አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ dan repost
አለቀሰ‼️
ከደጋጎች አንደኘው ስጋ በሚጠብስ ሰውየ አጠገብ አለፈ።ከዚያም ወዲያው ተሎ አለቀሰ።ስጋ ጠባሹ እንዲህ አለው➠
ምንድን ነው የሚያስለቅስህ ስጋ ፈልገህ ነው❓ሷሊሁም ኧረ በጭራሽ! ስጋ ፈልጌስ አይደለም።
የማለቅሰው እማ በኣደም ልጆች ጉዳይ ነው።እንስሶች እሳት 🔥 ውስጥ ሙተዉ ይገባሉ።የኣደም ልጅ ግን ከነሂዎቱ እሳት ውስጥ ይገባል።
ጌታችን ሆይ! ሰውነታችን እሳትን አትቋቋምም።
قلت🖌💬
ከነሂዎታቸው የኣደም ልጆች የሚገቧት እሳት እኮ እንስሶች ሙተዉ ከሚገቧት በ69 እጥፍ ትበልጣለች።
ولذلك يقول النبي صلى الله عليه وعلى آله وسلم فيما رواه مسلم من حديث أبي هريرة رضي الله عنه፡
" نَارُكُمْ هَذِهِ الَّتِي يُوقِدُ ابْنُ آدَمَ جُزْءٌ مِنْ سَبْعِينَ جُزْءًا مِنْ حَرِّ جَهَنَّمَ ". قَالُوا : وَاللَّهِ إِنْ كَانَتْ لَكَافِيَةً يَا رَسُولَ اللَّهِ. قَالَ : " فَإِنَّهَا فُضِّلَتْ عَلَيْهَا بِتِسْعَةٍ وَسِتِّينَ جُزْءًا، كُلُّهَا مِثْلُ حَرِّهَا ".
ይቺ የኣደም ልጆች የሚያቀጣጥሏት የዱንያ
እሳታችሁ🔥ከጀሀነም ቃጠሎ(እሳት) 1/70
ክፍል ናት።ሶሀቦቹም እንዲህ አሉ➠ወሏሂ! አንቱ የአሏህ መልእክተኛ ሆይ እሷ እኮ(የዱንያ እሳት)በቂ ናት።ነብዩም ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ➛የዱንያ እሳት በአኺራ እሳት በ 69 እጥፍ ተበልጣለች።እያንዷንዷ ክፍል ተመሳሳይ የሆነ ቃጠሎ አላት።
ነገሩ እንዲህ ከሆነ ያ አኺ አሏህ ከዚች እሳት እንዲጠብቅህ እየለመንከው ነው❓ወይስ የወስደከው guarantee አለህ❓።
✍️Join & Share
👇👇
https://t.me/sead429