ሸይኹል መሻይኽ ኢማም ኢብን ባዝ
🔴---- ------ ----- ----🔴
===-- ሸሁ ስማትም አንብባትም --===
---
🔴➢ ከፊል የዘመኑ ሊቆች ኩፍር ላይ የወደቀ መረጃ ሳይቆምበት አይከፈርም በሚለው ነጥብ ውስጥ ቀብር አምላኪንም ያስገባሉ ይህ እንደት ነው አሏቸው... ❓ ለኢማም ኢብን ባዝ.. ❗️
---
🔴➢ ኢማሙም ኢብን ባዝ ፦ ይህ ማህይምነታቸው ነው ። ሌላው ኩፍርና ሽርክ አንድ አይነት አይደለም ማለታቸው ነው ። ቀጠሉና ቀብር አምላኪዎች ኩፋሮች ናቸው አይሆዶችም ክርስቲያኖችም ካፊሮች ናቸው ፤ አሉ ።
👉 አስተውል ሸኪቻ ኬኛ 👈
-------- -------- -------
🔴➢ ሁጃ ማቆም ማለትን አብራሩልኝ
---
🔴➢ ቂርአን ከደረሰ ሁጃ ደረሰ ማለት ነው ። ብለው ያው አብራሩት....
-------🔴
----
🔴➢ ስሞት አቃጥሉኝና በባህርና በየብስ በትኑኝ ያለው ሰው ያው ቁድራን ክዷለሸ ስለሚያስይዝ ጠየቋቸው።
---
🔴➢ ይሄ ሐድስን በትክክል ካለመረዳት የመጣ ነው ሰውየው ቁድራን ሳይሆን የካደው የካደው የቁድራን ከፊል ማሟያ ነው።
ለዚህ ሐድስ ብዙ ማብራሪያ ብዙ አይነት የአረፍተ ነገር አገላለፅ ከመሆኑጋ ።
🔴----- ------ -----🔴
ከኢማም ኢብን ባዝ አነጋገር ውጭ ምን ጨመርን بالله عليكم እስኪ ምን ጨመርን.. ❓
እኛን ሐዚሚዮች ያስባለህ ነገረ ከዚህ የተለየ ተናግረን ሳይሆን ግን በቃ ውስጥህን የጎረበጠህ ክብሬን ክብሬ ክብሬን እንጅ ሌላ አይደለም።
----=
🔴➢
https://t.me/abuamete_awel