Robi እና ኬቢ በርሀ እያቋረጡ ነው.....😥
Robi ፦"በዚሁ ከቀጠልን በርሀብና በውሀ ጥም
መሞታችን ነው።😞
ትንሽ እንደሄዱ ከርቀት አንድ መስጊድ 🕌አዩ...
kb ፦ስማችንን ቀይረን እንግባ እኔ አህመድ
እሆናለሁ አለ😎
Robi፦እኔ ስሜን አልቀይርም አለ😁
እንደደረሱ የመስጊዱ ኢማም በሰላምታ ተቀበላቸው🤗 ሀጂ አሊ እባላለሁ ማን ልበል? እናንተንስ።☺️
kb ፦አህመድ እባላለሁ
Robi ፦ Robi እባላለሁ
ሀጂ አሊ👳♂፦ልጆች ለRobi ምግብ እና መጠጥ
አምጡለት
ወንድሜ አህመድ ጾም ስለሆነ ሰአት ሲደርስ ከኛ
ጋር ያፈጥራል።😂
.
.
.
.
kb ፦ፌንት🤪
🎃At @mazagtalentenw
#join Join
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
Robi ፦"በዚሁ ከቀጠልን በርሀብና በውሀ ጥም
መሞታችን ነው።😞
ትንሽ እንደሄዱ ከርቀት አንድ መስጊድ 🕌አዩ...
kb ፦ስማችንን ቀይረን እንግባ እኔ አህመድ
እሆናለሁ አለ😎
Robi፦እኔ ስሜን አልቀይርም አለ😁
እንደደረሱ የመስጊዱ ኢማም በሰላምታ ተቀበላቸው🤗 ሀጂ አሊ እባላለሁ ማን ልበል? እናንተንስ።☺️
kb ፦አህመድ እባላለሁ
Robi ፦ Robi እባላለሁ
ሀጂ አሊ👳♂፦ልጆች ለRobi ምግብ እና መጠጥ
አምጡለት
ወንድሜ አህመድ ጾም ስለሆነ ሰአት ሲደርስ ከኛ
ጋር ያፈጥራል።😂
.
.
.
.
kb ፦ፌንት🤪
🎃At @mazagtalentenw
#join Join
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw
@mazagtalentenw