💈ዳዕዋ ⛔ሰለፍያ በአላንሻ⛔💈


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ይህ ቻናል የተለያዩ ዳዕዋዎች ቂረዓቶች የሚለቁበት ሲሆን
አድ
ሸር
በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


⛔👉እስኪ ተጋበዙ ቁረዓን

🇧🇩👉ቁረዓን የልብ ፈውስ

የአካልም መድሀኒት

👉 የሂወታችን ደስታ🇧🇩

🇧🇩👉የሪዝቃችን ሰበብ

የአኼሬችን ብርሀን

⭕👉ስለዚህ ቁርዓንን እንቅራው
ቁረዓንን እንረዳው
ቁረዓንን እናስተንትነው
ቁረዓንን በአጠቃላይ የሂወታችን መርህ
መመሪያ አድርገን እንያዘው
በዱንያም በአኼራም ነጃ መውጫችን
ነውና
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕👉⛔👉እስኪ ይችን ቻናል

        👉  አሳድጓትማ
            ሸር አዶርጓት
                👇👇👇
👉https://t.me/Abuaetika

👉https://t.me/Abuaetika

👉https://t.me/Abuaetika


✅የማለዳ ዉብ ቲላዋ ስጦታዬ

▪️ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል‼️

🌹 የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው‼️

https://t.me/Abuaetika


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
➣ዓል መንጀኒቅ
➣➣➣➣➢➢➢➢➢➣➣➣➣
    ተመለስ ወደ ሀቅ ስም መለጠፍ ትተህ
    በመረጃዋ ቋት አሊያ ትወድቃለህ
    ብለህ ብጠይቀኝ የሷን አቋምማ
   ለተውሒድ ባለቤት የሆነችው ማማ
   መረጃን አሳዳጅ ሀቅን ለተጠማ
   ድሞርኪ ላልሆነ ለፊተኛው ጎማ
   ብቃት ላለው ሹፌር አቂዳው ላልገማ
   ለሙሽሪክ ጠበቃ ላቂዳ ልፍስፍስ
   ለመንሀጁ ጥሬ ታደርጋለች ፍርስ
   ሰውን ለሚከተል ሀዲሱን ለሚያፈርስ
   ➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➢

  ➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣
   እሷም መንጀኒቅ ናት የቻናሎች መሪ
   ቁረዓን ሀዲስን መረጃን መርማሪ
   ለሰዎች የምገልፅ የሆነች መካሪ
ማስመሰል የማትወድ ያልሆነች መሰሪ
   ግባና መርምራት ቅዋ ናት ላንድነት
   ለሙሽሪክ ጠበቃ ጉድ ያላት ሰይፍ ናት
   ➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➢


➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣
⛔ልቡ ለሸተተ መንሀጁ ለተላ
   በመንጀኒቅ ይጠብ እንዳይሆን ተላላ
   ወጥሮ ይሰረው አቂዳው ከላላ
  ተሰብሮ እንዳይቀር እንዳሆን የላላ
➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣➣
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕👉ከወንድማችን ግጥም
        ቅንጭብ የተወሰደ

➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
https://t.me/Abuaetika
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
https://t.me/Abuaetika
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
https://t.me/Abuaetika
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤








ዉድ ኡስታዞቻችን በያላችሁበት አላህ  ሰላማችሁን ያብዛልን


ከኡስታዝ አቡ ኒብራስ ጋ ድምፁ መመሳሰሉ ገርሞ ይገርማል  ማሻአላህ  መሰሎቻችሁን አላህ ያብዛልን


✅⭕️  እውቀትን ተኮር



👉👉አጠርያለች ሙሀደራ


♦️ ይደመጥ   ይደመጥ 🔻



🎙በተወዳጁ  ወንድማችን 

ኡስታዝ  አቡል ዓባስ አህመድ  ሀርቡ


👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/+iPWBa6omqpM4NjI8

🔴👉https://t.me/nassiru_ddin


🔴 የጀግንነት ወሳኝነት  🔴


🔴👉
#መደመጥ ያለበት በውስጡ ብዙ የጀግኖች ታሪክ የተዳሰሰበት ሙሀደራ ነው

🎙
#በታላቁ እና ተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ኒብራስ  (አሏህ ይጠብቀውና)
📮 ابي نبراس مصطفى ابن عبد الله [حفظه الله
]

https://t.me/Abuaetika


➹አህሉ ሱና ሰለፍዮች ሰዎችን ይመክራሉ ከመጥፎ ይከለክላሉ የወቃሽን ውቅሻ አይፈሩም‼️


➹ሰዎችን በሚጠቅም ወደኸይር ያመላክታሉ ሰዎችን ከሚጎዳቸው ነገር ከመጥፎ ይከለክላሉ ‼️

➹አጅራቸውን ከ الله ፈልገው‼️

🎀https://t.me/Abuaetika🟢


------🔺-------

👇            👇

🔺ጥያቄ አዛል ግጥም

🔺ከታናሹ ወንድማችሁ አቡ አብዲላህ

ኸድር ከሞጆ


https://t.me/Al_Menjeniq/661


👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🌷ጀግና እንድህ ነው የምያብራረው አትሽሎኮለክ🌷

👉ስለ ኡዝር ቢልጀህል ያልገባቺሁ ወይም ያልተብራራላቺሁ እህት ወንድሞቼ ይቺን በደምብ አድምጧት።

👉ከነዋቂዱል ኢስላም ደርስላይ የተቆረጠችናት አጣጥሟት

🎙በሸይካችን አቡኒብራስ ሙስጦፋ አላህ ይጠብቀው



ተክፊሪ ተክፊሪ ከምትል ደጋግመህ ስማ፣


👌ለመውደድህም ለመጥላትህም መስረጃ ያዝ።

🔻🔻የጎሮ የሰለፍዮች ቻናል🔻🔻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro

💎💎የጎሮ የሰለፍዮች ጉሩፕ 💎💎
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/daewaselefiyabegoro


የደስታዋች ሁሉ መገኛ

ደስታን ትፈልጋለህ !?ቁረአን አንብብ፤አዳምጥ የጨለመችን ልብ ብረሃ ታበራለች !!

መዳንን ትፈልጋለህ!?ቁረአን ለታመመችን ልብ መደሃኒት ነውና አስተንትነው በእርሱም ስራበት!!

ሐያሉ ጌታችን ሆይ በቁረአን የሚሰሩ ባሪያዋችህ አዲረገ

👉https://t.me/Abuaetika


ባንድራሽ ይዉለብለብ ከፍ በይ በሰማይ

ጦሳ ዉድ መድረሳየ

አንቺ የኔ ፀሀይ ምክንያት የሆሽኝ

ተዉሂድና ሽርክን ለይቼ ማወቄ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

ልኑር ባንችዉ ስር ንገሽ በልቤ ላይ

ተዉሂድን ልማረዉ ያምርጡ ደርስሽን አደቡን ጠብቄ
🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷🪷
ዉድነሽ ለኔማ የምኮራብሽ

ልዩ ነሽ ለኔማ የምደምቅብሽ

እኔን ደስ ይለኛል ከአድማሱ በላይ ከፍ ብለሽ ሳይሽ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ነዉ እና ነገሩ

🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
በምንም ላይ ይፃፍ ገለፃዉ ያረካል

አላህ አግርቶለት ልብን ይማርካል

ዳእዋዉን የሰማ ከሱ እዉቀት ይጠጣል
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

በተዉሂድ በሱና አያዉቅም ጨዋታ

ሀቅን ያስተምራል የትኛዉም ቦታ

አያስጨንቀዉም ዋይታና ጫጫታ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

አተ ዉድ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ


በምቀኞችህ፤ በጠላቶችህ መብዛት አትጨነቅ።

የአንተ ሰብርና ፅናት ይገላቸዋል።

ምክንያቱም፦
እሳት የምትበላውን ስታጣ እርስ በእርሷ ትበላላለች‼
https://t.me/Abuaetika




ጀግናው  ቦረና ገብቶ አያጎረፈው ነው ከተማ ተጎልተህ ጥብስህን የከተከትክ 
ስም አታጥፋ  ወጣ ብለህ  ተውሂድ  ስበክ


🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abureyhana
https://t.me/abureyhana


👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abuaetika


የሆነ ቀን ይመጣል እቺ ፀሓይ ከገባችበት ተመልሳ የምትወጣበት። ይህንን ቀን ከደረሰ የትኛዋም ነፍስ ብታምን እምነቷን አይጠቅማትም ከዝያ ቀን በፊት ያመነች እና ከዝያ ቀን በፊት መልካም የሰራች ከሆነ እንጂ‼️

{ هَلْ يَنظُرُونَ إِلَّا أَن تَأْتِيَهُمُ الْمَلَائِكَةُ أَوْ يَأْتِيَ رَبُّكَ أَوْ يَأْتِيَ بَعْضُ آيَاتِ رَبِّكَ يَوْمَ يَأْتِي بَعْضُ آيَاتِ رَبِّكَ لَا يَنفَعُ نَفْسًا إِيمَانُهَا لَمْ تَكُنْ آمَنَتْ مِن قَبْلُ أَوْ كَسَبَتْ فِي إِيمَانِهَا خَيْرًا قُلِ انتَظِرُوا إِنَّا مُنتَظِرُونَ }

https://t.me/Abuaetika


🔵 قوم شياطين الإنس

🔵‏ ولو كان عندهم فصاحة
وكانو متبحرين بالعلم
‏فلا تغتر بهم ، وامتحن عقيدتهم
‏وإلا ستذهب مع أول عاصفة

‏🎙 للشيخ العلامة /
‏د. ⁧ #صالح_الفوزان ⁩ حفظه الله

🔵 ሸይኽ ፈውዛን  ቅድሚያ አቂዳውን ተውሂዱን ፈትን   በአቂዳው ላይ የፀና ከሆነ ተከተለው  ካልሆን በተውሂዱ የሚደራደር ለሙሽሪክ የሚከራከር  ተወው ራቀው ይሉናል

https://t.me/Abuaetika

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

574

obunachilar
Kanal statistikasi