💈ዳዕዋ 🔺ሰለፍያ በአላንሻና🔺በኩታበር ወረዳ💈


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ይህ ቻናል የተለያዩ ዳዕዋዎች ቂረዓቶች የሚለቁበት ሲሆን
አድ
ሸር
በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


------

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

🔹ሙሀዶራ🔹

          🔹حول يوم القيامة

                 🔸መሳጭ ምክር🔸

👉🛑ዛሬ እለተ እሁድ ከአሱር ሶላት በኃላ በመስጅደል
#አቅሷ ሪልሰቴት  የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሀደራ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ በማድመጥና ሼር በማድረግ ላይ እንሳተፍ‼️


وهي محاضرة اجتماع أهل السنة والجماعة في مسجد الأقصى ببلاد الحبشة محاضرة قيمة بعنوان: (وَالَّذِينَ جاهَدُوا فِينا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنا وَإِنَّ اللهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ ) يوم الأحد ٢٠/جمادى الآخرة/ ١٤٤٦هـ، بمسجد الأقصى ريلستيت - في بلاد الحبشة دسي


بأخينا أبي قتادة إسماعيل بن سعيد الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه☁


#በታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ቀታዳ ኢስማኤል አቀስታ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው


👉🛑ይደመጥ ይደመጥ‼️
        
⌚ الــــدقيقة:-  1:15:49
               

🎙📍وكانت في جامع(وسط عاصمة الحبشة الأقصى) بعد صلاة العصر يوم الأحد الموافق (٢٠/جمادى الآخرة/١٤٤٦هـ)


نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين.
    ይህ የሰለፍዮችልሳረን የሆነው ጦሳማዶ ይጠቀሚ

https://t.me/AbuNamuse
https://t.me/AbuNamuse

📱
https://t.me/AbuNamuse

    🎙 ድምፁን ለማገኘት 👇

📱https://t.me/AbuNamuse/7161


*_ጦሳየ  ከፍበይ_*
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃

*ከፍበይ እደጊ ይመርብሽ አብሪ*


*ብርቅዬ ጀግናወች አሉሽ አሥተማሪ*


*ቁርአን ሀድስን ሁልጊዜም አስወሪ*


*በደሊል ያመሩአሉሽ ጀግኖች መሪ*

*ከፍበይ ድመቂ እደኮከብ አብሪ*

*ጦሳየ  ብዙም አልቆየሁም አድስነኝ ለቤትሽ*

*እግዳአቀባበል ያዉቃሉ ልጆችሽ*


*እዉቀትን ፈላጊ ቢመጣወደአች*

*አርሂቡለማለት ማንአለእዳች*


*አችዉዷ ጦሳ ለየት የሚያረግሽ*

*ሁሉንችሎአላፊ ትእግስ የኡስታዝሽ*


*አችን  የመሠለ ከየት አገኛለሁ*

*ሁሌምከፍታሽን እመኝልሻለሁ*

*ያረህማን ስጦታ   አላህ አይለያችሁ*


*እጅግ በጣም ያምራል መመካከራችሁ*

*ከክፉ አይን ጠብቆ አላህ ያኑራችሁ*


-------
 



👌 https://t.me/AbuNamuse




ማ ን እንደ ጦሳችን
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌 90 ሺ ወይም 100ሺ የሚሆን አስደናቂ ሰብስክራይበር ያላቸው ቻናሎች አማረኛ መለቅለቅና ፖለቲካ ከዓቂዳ የተቀላቀለ ሁሉን አካታች በሚል የተጠራቀመ ነው ። ለዚህም ጦሳችንን ተወዳዳሪ አታገኝላትም ። ጥራት ከውበትጋ ተደምረው አጓጊነቷን ከፍ አድርገውታል ። ልክ ስትከፈት ሰዎቿ ያላቸው ጉጉት ይገርመኛል ....

🔺🔺🔺🔺 🔺🔺🔺🔺

ተወዳጅ ብርቅዬ የተውሒድ አርበኛ
የሱና ተከታይ ጥሩ መንገደኛ
አስተማሪ ዳዒ ያልሆነ ወሬኛ
የማይዝረከረክ ሁል ጊዜ ሐቀኛ
አዛኝ ሆደ ባሻ ምቹ ለጓደኛ
የሰለፎች ወዳጅ የድኑ ዘበኛ
ይሔን ከፈለከው ለመሆን ጓደኛ
አቅሷ ላይ ብቅ በል እሁድን ወደኛ

------
------

ለቀጥታ ስርጭት
https://t.me/AbuNamuse


🔺🔺🔺ሞሞሞት🔺🔺🔺


⭕️👉 በ ምንወደው ወንድማችን አቡ አይመን ሰኢድ ቀብር ስነስርአት ላይ የተደረገ

🎤በ አቡ ቀታዳ እስማኢል


👉ወንድማችን አቡ አይመን ትልቅ መካሪያችን ፣ ለወንድሞቹ አዛኝ ፣ እራሱን የሚያስተናንስ የምንወደው ወንድማችን ነው‼️

👉ሁላችንም በዱአ አንርሳው አደራ‼️‼️

⭕️አላህ ይማረው አላህ ይዘንለት‼️‼️

#ርዝመት 28:46

🔺👇🔺👇🔺👇🔺👇🔺👇

⭕️👉https://t.me/AbuketadaEsmael/321

⭕️👉https://t.me/AbuketadaEsmael/321

https://t.me/abuabdilah11


ተመልከቱ እነዚህ ደካሞች ምን እንደሚሉ ነገሩ እናንተ እንደምትሉት ባይሆንም ለመረጃ ያቀረብነው የሂዝብይ ንግግር የቱ ጋ ነው❓❓❓

አህያ ዑዝር አላይም ብትል ይፃፍላት ነበር ክክክ እንደ አመጣጥህ አወን እንበልህዴ እሽ እንዳልከው ይሁንልህና አወ ብለንሃል ለምን ካልከኝ አህያ ከአንተ አዕምሮዋ ምጡቅና ተሽላህ ስለተገኘች ክክክ

ለመሆነ ሸይኽ አቡ አብደረህማን ኢብኑ ጀማል ማን ነው ?? እኔ አላውቀውም ሰሞኑን የተወለደ ሸይኽ ይሆንዴ???

ጉድ ነው ስንት ዱዳዎች አሉ ሙሪድነታቸው የበቀለባቸው


👇
⭕➤https://t.me/abunewas
👆


ሁሌም የዕሁድ ሙሃደራችን ለእኛ ልዩ ቀን ነው ??


መቅረትን እንዳታስቡ !!

ለቀጥታ ስርጭት
°°°°°°°°°°°°°°°

https://t.me/AbuNamuse


إنا لله وإنا إليه راجعون  إنا لله وإنا إليه راجعون

إن لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ مُسَمًّى

اليوم قد مات أخونا أبو أيمن سيداو حربوا  وهو رجل سلفي متواضع ويحب إخوانه
إنا لله وإنا إليه راجعون
إنا لله وإنا إليه راجعون

⭕ يقول أيوب السختياني رحمه الله تعالى (( وإني أخبر بموت رجل من أهل السنة فكأني أفقد بعض أعضاء))

ወንድማችን  ወደ አኼራ ሄደ አላህ ይማረው


السلام عليكم ورحمةالله وبركاته

⭕➢ከመስጅድ አል - ሚዕራጅ ➢⭕
         
        (ዴሴ ወሎ ዩኒፈርስቲ ማዶ)

      ➤ከሙሽራው ድንጋይ አለፍ ብሎ➤

   ====➤ሳምንታዊ➤====

     ➤የዳዓዋ ፕሮግራም ዛሬ ከአሱር➤
               በኋላ ይኖረናል

👌ፕሮግራሙን ለመከታተል👌

            ጠቅ አድርጓት

👇                    👇                    👇
⭕➢https://t.me/abunewas


👌አድስ አድስ አድስ
ከጀግኖቹ ሰፈር ከጊምባ


🤛 የግጥሙ ርዕስ
የአቂዳ ሌባ እውነትም ሌባወች ✔️

⭕️የአቂዳ ሌባ  ስትባል  አከፈረኝ  ብለህ  እንዳትጮህ  እና እንዳታስቀን ❗️❗️

⭕️  የአቂዳ ሌባ ለመሆናቺሁ  እራሰቺሁ የሰራቺሁት ቅጥፈት ይመሰክራል


⭕️ትናንት  የነደፍከው  የተንኮል ስልት
ዛሬላይ ገመናህን  ግልፅ አድርጎብሀል

⭕️  የሰው አቂዳ ልትስርቅ ተነደፍከው አንዱ እና ዋነኛው   ኧረ አደገኛው  ትልቁ ስልትህ
   ውስጥህ  በኢርጃእ  ፊክራ ነቅዞ ተልቶ
ከላይ ስትጠየቅ  አንድንን  ሸኼን እወዳለሁ እያልክ  የአዞ  እንባ እያነባህ  የጀግኖቹን አቂዳ ልትሰርቅ   አላህ አጋለጥህ  الحمد لله

⭕️ እያለቀስክም ቢሆን  በቀዝቃዛ ወሃ ውሰዳት






ብትመራችሁም  ዋጥ
አድርጓት



https://t.me/Ahlusunaaselefyabeginba


👇
⭕➤https://t.me/abunewas
👆


أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ "" dan repost
ቁርአን ተጋበዙ በወንድማችን አቡ ፊርደውስ
ሸር ማድረግን አትርሱ ባረከሏሁ ፊኩምhttps://t.me/AbuNamuse


⭕️የ ኡለሞችን ስማ ፣ የ ኡለሞችን አንብብ ‼️‼️

قال الشيخ العلامة حمود بن عبد الله التويجري رحمه الله



...وتفيد أنه لا يكتفي من قائلها بمجرد التلفظ بها فقط، بل لابد من اعتقاد معناها والعمل بمقتضاها، وعلى هذا فليس بمسلم من صرف شيئا من خصائص الربوبية أو الإلهية لغير الله تعالى، بل هو مشرك شاء أم أبى، وإن كان يقول لا إله إلا الله، ويدّعي أنه مسلم؛ لأن فعله ينافي قوله ويُكذّب دعواه،

وكذلك ليس بمسلم من لم يكفر بما يُعبد من دون الله، وإن كان يقول لا إله إلا الله ولا يشرك به شيئا؛ لأن الكفر بما يُعبد من دون الله شرط في صحة الإسلام لما تقدم، ومعنى الكفر بما يُعبد من دون الله تعالى: اعتقاد بطلانه، والبراءة منه ومن أهله، وإظهار العداوة لهم والبغض، قال الله تعالى:
{قَدْ كَانَتْ لَكُمْ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ فِي إِبْرَاهِيمَ وَالَّذِينَ مَعَهُ إِذْ قَالُوا لِقَوْمِهِمْ إِنَّا بُرَآءُ مِنكُمْ وَمِمَّا تَعْبُدُونَ مِن دُونِ اللَّهِ كَفَرْنَا بِكُمْ وَبَدَا بَيْنَنَا وَبَيْنَكُمُ الْعَدَاوَةُ وَالْبَغْضَاءُ أَبَدًا حَتَّىٰ تُؤْمِنُوا بِاللَّهِ وَحْدَهُ} 《الممتحنة: ٤》


[غربة الإسلام، ١٥٩/١]

🛑👉https://t.me/Al_Menjeniq/2215

🛑👉https://t.me/Al_Menjeniq/2215

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael/313


ሸይኽ ሙቅቢል

አጂብ ንግግር ነች።።።።።።።።።።።

هل من وقع في الكفر وقع الكفر عليه ..........


ሀያ በቀዝቃዛ ውሃ ውሰዷት ክክክ


የአዚሮች መንጋ ሁሉ ተረጋጉ ሸይኽን

ከሞቱ በኋላ ተክፊርይ ሆነው ነው
እንዳትሉኝ ኪኪኪ

https://t.me/Al_Menjeniq

https://t.me/Al_Menjeniq

https://t.me/abuamrullah


====ይህ ቻናል በአላንሻና በኩታበር
              ወረዳ ያሉ ሰለፍዮች ቻናል ነው


⭕➤ስለዚህ ነሽር በማድረግ ➤⭕

        ⭕አሳድጓትማ⭕

                 ሸር    

                ጆይን 

                ቻናል

                 ናት


👇                    👇                  👇

⭕➤https://t.me/Abuaetika

👆                       👆                👆


---➤የግጥሙ ጥበበኛ የሆነው

---ወንድማችን ይችን ጋብዟችኋል

====🍷ወንድማችን አቡ አብዱሏህ

⭕ሰይድ ሀይቅ⭕

➤ለሸይኻችን ብርታትንና

➤ለኢርጃኡ ማንኮታኮትን

===የምገልፅ ናት===

⭕➤https://t.me/abunewas


ነይ ብዕሬ ውረጂ ከተሰቀልሽበት



ነይ ብዕሬ ውረጂ      ከተሰቀልሽበት

ከአንድ አመት በፊት      ከተቀመጥሽበት

ሀዘኔን ደስታየን         እስኪ ልግለፅበት

ኡስታዜንም ላውሳ     ያን የጀግኖች አባት

ለሀቅ የሚዋደቅ        የማይርበተበት

አንገቱን የሚሰጥ      በውቀት ላመነበት

ሀዘኔማ ይህነው       አርቆ መሄዱ ሳንሰነባበት

ትዝ ሲለኝ ጊዜ         የሱ አባትነት

ፀጉሬን እያሻሸ        አብሽሩ የሚለኝ በጣፋጭ አንደበት

ይሄንን ሳስበው         ቀድሞ ይሰማኛል ያይኖቸ እርጥበት

ግን እፅናናለሁኝ         አገኘው ይሆናል በጌታየ ፈቃድ እዛው በሄደት

ደስታየማ ደግሞ      ምንም የለው ልኬት

ስንኝ አይገልፀውም      እንደው ለማመልከት

እርር ማለቱስ         ያ የአዚር እርኮት

ውዱን አባኒብራስ     ከዛ ከዋርካው ስር ሆኖ ሲመለከት

ብለው እንዳልሳቁ      እያሉ ከትከትከት

ወደ ውስጥ አነቡ        አቁነጠነጣቸው እንዳመለጠው ሽንት

አንለቃችሁም የአዚር ክምችት     ትቃጠላላችሁ በደሊል ሮኬት

         አመድ እስክትሆኑ  እንዳውም የኩበት


ታናሹ ወንድማችሁ  يوسف الأثري  ያው በመራቄ ብትረሱኝም ግን  አለሁ ከጎናችሁ ነኝ ውድ ሰለፍይ ወንድሞቼ


🔴 https://t.me/yusuf_dessie/1313

🔴 https://t.me/yusuf_dessie/1313

🔴 https://t.me/yusuf_dessie/1313


--------🔺------🔺--------

🔺👌የሸይኽ የህያን ጀናባ አንተ አትታጠብ የሱ ጀናባ ባንተ ትጥበት አይነሳምና ...❗️


🔺🔺ሸይኽ የህያ ለራሱ ይታጠብ 🔺🔺


🔺ዘንጀሮ ላታምር ለምን ሜካፖ ታባክናለህ ሸኪቻ .❓

ያውም ባንተ ቀቢነት ....❗️


🔺 ዘንድሮማኮ ነቅተናል 🔺

https://t.me/Al_Menjeniq


➤እስኪ ይችን ስንኝ ተጋበዙልኝ

 
      ⭕የደጋን ወንድማችን ነው

     
     🍷ለኡስታዛችን ነው የገጠማት


     ----➤በደንብ ትደመጥ➤-----

👇                     👇                  👇
⭕➤https://t.me/abunewas


👉አድስ አድስ አድስ አድስ

።።።አጭር  ስንኝ።።።

ደስታም ጭራታም የተላበሰች ግጥም

በወንድም አቡ አምሪላህ

ከከለላ ምድር

ለሚያከብረው ወንድሙ

ለሸይኽ አቡ ኒብራስ حفظه الله تعالى

https://t.me/Al_Menjeniq


⭕➤https://t.me/abunewas


https://t.me/abuamrullah



يا شارح الصدور ومطهر القلوب  وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة
   اللهم نقنا من الهم  والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،


አባታቺን አቡ ሀቢባ ሸይኽ በድሩ  حفظه  الله تعالى

ምን አሉ  መሠለህ ለሆዱ የሚያድርን ቃልቻ  በመረጃ  አሳምናለሁ  ብሎ ማሰብ ልክ ጎታ እደማጠብ ነው  ምክነያቱም ጎታ  እስኪደክምህ ታጥባለህ እንጅ አይጠራም ልክ እንደዚሁ ሆዳም ቃልቻ




⭕➤https://t.me/abunewas

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.