بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله الذي من علينا بنعم عديدة وأعظمها الإسلام نحمده سبحانه وتعالى ثم الصلاة والسلام على خير من قام بالشكر نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين أما بعد فيا إخواني الكرام! وأخواتي الكريمات! سلام الله عليكم ورحمته وبركاته.
👍👍 አልሐምዱ ሊላህ እነሆ በጉጉት ስንጠባበቀው የነበረው የ"ለተሞ" ኮንፈረንስ ( የደዕዋ አጅቲማዕ) በሚገርምና በሚያምር ሁኔታ ትላንትና እሑድ ከዐስር ሰላት በፊት ተጠናቀቀ።
الله أسأل أن يجعل هذا الإجتماع اجتماعا مباركا ويجعل تفرقنا بعده تفرقا معصوما إنه رحيم ودود.
✍✍ ሀቂቀተን ይህ ፖሮግራም የበርካታ ሰለፊዮችን አንጀት አርሶዋል። የበርካታዎቹንም የአህለል ቢድዓ አንጀት አቁስሎዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁኝ።
فكيف لا يفرح السلفي بمثل هذه الإجتماع تُنصَرُ بها السنة وأهل السنة وتُهانُ بها البدعة والمُبتدِعة!!
📚📚 ውድ ወንድሞቼ! እናም ውድ እሕቶቼ! ከእኛ መሐከል እዛው ቀርቦ ለመሳተፍ አሏህ ያበቃን አካሎች በሰማንው እንስራ፣ በቻልነው ያክል ደሞ የሰማንውን ለሰዎች ለማድረስ ጥረት እናድርግ።
እዛው ቀርበን ያልተሳተፍን አካሎች ደሞ በፖሮግራሙ የተሰጡትን ምክሮች በተለያዩ የሱና ዱዓቶች እና ኡስታዞች ቻናል ይለቀቃሉ ዳውሎድ አድርገን እንጠቀምባቸው።
✍✍ أخوكم سلطان حسن السلطي.
https://t.me/abunueaymsultanhassen