AASTU_OFFICIAL dan repost
📢 የምዝገባ ማስታወቂያ
ዩኒቨርሲቲያችን ለሁሉም የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የማህበረሰብ ት/ቤት በመቋቋሙ እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ለዚህ በጎ ተግባር አስተዋጽኦ ስታደረጉ ለነበራችሁ እና እየተሳተፋችሁ ለምትገኙ አካላት ዩኒቨርሲቲዉ ከልብ የመነጨ ምስጋና ያቀርባል፡፡
የ2019 የትምህርት ዘመን ለቅድመ-አንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች (በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ፕሮግራሞች) ምዝገባ ያካሂዳል፡፡
🗓️ የምዝገባ ጊዜ
• ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ብቻ፡ ከሐምሌ 08 እስከ 09 ቀን 2018 ዓ.ም. በሥራ ሰዓትበአካል በመቅረብ መመዝገብ ይጠበቅባችኋል።
• ከዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ውጭ ላሉ ተማሪዎች፡ ባሉት ክፍት ቦታዎች መሠረት የምዝገባ ጊዜው በቅርቡ ይፋ ይደረጋል።
📍 የምዝገባ ቦታ
የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የማህበረሰብ ት/ቤት ግቢ - ብሎክ 33
📁 ለምዝገባ ሲመጡ የሚጠበቁ ማስረጃዎች
ምዝገባውን ለማከናወን የሚከተሉትን ሰነዶች በአንድ ክላሰር (Folder) አሰናድተው መምጣት ይኖርብዎታል፡
• 🖼️ የተማሪው ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ
• 👤 የወላጅ ወይም ህጋዊ አሳዳጊ አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ
• 📜 የተማሪው ኦሪጅናል የትምህርት ቤት ካርድ
• 🆔 የወላጅ/ህጋዊ አሳዳጊ እና የተማሪው ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ
• 👶 የልደት ሰርተፍኬት
• 💼 የዩኒቨርሲቲው ቋሚ ሰራተኛ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ
• ⚖️ አሳዳጊ ከሆነ አሳዳጊነቱን የሚያረጋግጥ ህጋዊ ማስረጃ
• 🧾 የመመዝገቢያ ክፍያ የከፈሉበት ደረሰኝ
💰 የመመዝገቢያ ክፍያ ዝርዝር
የክፍል ደረጃ የመመዝገቢያ ክፍያ
ቅድመ-አንደኛ (KG) 750 ብር
ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል 700 ብር
ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል 750 ብር
ማሳሰቢያ፡ የመመዝገቢያ ክፍያው ከወርሃዊ ክፍያ 25% ተሰልቶ የተወሰነ ነው።
🏦 ክፍያ የሚፈጸምበት የባንክ ሂሳብ ቁጥር
1000775354953 -AASTU COMMUNITY SCHOOL