♦ የዋሂይ ምንጮች
▶ በዚህ መርሃ ግብር የእስልምናው ነብይ መሐመድ መገለጦቹን የኮረጀባቸውን ምንጮች እንዳስሳለን
----------------------------------------------
ክፍል-6
➼ የሰይጣን ውድቀት
ተዓማኒ የእስልምና ምንጮች መሐመድ ከተለያዩ የቀደሙ ማህበረሰቦች ታሪኮችን ይኮርጅ እንደነበር ፍንጭ ይሰጣሉ
በመሐመድ ዙሪያ የነበሩ ሰዎች "ይህስ የቀደሙት ሰዎች ተረት ነው" ይሉ እንደነበርና እንዲህ የሚሉትንም ሰዎች አላህ ያስተነቀቅ እንደነበር እናነባለን (ሱራ 83:13 ሱራ 68:15)
በተጨማሪም መሐመድ የእርሱ መገለጦች በፊት ይነገሩ የነበሩ ታሪኮች መሆናቸውን ያጋለጡትን ሰዎች ይገድል እንደነበር በሀዲሳት እናነባለን
አን-ናድር ኢብን አል ሀሪት የተባለ አንድ የህክምና ባለሙያ መሐመድ በፊት ይነገሩ የነበሩ ታሪኮችን ይተርካል በማለት ይከሰው ነበር። በዚሁም ምክንያት ለዕዝነት የተላከው ነብይ አሳርዶታል
[ The Encyclopaedia of Islam, New Edition, Vol. VII, 1993, p.872, are a good concise introduction: ]
በመሐመድ ዙሪያ የነበሩት ማህበረሰቦች ክርስቲያኖች፥ አይሁዶችና አረማውያን ናቸው። የዚህ ግለሰብ መገለጦች ከነዚህ ህዝቦች ቀዳማዊ ታሪኮች ጋር አንድ አይነት በመሆናቸው ኩረጃው በእርግጥም እንደተካሄደ ያሳየናል
▶ መሐመድም በዘመኑ ይህ ክስ ቀርቦበት እንደነበር አይተናል። ለዚህ የኩረጃ ክስ መልስ የሰጠው እንዲህ በማለት ነበር:-
" ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ሚስጥር የሚያውቀው #አወረደው። እርሱ መሓሪ አዛኝ ነውና በላቸው " (ሱራ 25:6)
አላህ በግልጽ የመሐመድ መገለጦች ከፈጣሪ የወረዱ እንጂ ሰዋዊ ምንጭ የላቸውም እያለ ነው።
ነገር ግን የመሐሙድ መገለጦች ሰዋዊ ምንጭ እንዳላቸው ከተረጋገጠ ቁርዓን የፈጣሪ ቃል አይደለም፥ አላህም ተናገረ የተባለውም ሀሰት ይሆናል
ዛሬ ከእነዚህ "የቀደሙ ተረቶች" አንዱን ከነ ምንጩ እንመለከታለን
➼ የሰይጣን ውድቀት
" ኢብሊስ (ዲያቢሎስ) ብቻ ሲቀር። ከሰጋጆች ጋር ከመሆን እንቢ አለ።
(አላህም) አለው"
ከሚቅጨለጨል ሸክላ ከግም ጭቃ ለፈጠርከው ሰው ልሰግድ አይገባኝም>> አለ
(አላህ) አለው >
> "
ሱራ 15:31-35
በሱረቱል ሂጅር የምናገኘው ይህ ታሪክ ሰይጣን የወደቀበትን መንስኤ ይነግረናል። አላህ መላእክቱ ለአዳም እንዲሰግዱ ባዘዛቸው ጊዜ ሰይጣን አልሰግድም በማለቱ ከመንግስተ ሰማይ ይባረራል
ይህ ታሪክ በቁርዓን ውስጥ ሰፋ ያለ ዘገባ ተሰጥቶት እንመለከታለን። ( ሱራ 2:34 7:17 17:61 20:16 38:71-74)
▶ ይህ ታሪክ ከየት የተኮረጀ ነው?
ይህ ታሪክ The Life of Adam ከተባለ የኖስቲካዊያን መጽሐፍ የተኮረጀ ነው
The Lord.' And I answered, 'I have no (need) to worship Adam.' And since Michael kept urging me to worship, I said to him, 'Why dost thou urge me? I will not worship an inferior and younger being (than I). I am his senior in the Creation, before he was made was I already made. It is his duty to worship me.
....
And God the Lord was wrath with me and banished me from my glory; and on thy account i was expelled from my abode into this world and hurled on the earth.
ምንጭ፦ [ R.H. Charles, The Apocrypha and Pseudepigrapha of the Old Testament, Oxford: Clarendon Press, 1913 ]
ይህ የኖስቲካዊያን ታሪክ በሶስተኛው ክፍለ ዘመን የተፈበረከ የሀሰት ታሪክ ነው። መሐመድ ከመወለዱ ከአራት መቶ አመታት በፊት ማለት
ይህ ታሪክ በዘመኑ በነበሩት ክርስቲያኖች ይታወቅ የነበረ የፈጠራ ታሪክ ሆኖ ሳለ፥ መሐመድ ግን ከፈጣሪ እንደመጣ አዲስ መገለጥ አቅርቦታል
🚩ይቀጥላል