ጎቶ ዋጮ ላይ ምን እየተካሄደ ነው
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ውድ የተከባራቹህ የሱና ቤተሰቦች ኡዳሳ አከባቢ ያለ አገባብ ግፍ እተሰራ ነው።
ኡስታዝ ኑረዲን ጀማልን በግፍ እስር ቤት አስገብተውታል‼️
በምስራቅ ሲልጢ ወረዳ በጎቶ ዋጮ ቀበሌ በሙኣዝ ኢብኑ ጀበል መስጂድ ከዚህ በፊት የተለመደ የነበረ በሳምንት ሁለት ቀን ደዕዋ ይደረግ እንደነበረ ይታወቃል በመሆኑም እንደወትሮውም ሌላ ግዜ ያደርጉት የነበረውን ደዕዋ አድርጎ ነበር የደዕዋውም ርዕስ ስለ ሺርክ ነበር እናም ሰለሺርክ አይነቶች እና ከአላህ ውጭ የሚመለኩን አካላት በዝርዝር አንስቶ መመለክ እንደሌለበት ተናግሮ ነበር ።
እናም በምን ችግር እንደተፈጠረ ባልተወቀበት በማግስቱ የመጅሊስ አካል ጁሙዓህ እለት መጥቶ በስጂድ ተከፍቶ የነበረውን ቁርኣን አቁሙ ብለዋቸው አስቁመውት በእራሳቸው ፈቃድ የነበረውን ኮሚቴ ሽረው ሌላ ኮሚቴ በመምረጥ እኛ የመረጥነውን ኮሚቴ ትቀበሉ እንደሆነ ተቀበሉ ብለው ሄደው ነበረ ።
የመስጂዱ ኮሚቴ ፣ሙአዚን ፣ኢማም እንዲሁም መስጂጁን የሚከታተሉ ጀማዓዎች ቢቃወሙም ምንም አይነት ስተያየት ሳይቀበሉ ተቀበሉ በሚል ደፍነው ሄደዋል ።
በመቀጠል ደዕዋ ያደረገውን ኡስታዝ ኑረዲን ጀማልን ከሸሪዓ ፍርድ ቤት የምክክር ወረቀት በሚል ጥሪ ሲደረግላት ጥሪውን አክብሮ ቢሮዋቸውን ሲመጣ የተለያዪ ሰብኣዊ መብትን የሚጥስ እና ዘለፈዎች፣ዛቻ፣ፉከራ ሲካሄድበት እኔ ጢሪን አክብሬ ስመጣ ለዚህ አይደለም ሸሪዘዓዊ ምክክር በሚል ነው ብሎ እንዳካሄድ ቢያነሳም ሰይቀበሉት ሲቀር ተነስቶ ይወጣል።
ከዚያም ዛሬ ላይ ፖሊስ ተልኮ መጥሪያ ሳይኖር ምን እንዳጠፋ ሳይጠየቅ እስርቤት አስገብተውታል ። እንዲህ አይነት በደል እየተካሄደ ሀገር አይለማምና
የሚመለከተው የህግ አካል መላ ይበለን‼️
ሀገሪቷ የጋራችን ናት ሁሉም የራሱን እምነት የማስኬድ ና የመስበክ መብት ኣለው።
የኔን ከልተከተልክ እተባልን ነው
አሁንም የሚመለከተው የህግ አካል ፍትህ ያድርግልን።
#ሼር ይደረግ ግፍ ይቁምልን
https://t.me/abualanesredinkedir