قال الحسن البصري رحمه الله " القبر يأكل اللحم والشحم ولا يأكل الإيمان " العزلة لإبن أبي الدنيا
ሀሰን – አልበስሪይ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል " ቀብር ስጋንና ስብን (ጮማን) ይበላል ነገር ግን ኢማንን አይበላም"
ነገ ፈራሽና በስባሽ የሆነውን ስጋ ለማደለብ እምነታችንን ቀብድ አናድርግ።https://t.me/abmuqbil