قال الربيع بن خيثم رحمه الله كما في السير " كل ما لا يراد به وجه الله يضمحل "
ረቢእ ብኑ ኸይሰም አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል "ማንኛውም የአሏህ ፊት ያልተፈለገበት ነገር ይወገዳል"
ስራህን አጥራ‼‼https://t.me/abmuqbil
ረቢእ ብኑ ኸይሰም አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል "ማንኛውም የአሏህ ፊት ያልተፈለገበት ነገር ይወገዳል"
ስራህን አጥራ‼‼https://t.me/abmuqbil