ስለ ሙመይዓዎች ማብራሪያ
🎙 በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሴ አንደበት ሲተነተን
🗓 December 2020 G.C (ከሁለት አመት በፊት አካባቢ)
➡️ ኡስታዝ ኸድር በዚህ የድምፅ ፋይል እንደምትሰሙት ስለ ሙመይዓዎችና የተምይዕ ቢድዓ በደንብ ይነግረናል።
↪️ ለዳዕዋ ፕሮግራም በሄደበት ከእህት ወንድሞች ለተነሳው ጥያቄ ማብራሪያ በሰጠበት ወቅት እንዲህ ይላል፦ "ኢንሻአላህ ይህን አጀንዳ (የሙመይዓወችን {የኢብኑ መስዑድ መርከዝ አባላትን} ተምይዕ ማለቱ ነው) በተመለከተ የምናገረው ነገር ይኖረኛል። ምክንያቱም ዝም ሊባል የሚገባው ነገር እንዳልሆነ ነው እያስተዋልኩ ያለሁት!..."
➚ አልሃምዱሊላህ ጥሩ አስተውሎ ነበር ኡስታዙ የዛሬን አያርድገውና!
↪️ ቀጥሎም ስለ ሙመይዓዎች በስነ-ስርዓት ያብራራል። ከቢድዓ ባለቤቶች ጋር መስራት እንደማይቻልና የኢብኑ ተይሚያህ ከሙብተዲዖች ጋር ሆኖ ተታሮችን ተዋግቷል የሚለው ዘገባ ራሱ መጠናት እንዳለበት ያብራራል!
➘ ከድምፅ ፋይሉ ስሙት ⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/4610
⭕️ ማሳሰቢያ፦ ኡስታዙ የኢብኑ መስዑድ ሰዎችን ሙብተዲዕ ብሏቸዋል አላልኩም ነገር ግን ሙመይዓዎች ብሎ ፍርድ ሰጥቷል። በዚሁ አጋጣሚ አንድ ሰው ሙመይዕ አለ ማለት ሙብተዲዕ አለ ማለት ነው እያልክ ድርቅ ያልክብኝ ወንድም ከኡስታዝ ኸድር ጋር እንዲትማከር refer ብየሃለሁ።
➲ ኡስታዝ ኸድር ከዚህ አቋሙ በኋላ በቅርቡ ተቃራኒ አቋሞችን እያንፀባረቀ ነው። ሙመይዓዎች ወደ ተምይዕ የገቡ ያላቸውን የኢብኑ መስዑድ መርከዝ አባላት ከስህተቶቻቸው ሳይመለሱ ወይም ሳይቶብቱ ሰለፍዮች ናቸው ረድ ሊበዛባቸው አይገባም ወዘተ ይላሉ
እነ ሳዳት ከነሱ ከሙመይዓዎች ቢሰሩስ! እያለ እንደማይወቀሱ ይነግረናል።
ወንድሜ ገጣሚ ኑረዲን ሆይ መንሸራተት ይህ ነው።