AASTU Community School (አአሳቴዩ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት)


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan



Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri












Galmeen Barattoota Afaan Oromoo kan gulantaa Jalqabaa(KG1)bakkii jiru waan guuteef kaffaltii akka hin rawwaannee kabaajan isiin beeksiisna!!!






CamScanner 07-28-2026 16.10.pdf
362.2Kb
CamScanner 07-28-2026 16.10.pdf




For grades 7 and 8, preregistered on Sunday and Monday are accepted for formal registration, and we will update the list and post it

1.9k 0 12 11 20


2k 0 17 4 13


2.1k 0 29 22 24


2.5k 0 72 10 17



AASTU_OFFICIAL dan repost
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ት/ቤት ከ2ተኛ -6ተኛ ክፍል የተቀበላቸው ተማሪዎች ስም ዝርዝር ከዚህ በታች በተቀመጠው የፒዲኤፍ ፋይል ውስጥ የተጠቀሱት መሆናቸውን እንገልፃለን ፡፡

2.8k 0 12 37 21

AASTU_OFFICIAL dan repost
📢 ማስታወቂያ

በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የማህበረሰብ ት/ቤት ልጆቻችሁን ላስመዘገባችሁ የአካባቢው ማህበረሰብ በሙሉ

እንደሚታወቀዉ የተመዘገበዉ ተማሪ በርካታ በመሆኑ በአፋጣኝ ያለፉ ተማሪዎችን ባለማሳወቃችን ይቅርታ እየጠየቅን
 ከ 2ኛ ክፍል እስከ 6ኛ ክፍል የተመዘገቡ ተማሪዎች ት/ቤቱ ባስቀመጠው የመወዳደሪያ መስፈርት የተማሪዎች ልየታ እየተጠናቀቀ ሲሆን ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም እስከ 9፡00 ሰዓት በቴሌግራም የምናሳዉቅ ይሆናል፡፡
 ከ7ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላስመዘገባችሁ ወላጆች ሁሉንም ተማሪዎችን የተቀበልን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን
 ከ ጀማሪ እስከ 1ኛ ክፍል ለተመዘገቡ ተማሪዎች መመልመያ መስፈርቱ ዕጣ በመሆኑ እስከ ሐምሌ 16 /2018 ዓ.ም የምናጠናቅቅ ይሆናል፡፡
 ከ ጀማሪ እስከ 6ኛ ክፍል ለተመዘገቡ የአፋን ኦሮሞ ፕሮግራም ተማሪዎች ሁሉንም የተቀበልን መሆኑን እየገለጽን ባሉት ውስን ቦታዎች እስከ ሐምሌ 17/ 2018 ዓ.ም ድረስ ተጨማሪ ምዝገባ የምናከናዉን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
 Sagantaa Afaan Oromoo irratti matiin galmeessisu barbaddan bakka murasaa jiruu irratti hanga AdolessaCommunity School 17 bara 2018 tti akka galmessisttan kabajaan isiin beeksisna.

⚠️ ማሳሰቢያ

📌 ዕጣ የሚወጣዉ ሐሙስ ሐምሌ 16 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በመሆኑ ከ ጀማሪ እስከ 1ኛ ክፍል ያላችሁ ወላጆች ብቻ በትምህርት ቤቱ ግቢ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

3.4k 0 89 101 67

AASTU_OFFICIAL dan repost
📢 ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

+++++++++++++++++++++++++++
አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ማህበረሰብ ትምህርት ቤት (AASTU Community School) ብቁ እና ባለሙያ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከሃምሌ 13 /2018 ዓ.ም ጀምሮ ላሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

1.9k 0 130 21 45


4.3k 0 90 15 26


4.2k 0 201 10 23
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.