AASTU_OFFICIAL dan repost
📢 ማስታወቂያ
በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የማህበረሰብ ት/ቤት ልጆቻችሁን ላስመዘገባችሁ የአካባቢው ማህበረሰብ በሙሉ
እንደሚታወቀዉ የተመዘገበዉ ተማሪ በርካታ በመሆኑ በአፋጣኝ ያለፉ ተማሪዎችን ባለማሳወቃችን ይቅርታ እየጠየቅን
ከ 2ኛ ክፍል እስከ 6ኛ ክፍል የተመዘገቡ ተማሪዎች ት/ቤቱ ባስቀመጠው የመወዳደሪያ መስፈርት የተማሪዎች ልየታ እየተጠናቀቀ ሲሆን ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም እስከ 9፡00 ሰዓት በቴሌግራም የምናሳዉቅ ይሆናል፡፡
ከ7ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላስመዘገባችሁ ወላጆች ሁሉንም ተማሪዎችን የተቀበልን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን
ከ ጀማሪ እስከ 1ኛ ክፍል ለተመዘገቡ ተማሪዎች መመልመያ መስፈርቱ ዕጣ በመሆኑ እስከ ሐምሌ 16 /2018 ዓ.ም የምናጠናቅቅ ይሆናል፡፡
ከ ጀማሪ እስከ 6ኛ ክፍል ለተመዘገቡ የአፋን ኦሮሞ ፕሮግራም ተማሪዎች ሁሉንም የተቀበልን መሆኑን እየገለጽን ባሉት ውስን ቦታዎች እስከ ሐምሌ 17/ 2018 ዓ.ም ድረስ ተጨማሪ ምዝገባ የምናከናዉን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Sagantaa Afaan Oromoo irratti matiin galmeessisu barbaddan bakka murasaa jiruu irratti hanga AdolessaCommunity School 17 bara 2018 tti akka galmessisttan kabajaan isiin beeksisna.
⚠️ ማሳሰቢያ
📌 ዕጣ የሚወጣዉ ሐሙስ ሐምሌ 16 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በመሆኑ ከ ጀማሪ እስከ 1ኛ ክፍል ያላችሁ ወላጆች ብቻ በትምህርት ቤቱ ግቢ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡