👆👆 "" ሀቅን ፈልገን እና በረጋታ ጭፍን ተከታይ ከመሆን ወጥተን እናዳምጠው""
"" من استطاع منكم أن يبلغها إلى الأخ سادات كمال فليبلغها جزاكم الله خيرا""
بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله وكفى والصلاة والسلام على رسوله الأمين نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين أما بعد فيا إخوة الإيمان! سلام الله عليكم ورحمته وبركاته.
أخي في الله! إِﻥَّ ﺍﻟﻀَّﻼَﻟَﺔَ ﺣَﻖَّ ﺍﻟﻀَّﻼَﻟَﺔِ ﺃَﻥْ ﺗَﻌْﺮِﻑَ ﻣَﺎ ﻛُﻨْﺖَ ﺗُﻨْﻜِﺮُ ﻭَﺃَﻥْ ﺗُﻨْﻜِﺮَ ﻣَﺎ ﻛُﻨْﺖَ ﺗَﻌْﺮِﻑُ ﻭَﺇِﻳَّﺎﻙَ ﻭَﺍﻟﺘَّﻠَﻮُّﻥَ ﻓَﺈِﻥَّ ﺩِﻳﻦَ اللهِ ﻭَﺍﺣِﺪٌ .
✍✍ ﺩَﺧَﻞَ ﺃَﺑُﻮ ﻣَﺴْﻌُﻮﺩٍ ﻋَﻠَﻰ ﺣُﺬَﻳْﻔَﺔَ ﻓَﻘَﺎﻝَ: ﺍﻋْﻬَﺪْ ﺇِﻟَﻲَّ , ﻓَﻘَﺎﻝَ ﻟَﻪُ: « ﺃَﻟَﻢْ ﻳَﺄْﺗِﻚَ ﺍﻟْﻴَﻘِﻴﻦُ؟ » ﻗَﺎﻝَ: ﺑَﻠَﻰ ﻭَﻋِﺰَّﺓِ ﺭَﺑِّﻰ , ﻗَﺎﻝَ: « ﻓَﺎﻋْﻠَﻢْ ﺃَﻥَّ ﺍﻟﻀَّﻼَﻟَﺔَ ﺣَﻖَّ ﺍﻟﻀَّﻼَﻟَﺔِ ﺃَﻥْ ﺗَﻌْﺮِﻑَ ﻣَﺎ ﻛُﻨْﺖَ ﺗُﻨْﻜِﺮُ ﻭَﺃَﻥْ ﺗُﻨْﻜِﺮَ ﻣَﺎ ﻛُﻨْﺖَ ﺗَﻌْﺮِﻑُ ﻭَﺇِﻳَّﺎﻙَ ﻭَﺍﻟﺘَّﻠَﻮُّﻥَ ﻓَﺈِﻥَّ ﺩِﻳﻦَ اللهِ ﻭَﺍﺣِﺪٌ » [[ﺍﻹﺑﺎﻧﺔ ﺍﻟﻜﺒﺮﻯ ]]
فانظر أخي في الله نَفسَك وفتشها فلا يغرنك الشيطان !
📚📚 አጂብ ነው! ወንድማችን ሳዳት ከማል ትላንትና በአቡ በክር አህመድ ረድ ሲያደርግበት "" እስቲ ወንድ ሁንና "" ምናምን እያለ ይናገር ነበር።
አሁንም እዛው ላይ ትንሽ ሄድ ብሎ "" የታለ ወንድነትህ የታለ ጀግንነትህ"" እያለ በአቡ በክር አህመድ ረድ ያደርግ ነበር። ዛሬ ግን የሱናው አንበሳዎች ለተለያዩ ሙኻሊፎች እስቲ ወንድ ከሆኑ በዚህ ላይ ረድ ያድርጉ ሲሉ "" የዲን ጉዳይ እኮ እስቲ ወንድ ከሆንክ ምናምን የሚባልበት ነገር አይደለም ይላል""። አይ ሳዳት! አይ ሳዳት!
ነገሩ ጉድ እኮ ነው!
👉👉 ትላንት የዱኒያ ጉዳይ ሆኖ ነበር እንዴ በአቡ በከር አህመድ ረድ ስታደርግ "" ወንድ ሁንና"" ፣ "" የታለ ወንድነትህ"" ምናምን ያልከው?
✍✍ ወንድሜ ሳዳት! የብረት አንሺ፣ የብላክ ቤልት፣የብሉ ቤልት እና የየሎ ቤልት ጫወታ ጉዳይ ስለ ነበረ ነው እንዴ ለአቡ በክር አህመድ "" ወንድ ሁንና"" ፣ "" የታለ ወንድነትህ"" ስትለው የነበረው??
✍✍ ወንድሜ ሳዳት! ትላንትና "በረድ" ስም ሌላ ነገር እያካሄድክ ከነበረ ወደ አላህ ተመለስ!
✍✍ አረ ጉድ በል! አይ ሳዳት! እንዲህም አልክ፦ "" እራሱን ወደ ሱና ያለ እውቀት እያስጠጋ ወንድ ከሆንክ እስቲ እንትን ከሆናቹ የሚል አገሪቱ ላይ የተምታታበት "" ንቅለ ተከላ የሚያስፈልገው ብዙ ወጣት አለ""!!
✍✍ በጣም ገርሞ የሚገርመው ደሞ "" ወንድ ከሆንክ "" የሚለውን ነገር ባወገዝክበት ቦታ በራሱ ትንሽ ሄድ ብለክ ""ወንድ ከሆንክ… ወንድነትህን አሰያቸው "" ማለትህ ነው!!
👆👆 እዚህ ጋ ባንተው በራስህ አባባል "" ንቅለ ተከላ"" ያስፈልግህ ይሆን???
መልሱን ለራስህ ትቼዋለሁኝ።
እኔ የምልህ እዚህ ጋ "" ወንድ ከሆንክ"" ስትል ዲን የብረት አንሺ፣ የብላክ ቤልት፣የብሉ ቤልት እና የየሎ ቤልት ጫወታ ጉዳይ ሆኖ ነው አንተ ጋ ???
فإنا لله وإنا إليه راجعون!
ወይስ ላንተ ሲሆን ሌላ ………?
قال الله تعالى في كتابه: {{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُونُوا قَوَّامِينَ للهِ شُهَدَاءَ بِالْقِسْطِ وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ شَنَآَنُ قَوْمٍ عَلَى أَلَّا تَعْدِلُوا اعْدِلُوا هُوَ أَقْرَبُ لِلتَّقْوَى وَاتَّقُوا اللهَ إِنَّ اللهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ }} سورة المائدة(8).
فلا حول ولا قوة إلا بالله! تنكر ما كنت تعرف؟
ትላንት በአቡበክር የተናገረው ዛሬ የሱናውን ጀግኖች ለማጣጣል እና ያላወቁትንም አካሎች ለመሸወድ ቀየረው ( አወገዘው)።
فيا سبحان من يقلب القلوب!
فرحم الله من عرف خطأه فتاب إلى الله.
يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك
وأحسن لنا الخاتمة.
كتبه أخوكم سلطان بن حسن تعاونا على البر والتقوى.
በቻናላችን ለመቀላቀል፦👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abunueaymsultanhassen