فوائد يوسف الأثري dan repost
ደርሰዋል መቐሌ
እስኪ ትንሽ ላውራ ሀሳቤን በግሌ
ሽርክን ለመዋጋት ለሄዱት መቐሌ
ምንኳ ቢበዛ የምቀኞች ዋይታ
አስቸገረን ሳይሉ የጉዞው ሁኔታ
በርትተው ደርሰዋል በአላህ ችሮታ
እንድህ ነው ጀግንነት ኡማውን ማስጠቀም
ድን በተግባር እንጂ በማውራት አይደለም
እሄው ተጉዘዋል ሳያወሩ ድካም
አብሽሩ ተጣሩ ገጠርም ከተማ
በለስላሳ አንደበት በጥበብ አውድማ
ከፍ አድርጉት አቦ የተውሂዱን አርማ
ትንሹም ትልቁም ዳዕዋውን ይስማ
ይድረሰው መልእክቱ ለሚስኪኑ ኡማ
ሰንበት በት ብሏል እውቀት ከተጠማ
አላህ ያግዛችሁ የኛ ብርቅየወች
የቢድአ ጠላት የተውሂድ አንበሶች
ያርቀው ከናንተ አስከፊውን ነገር
መንገዳችሁ ይቅና ያድርገው ገር በገር
መንገዳችሁ ይቅና ያድርገው ገር በገር
✍️ Z ام عبد الرحمٰن
https://t.me/Abumahiasselefi
https://t.me/yusuf_dessie/1149
https://t.me/yusuf_dessie/1149
እስኪ ትንሽ ላውራ ሀሳቤን በግሌ
ሽርክን ለመዋጋት ለሄዱት መቐሌ
ምንኳ ቢበዛ የምቀኞች ዋይታ
አስቸገረን ሳይሉ የጉዞው ሁኔታ
በርትተው ደርሰዋል በአላህ ችሮታ
እንድህ ነው ጀግንነት ኡማውን ማስጠቀም
ድን በተግባር እንጂ በማውራት አይደለም
እሄው ተጉዘዋል ሳያወሩ ድካም
አብሽሩ ተጣሩ ገጠርም ከተማ
በለስላሳ አንደበት በጥበብ አውድማ
ከፍ አድርጉት አቦ የተውሂዱን አርማ
ትንሹም ትልቁም ዳዕዋውን ይስማ
ይድረሰው መልእክቱ ለሚስኪኑ ኡማ
ሰንበት በት ብሏል እውቀት ከተጠማ
አላህ ያግዛችሁ የኛ ብርቅየወች
የቢድአ ጠላት የተውሂድ አንበሶች
ያርቀው ከናንተ አስከፊውን ነገር
መንገዳችሁ ይቅና ያድርገው ገር በገር
መንገዳችሁ ይቅና ያድርገው ገር በገር
✍️ Z ام عبد الرحمٰن
https://t.me/Abumahiasselefi
https://t.me/yusuf_dessie/1149
https://t.me/yusuf_dessie/1149