ጀግናው ሼይኽ መስአላው ኺላፊያ ነው ለሚሉት ሰዎች
" በተእሲልም በተንዚልም ኢጅማዕን ኻልፋቹሃል"
=========================
🔴👉 ኢጅማዕ ነቅል ያደረጉ ኡለሞች ወደ 21 የሚጠጉ ኡለሞችን ጠቀሰልን ይህ ሁኖ እያለ ኺላፊያ ነው አብሮ መሄድ ይቻላል ኢንካር አንደራረግም ሲሉ ትሰማለህ ።
ይህ ኢጅማዕ እንግዲህ ለአዲስ ሰለምቴና ለሩቅ ገጠሬ ስለተባሉት ጃሂሎች ዙሪያ ነው ።
🔴👉 አማ የኛዎቹ ጉደኞች እኮ በሙስሊሞች መሃል በሙወሂዶች መሃል ለሚኖሩት ሙዕሪዶች ሁሉ ኡዝር እየሰጡ አብሮ መሄድ ይቻላል ኺላፊያ ነው ምናምን ምናምን ………‼
🔴👉 እኛ አንፈጥንም እንሶብርባቹሃለን ሹብሃ ስላለው ሹብሃቹህ እስኪለቃችሁ እንጂ ኺላፊያ እያልክ ራስህ ወርደህ ሰዎችን ተምይዕ ውስጥ አትክተታቸው ።
ኢጅማዕን እየኻለፈ አብሮ መሄድ ይቻላል ደስ ያለህን ያዝ ማለት ተምይዕ ነው አታስበው።
https://t.me/beyanoch/881