አቡ_ኣላእ(ነስረዲን ኸዲር)


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan



Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ጎቶ ዋጮ ላይ ምን እየተካሄደ ነው
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ውድ የተከባራቹህ የሱና ቤተሰቦች ኡዳሳ አከባቢ ያለ አገባብ ግፍ እተሰራ ነው። 

   ኡስታዝ ኑረዲን ጀማልን በግፍ እስር ቤት አስገብተውታል‼️

       በምስራቅ ሲልጢ ወረዳ በጎቶ ዋጮ ቀበሌ በሙኣዝ ኢብኑ ጀበል መስጂድ ከዚህ በፊት የተለመደ የነበረ በሳምንት ሁለት ቀን ደዕዋ ይደረግ እንደነበረ ይታወቃል በመሆኑም እንደወትሮውም ሌላ ግዜ ያደርጉት የነበረውን ደዕዋ አድርጎ ነበር የደዕዋውም ርዕስ  ስለ ሺርክ ነበር እናም ሰለሺርክ አይነቶች እና ከአላህ ውጭ የሚመለኩን አካላት በዝርዝር አንስቶ መመለክ እንደሌለበት ተናግሮ ነበር ።

     እናም በምን ችግር እንደተፈጠረ ባልተወቀበት በማግስቱ የመጅሊስ አካል  ጁሙዓህ እለት መጥቶ በስጂድ ተከፍቶ የነበረውን ቁርኣን አቁሙ ብለዋቸው  አስቁመውት በእራሳቸው ፈቃድ የነበረውን ኮሚቴ ሽረው ሌላ  ኮሚቴ በመምረጥ እኛ የመረጥነውን ኮሚቴ ትቀበሉ እንደሆነ ተቀበሉ ብለው ሄደው ነበረ ።
    
     የመስጂዱ ኮሚቴ ፣ሙአዚን ፣ኢማም እንዲሁም መስጂጁን የሚከታተሉ ጀማዓዎች ቢቃወሙም ምንም አይነት ስተያየት ሳይቀበሉ ተቀበሉ በሚል ደፍነው ሄደዋል ።

     በመቀጠል  ደዕዋ ያደረገውን ኡስታዝ ኑረዲን ጀማልን ከሸሪዓ ፍርድ ቤት የምክክር ወረቀት በሚል ጥሪ ሲደረግላት ጥሪውን አክብሮ ቢሮዋቸውን ሲመጣ የተለያዪ ሰብኣዊ መብትን የሚጥስ እና ዘለፈዎች፣ዛቻ፣ፉከራ ሲካሄድበት እኔ ጢሪን አክብሬ ስመጣ ለዚህ አይደለም ሸሪዘዓዊ ምክክር በሚል ነው ብሎ እንዳካሄድ ቢያነሳም ሰይቀበሉት ሲቀር ተነስቶ ይወጣል።
            ከዚያም ዛሬ ላይ ፖሊስ ተልኮ መጥሪያ ሳይኖር ምን እንዳጠፋ ሳይጠየቅ እስርቤት አስገብተውታል ። እንዲህ አይነት በደል እየተካሄደ ሀገር አይለማምና
    የሚመለከተው የህግ አካል መላ ይበለን‼️
ሀገሪቷ የጋራችን ናት ሁሉም የራሱን እምነት የማስኬድ ና የመስበክ መብት ኣለው።
የኔን ከልተከተልክ እተባልን ነው

አሁንም የሚመለከተው የህግ አካል ፍትህ ያድርግልን።

#ሼር ይደረግ ግፍ ይቁምልን
https://t.me/abualanesredinkedir


📙ሱንና የኑሕ መርከብ ናት( Abu abdulwedud)📘 dan repost
🟢 ታላቅ የኮርስ እና የሙሐደራ ብስራት ለቅበት እና አከባቢዋ ሰለፊዮች በሙሉ

✅ እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኮርስና ደዕዋ ፕሮግራም በቅበት ከተማ አስተዳደር በረህማ መስጅድ የፊታችን ጁምዓ ቀን ማለትም ነሀሴ 3/12/2016 ጅማሮውን በማድረግ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በአሏህ ፈቃድ ለሁለት ቀን ከግማሽ ይሆናል።

✅ ስለሆነም እርሶ ፣ ከቤተሰቦዎ እና ከወዳጅዘመዶዎ ጋር በመሆን ፕሮግራሙን እንድትሳተፍ እያለ የቅበት ሰለፊያ ጀመዓ ዝግጅቱን አጠናቆ ጥሪውን ያቀርባል።

ተገባዥ ዱዓቶች

1. ውዱ ሸይኻችን ሸይኽ አብዱል ሐሚድ ኢብን ያሲን አል–ለተሚ ሐፊዘሁሏህ……ከስልጤ ለተሞ
2ኛ. ኡስታዝ በህሩ ተካ ሐፊዘሁሏህ……ከአዲስ አበበ
3ኛ. ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ሐፊዘሁሏህ ከአዲስ አበበ
4ኛ. ኡስታዝ አብራር አወል… …ከአዲስ አበበ
5ኛ. ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ሱልጣን ሀሰን… …ከአሰላ
6ኛ. ኡስታዝ አቡ አብዱራህማን አብድልቃድር ኢብን ሀሰን…… ከአዳማ
7ኛ. ኡስታዝ አቡልበያን ኑርዐድስ……ከቡታጅራ
8ኛ ኡስታዝ ኢዘዲን ስራጅ……ከሁልበራግ
9ኛ. ኡስታዝ ኸድር… …ከስልጤ መነከሪያ

📌 እና ሌሎቹም ብርቅዬ የሆኑ ዱዓቶች መህበረሰቡን በተውሒድና በሱና ለማሸብረቅ ጉዞ ወደ ስልጤ ቅበት ከተማ ይተምማሉ።

ጥብቅ ማሳሰቢያ:– ፕሮግራሙ ከአስር ሰላት ቦሐለ በኪታብ ኮርስ በሸይኻችን ጅማሮውን የደርጋል።

📚 የኮርስ ኪታብ በደዕዋው ቦታ ስለምተገኙ በበቂ ስለተዘገጃ አታስቡ ፈታ እየላችሁ ኑ በተጨማሪም pdf የምነሳውቅ ይሆናል።
📌 ጥሪን ማክበር እስላማዊ ግዴታ ነው!!

🕌 አድረሻ:– በስልጤ ዞን በቅበት ከተማ አስተዳደር በሚገኘው በሺበይባን ቀበሌ በረህማ መስጅድ
ከቡተጅራ ወደ ወራቤ በሚወስደው ጥቁር አስፓልት 50 ሜትር ገባ ብላችሁ ታገኙታለችሁ።

✍ አቅጠጫ እና ቦታ ለማወቅ ስልክ:–

️ +251954047289
✔️ 0924676915
✔️ 0921892212

📚በቂ ቦታ እና ማደሪያ ስለተዘገጀ ፎጣ እና ምግብ ይዛችሁ መምጣትን እንዳትረሱ።

📚 ለሴቶች በቂና ምቹ ቦታ ተዘገጅቷል።

ቀጥታ ስጭትን ጨምሮ
የተለያዩ የኡስታዞችን ምክር ለማግኘት የቴሌግራም ጉሩፑን ጆይን በሉ🌿🌿👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Sunnahyenuhmerkebnat
https://t.me/Sunnahyenuhmerkebnat
href='' rel='nofollow'>


‏قال الامام ابن القيم رحمه الله :

ما سُئل الربُ شيئاً أحبَّ إليه من العافية لأنَّها كلمة جامعة للتخلص من الشر كله وأسبابه.

📜 شفاء العليل (٣٦٤/١).
ኢብኑል ቀዪም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ኣሉ

ጌታ ኣላህ ዘንድ ምንም የተወደደ መማፀን የለም ዓፊያን(ጤንነትን፣ሰላምን) ከመማፀን የበለጠ። ምክንያቱም ይህች ቃል ከሁሉም ሸርና መዳረሻዎች ሰብሳቢ የሆነች የመዳኛ ቃል ናትና።

📚ሺፋኡ አል ዐሊል(1/364)
https://t.me/abualanesredinkedir


Muhammed Mekonn dan repost
በቃ አላማቸው ይሄ ነው።
➝➝➝➝➝➝➝➝➧


📝 قال العلامة ربيع المدخلي:-
”الذين ينكرون الردود هؤلاء فجرة ينشرون باطلهم ولا يريدون أن يرد عليهم أحد هذا مقصودهم“.
المجموع 281/14

📝 ሸይኽ ረቢዕ ሀፊዘሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
"እነዚህ ረዶችን [በአጥፊ ላይ የሚሰጥ ምላሽን] የሚቃወሙ አፈንጋጮች (ናቸው)፤ ባጢላቸውን ያሰራጫሉ፤ አንድ አካል በነሱ ላይ ምላሽ (ረድ) እንዲሰጥ አይፈልጉም። አላማቸው ይሄው ነው።

https://t.me/AbuImranAselefy


🟰🟰يقولون هذا الشيخ اللتمي فرق الامة وفرق الشباب يقولون يقولون وما أكثر ما يقولون‼️
➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️⬇️⬇️⬇️⬇️

ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ኡማውን በታተነው ወጣቱን ሰነጣጠቀው አንድነታችን በታተነው……ሌላም ሌላም ይላሉ ብቻ የሚሉትን ምን አበዛው ⁉️
⬇️⬇️⬇️
⬇️⬇️⬇️
⬇️⬇️ እንደ ዋንጫ ክፍቱ አፋቸው በኮብል ድንጋይ ሲዘጋ === ይበትናል ይበትናል አትበል የተበታተነውንና ውጥንቅጡ የወጣውን ፈህምን አስተካክል ! ቁርኣን የመጣው ሀቁን ከባጢል ሊለይና ሊበትን ነው። ረሱል የመጡት ሀቅንና ባጢልን ሊለዩ ነው ።
ብዙ ደሊል ማስረጃ መደርደር አይጠበቅም እንደወተት ንጣቱ የታወቀ ነው ።
ቢድዐህ ንብረት ስልጣን አሳውሮህ ነው እንጂ
ሸይኽ አልለተሚይም ነጩን ነጭ ነው ጭቃው ጭቃ ነው እያለ ይለያል ይበታትናል ።
በቢድዐህ ሆዱ ያበጠንና በሱንነህ የታነፀውን ወጣት ይለለያያል ሌላ ምን ኣለ⁉️

ይህኮ ነው አንዲህ እንድትምቦቆቦቅ ያደረገህ

【ليهلك من هلك عن بينة ويحيى من حي عن بينة】
《ከማስረጃ ህያው የሆነው የህያው ሊሆን ከማስረጃ የጠፋው እንዲጠፋ》 ይላል ጌታችን አሏህ
የቴ·ግ ቻናላችንን #join
https://t.me/abualanesredinkedir






ዘንገ ቸና ባረም ጉራጌ


ነገር መጣ
ስሙ ሞተረኞችም ሴቶችም ስሙ


አላሁ አክበር ሸይኻችን በሚገርም ሁኔታ አጠናቀቁ አልሐምዱ ሊላህ


ሌላ ቀዪራለሁኝ አልሐምዱ ሊላህ


يوم عسل ويوم بصل ويوم لا عسل ولا بصل


ኣንድ ፐርሰንት ነው የቀረኝ
ሊዘጋ ነው


አፈር ደቼ በልተው
ኣሉ ሸይኽ


فساق أهل السنة أولياء الله
وزهاد أهل البدع إعداء الله
كما قاله إمام أهل السنة أحمد بن حنبل

https://t.me/abualanesredinkedir


አይ ጉድ ሸይኻችን ፈገግ እያደረጉ አረጠቡን


በጣፈጩ አንደበታቸው ጠጡ እነጂ

رضي منرضي وكره من كره‼️
የወቃሽን ወቀሳ እማይፈሩት ሸይኻችን አላህ በሱንናው ያፅናቸው
https://t.me/abualanesredinkedir


አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ቶሎ ግቡ በውዱ ሸይክ ዐብዱል ሀሚድ ሙሃደራ ተጀምሮዋል


ሼር
ሼር


ሼር
አርጉ
https://t.me/abualanesredinkedir


ኸይርን ነገር መስራት ሲያቅትህ ኸይርን
በሚሰሩ ሰዎች እንቅፋት አትሁን
➰➰➰➰➰➰➰➰
አሏህም በቁርኣኑ እንዲህ ይላለል
«مَنَّاعٍ لِلْخَيْر ِمُعْتَدٍ أَثِيمٍ»
《መልካምን ነገር ከልካይ, ድንበር አላፊና ወንጀለኛ የሆነን አካል አትታዘዝ ይላቸዋል ለነቢዩ ﷺ ። 》ነገር ግን እነኛ መልከም ስራን ለመስራት ደፋ ቀና የሚሉትንና በመልካም እሚያዙትን ከመጥፎ እሚከለክሉትን ለማደናቀፍ እንቅልፍ የሚነሳቸው የሙመዪዐህ እና የኢኽዋኒይ ጥርቅሞች ከዚህች ኣየህ የት ሆነው ነው⁉️ካልጠቀምክ አትጉዳ
ሀቅን መናገር ካቃተህ ባጢልን አትናገር

✅قال الشاعر✅
✔✔✔✔✔✔✔✔
ﺃَﻗِﻠّﻮﺍ ﻋَﻠَﻴﻬِﻢ ﻻ ﺃَﺑﺎ ﻟِﺄَﺑﻴﻜُﻢُ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ﻣِﻦَ ﺍﻟﻠَﻮﻡِ ﺃَﻭ ﺳُﺪّﻭﺍ ﺍﻟﻤَﻜﺎﻥَ ﺍﻟَّﺬﻱ ﺳَﺪّﻭﺍ
🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰⬆️⬆️🟰🟰🟰

《መልካምን ነገር በሚሰሩ ሰዎች ወቀሳቹን፣ ሮሮዋቹን ቀንሱ ። 「ለአባታቹ አባት አይኑረው」 ወይም እነርሱ የሚሸፍኑትን ቦታ ሸፍናቹ ስሩ ።》
ምንኛ ያማረች ነግግር ናት‼️ በቃ ❗️ አንድ አካል ' ኮ መልካም ከሚሰሩት ሁኖ መስራት ነው ያለበት ካልሆነ አፉን ሎግሞ እጁን አጣጥፎ ቁጭ ብሎ ወደ ረሱል ﷺ ሱንና ተጣሪዎችን ባገኘው አጋጣሚ አዛ ማድረግ የለበትም።
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴ·ግ ቻናላችንን ይቀላቀሉ #join 👇👇
https://t.me/abualanesredinkedir


قال ابن القيم قدس الله روحه
""""""""""""""""""""""'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
 ليس كل من تحلى بالمعرفة والحكمة وانتحلها من أهلها , بل أهل المعرفة والحكمة الذين
 أصابوا قلوبهم بقتل الهوى.
////////////////////////////////////////////
ኢብኑል ቀዪም እንዲህ ይላሉ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
« በዕውቀትና በጥበብ የተጋጌጠ፣የተላበሳትና ወደሷም የተጠጋ የሞገተ ሁሉም ለዕውቀትና ጥበብ ባልተቤት ነው ማለት አይደለም።ይልቁንስ የዕውቀትና የጥበብ ባልተቤቶች ማለት ስሜታቸውን, ዝንባሌዋቸውን በመግደል ልቦቻቸውን የታደጉት ናቸው።»

ዛሬ ዛሬ ግን አዋቂ ጠፍቶ ታዋቂ በዛ አላህ ይሁነን አውቀው ከሚተግብሩት ያድርገን

የቴ·ግ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇
🌹https://t.me/abualanesredinkedir



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

298

obunachilar
Kanal statistikasi