قيل لبعض السلف كما في عيون الأخبار "أي ولدك أحب إليك قال صغيرهم حتى يكبر ومريضهم حتى يبرأ وغائبهم حتى يقدم"
ከሰለፎች ለአንድ ከልጆችህ የትኛው ነው ይብለጥ ወደ አንተ ተወዳጅ የሆነው ?‼ የሚል ጥያቄ ቀረበለት እሱም ከልጆቼማ ይብለጥ ወደኔ ተወዳጅ የሆነው ከእነሱ ቲንሽ የሆነው ነው እስከሚያድግ፣ የታመመው ነው እስከሚድን፣ ሩቅ የሆነው ነው እስከሚቀርብ በማለት ምላሹን አስቀመጠ።"
ይህ የተባለው ጥንት ነው በእኛ ዘመን ላይ ያለውን የወላጆች ሀቅ መጓደልና መጣስ ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን?‼https://t.me/abmuqbil