት አንተ ሠማህ feka :- አረ አባ ሼም ነው አንተ እና እማ ሠምታቹ ለምን ዝም እንዳላቹ ልተይካቹ እንጂ አባት :- አረ አልሠማንም ልጄ feka :- አረ አባ ሼም ነው እማ ልትነሳ ስትል አንተ አትነሺም ብለክ እስዋላይ ተኝተክ ቀና ብለህ ሌባዉን አይተክ ተመልሠክ እማዬ ላይ ስተኛ 6 ጊዜ አይቼክ የለ 🙈🙈🙈🙈🙈🙊🙊🙊🙊🙊🙊 ቀን በቀን ለመሣቅ ይቀላቀሉን @mazagtalentenw @mazagtalentenw @mazagtalentenw @mazagtalentenw የምን ለብቻ መሣቅ ነው 😄 ሌሉችንም ያስቁ እንጂ 💋💋💋👍👍 plas 😜 share share share እያረጋቹ አብረን እንሣቅ




😂🤣😃😅😆
Robi ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሄዶ ዛሬ ሌሊት ሳይክሌ
ተሰረቀብኝ ብሎ ለአንዱ ፖሊስ ሪፖርት ያደርጋል።
.
.
.
ፖሊስ፦መቼ ነው ሳይክልህ መሰረቁን ያወከው?
Robi፦ዛሬ ጠዋት ነው።
.
.
ፖሊስ፦ሳይክልህን እንደወሰደብህ የምትጠረጥረው ሰው አለ?
Robi፦አዎ!!
.
.
ፖሊስ፦ማነው?
Robi፦እናቴና አባቴ ናቸው።
.
.
ፖሊስ፦( ፖሊሱ በጣም ተገረመ) እንዴት ልትጠረጥራቸው ቻልክ?
Robi፦እኩለ ሌሊት ላይ እናቴ "እላዩ ላይ በደንብ እንድቀመጥ በደንብ አቁመው"ስትል
ሰማሁ።
.
ከዛ አባቴ "ከመውደቁ በፊት ቶሎ ከላይ ውጪ"ሲላት ሰማሁ።
.
ከዛ እናቴ "ቀስ ብለህ ግፋ፣ቀስ ብለህ ግፋ፣እንዳትጎዳኝ ስትል
ሰማሁ።
.
የኔን ሳይክል ሰርቀው እየተለማመዱበት ነበር ማለት ነው ጋሽ
ፎሊሱ።

😂😂😂😂🤣🤣😜😜😜😜😅😅😅
ቀን በቀን ለመሳቅ ይቀላቀሉን
ይቀላቀሉን
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘


​​​​Robi እና ኬቢ በርሀ እያቋረጡ ነው.....😥

Robi ፦"በዚሁ ከቀጠልን በርሀብና በውሀ ጥም
መሞታችን ነው።😞

ትንሽ እንደሄዱ ከርቀት አንድ መስጊድ 🕌አዩ...

kb ፦ስማችንን ቀይረን እንግባ እኔ አህመድ
እሆናለሁ አለ😎

Robi፦እኔ ስሜን አልቀይርም አለ😁

እንደደረሱ የመስጊዱ ኢማም በሰላምታ ተቀበላቸው🤗 ሀጂ አሊ እባላለሁ ማን ልበል? እናንተንስ።☺️

kb ፦አህመድ እባላለሁ

Robi ፦ Robi እባላለሁ

ሀጂ አሊ👳‍♂፦ልጆች ለRobi ምግብ እና መጠጥ
አምጡለት

ወንድሜ አህመድ ጾም ስለሆነ ሰአት ሲደርስ ከኛ
ጋር ያፈጥራል።😂
.
.
.
.

kb ፦ፌንት🤪


🎃At @mazagtalentenw
#join Join
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw


ባንክ ቤት ለመቀጠር ሄዶ ጠያቂ... እስኪ የወለድ አይነቶችን ጥቀስ ሲለው.. ልብ-ወለድ አየር-ወለድ ያለው ልጅ በመጀመሪያ ደሞዙ አብወለድ ቢጋብዘኝ ደስ ይለኛል!
@mazagtalentenw😍
@mazagtalentenw😍

@mazagtalentenw😍@mazagtalentenw😍
#join


የዛሬ የኢንተርኔት ፍጥነቱን ለማየት ፈልጌ ነዉ

አሁን ከቀኑ 6:34 ሰዓት ነዉ የፖሰትኩት... እናንተጋ ስንት ሰዓት ደረሰ?😁

መሳቅ ማንን ገደለ👍👍😂😂

@mazagtalentenw
#join
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw


ባለፈው የሆነች ወፍራም ነርስ ታክሲ ሰልፍ ላይ መጥታ "ሜክሲኮ ነው?" ስትለኝ "አዎ ግን ይሄ የሰዎች ነው የዝሆኖች የቱጋ እንደሆነ አላውቅም" 😜
ሲያቀብጠኝ ብያት ትናንት ደም ልሰጥ የደም ባንክ ሄጄ ቅጥነቴን አይታ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው


"ምራቅ እና ሽንት ስንጀምር እንጠራሃለን"
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Share and join
@mazagtalentenw @mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw


🌼ባል፦ከመሞቴ በፊት የምነግርሽ ነገር አለኝ

🌼ሚስት፦እንደዚህ ታመህ ምንም ማውራት የለብህም ዝም በል!

🌻ባል፦ተናግሬ ይውጣልኝ! ከእህትሽ ጋር አላስፈላጊ ግንኙነት ነበረኝ


:
🌻ሚስት፦አውቃለሁ የኔ ማር የኔ ውድ ለዚህ ነው መርዝ ያበላሁህ

👍 😂
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw

#JOIN


የ15 አመቷ ፈላ ልቤ ተሰብሯል💔 ምናምን አላለችኝም.... 🙉🙈🙊

#ኢትዮጺስ_እያየሽ መብራት ሔዶብሽ መሆን አለበት 🤣🤣🤣

👍 😂

@mazagtalentenw😄
@mazagtalentenw😄
@mazagtalentenw😄 @mazagtalentenw😃


ስልክ ስንደውል የምናናግረው ደቂቃ
ወንድ ለ ለወንድ!
00:00:59

ወንድ ልጅ ለእናቱ!
00:00:50

ወንድ ልጅ ለአባቱ!
00:00:30

ወንድ ልጅ ለሴት!
01:23:59

ሴት ለ ሴት!
05:29:59(አቤት ወሬያቸውኮ አያልቅም)

ሴት ልጅ ለወንድ!
call me back!😂😂

ባለትዳር እና እኔን " አይመለከትም(አራት ነጥብ)
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
#Join


መንታ ብወልድ🤰 ደስ ይለኝ ነበር ግን 18 ወር ሁሉ እርጉዝ መሆኑ ይከብደኛል

ያልሽው ልጅ ባዮሎጂ ቲቸር በጥብቅ ይፈልጉሻል😂😂😁
Share
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw

Join


😂😂 እኔ ግርም የሚለኝ

ኢትዬጲያውያን 😂join😂 እንደምትቆጥብት BIRR 💶💴💵 ብትቆጥቡ የት በደረሳቹ😊

ፐ ያስብላል😏🙈

@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw😁😜er join 😂share ይልመድባቹ.


#ቸከስህ በሆነ ባልሆነ ነገር ስትዘጋህ ...

እሺ የኔ #ኢትዮ_ቴሌ !! 😳😂

join join join join 👇👇👇👇👇
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
share share share fo ur friends


"ብሮ ላስቸግርሽ"

"ጣጣ የለዉም man ምን ልርዳሽ?"

"5ሺ ፈልጌ ነበር። ካለሽ ላኪልኝ"

“አለኝ bro.







ቁጠሪዉ እስኪ ብሮ 5ሺ ሞላ?"

I got you my brother.

@mazagtalentenw
😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share


😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

መሳቅ ነው አመሌ አመሌ

😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅

@Mazagtalentenw
@Mazagtalentenw
@Mazagtalentenw
የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

535

obunachilar
Kanal statistikasi