🌹💐قناة أبي سمية الأثري🌹🌹🌹💐


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan



Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


የሚገር ምነው ደረቅ ጃሂል ማገዶ

ያስጨርስሀል እንጂ አያምንልህም



https://t.me/Abusumeya1


📮ስለ ተውሂድ አሳሳቢነት አጠር ያለች

በትንሹ ወንደማችሁ አቡልሀሪስ አብዱረህማን አላህ ይጠብቀው።

🕌 አ/አ ወረገኖ


🔗
ht rel=/i'nofollow'>b>tps://t.me/Abulharis1/4033
👂👂

https://t.me/Abusumeya1




የሀበሻው ዋርካ የነጅዶች አንበሳ
አድምጥልኝማ ሸህ ሙሀመድ ኢብኒ አሊ አደም ረሂመሁላህ
👂👂

https://t.me/Abusumeya1


الإستقامة على المنهج القويم አል ኢስቲቃማ አላመንሀጂልቀዊም dan repost
الحمد لله
اليوم يوم السرور لي لأن إخواني الكرام
في الله من منطقة غورو زاروني

جزاهم الله خير الجزاء وجعلهم الله من الذي أخبرنا النبي صلى الله عليه وسلم عنه قال

👈 رجلٍ زار أخًا له في الله: فأرصد الله على طريقه ملكًا، فلمَّا مَرَّ عليه قال: أين تريد؟ قال: أريد أخًا لي في الله، قال: هل لك من نعمةٍ ترُبُّها عليه؟ قال: لا، ولكني أُحبُّه في الله، قال: إني رسولُ الله إليك أنَّ الله يُحبّك كما أحببتَ

والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته


💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌺መታጠብ
➋ 🌺ሽቶ መቀባት
➌🌺 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብ ልጁን

«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
 

🌺በሰለዋት በዚክያውለን

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد


🤲اللهم صلي وسلم على نبينا محمد
https://t.me/Abusumeya1
href='' rel='nofollow'>


🟣ገርሞ የሚገርመኝ  ነገር ነው ክክክ ❗️

👌ሁሉም የአቡኒብራስ  ጠላቶች ይሄን ሁኔታቸው ይመሳሰላል።

👇=======👇=======👇

👉እደት ካልከኝ    🔴የመጀመሪያዎቹ  አህለ ዶላል የሆኑት   አምስት( 5 )ስም አለው   ብለው ከሰሱት

🟣ሌሎቹ   ደግሞ እሰርግ ወጥ ላይ  መርዝ ጨምሩ ብለሀል  ብለው ከሰሱት

🟣ሌሎች  ደግሞ  ለመግስት  ግብር  አትክፈሉ ብሎል ብለው ከሰሱት

🟣የሚገርም ነው  ሌሎች ደግሞ ከዚህ በፊት አብረውት የነበሩት እሱ ዴሴ ከመጣ በኃላነው    ከህዝቡጋ እድንለያይና እዳንስማማ ያደረገን ይላል  አጂብ ነው

ይገባሀል ወዳጀ

🟣አስቡት ይህ ሁሉ ስቃይ እና  እንግልት ሲደርስበት ሌሉች ደግሞ  በዛን ሰአት  ምን ይሉ ነበር?  ከሺማግሌ እስከ ወጣት ያሉት ከሀገር  እስከ ውጪ ያሉት ባጠቃላይ ፈረጀላሁ ኩርበተህ አላህ ከስር ያስፈታው ወዘተ… እያሉ ዱዐእ ያደርጉ ነበር

🟣 አቡ ኒብራስ የተበደለ እንደሆነ ነበር የሚያረጋግጡት👉  እሱ ሀቅ ላይ ነው  ዟሊሞች ናቸው  እዲሁም  ጠማሞች ናቸው  እያሉ ነበር

🟣እነዝህ አካላቱች ደግሞ  አሁን ላይ  አንዱ ለአንዱ  ጠበቃ በመሆን  ያለምንም  መረጃ  ከሱና አሶጥተው አህሉል ሀሩራ ብለውት  እርፍ
    
🟣የሚገርም ነገር ነው   ያሁኖቹን  ስንናይ  ምንም እኳን ያሁኖቹ አመጣጣቸው  ከመጀመሪያዎቹ  የተለየ ቢሆንም እሱን ለመጉዳት እና ለመጣል ከመሞከራቸው በፊት ቆም ብለው በቀድሞዎቹ ሴረኞች በነዛ  ትምህርት  መውሰድ ነበረባቸው።

🟣 ምክነያቱም  በበደል በውሸት በቅጥፈት የፈለጉትን ቢያደርጉ ምንም እደማይጎዱት የመጀመሪያው  ያለፈበት አሁን ላለው ጠቋሚ ነበር

💥ومن يتوكل على الله فهو حسبه👌

🟣ልክ አንድ ሰው  ማነው የፈጠረህ  ሲሳይ የሚሰጥህ  ሂያው ያሚደርገህ የሚገልህ ብትለው  ምንድ ነው መልሱ   ያለምንም ቺግር  አላህ ነው  ወይም (ፈጣሪ)ይለሀል

🟣ታዳ አተ ልትለው የሚገባው ምንድነው   በዝህ ካመንክማ  እሱኑ ብቻ ለምን በኢባዳ አትነጥለውም
ትለዋለህ አይደል????

እኛ ደግሞ እንላቺዋለን

🟣የመጀመሪያዎቹ  በዙልም በምቀኝነት ያሳሰሩት በጠማማነት ከሀቅ የራቀ አካሄድ በመሄዳቸው ከሆነ አላህም ያረዳቸው ወይም ያላገዛቸው፦  

🟣እናተስ  ከነሱ የተለየ አካሄድ የሄዳቺሁት የቱጋር ነው ????  ለምን በነሱ አትመከሩም? ??  የፈለጋችሁትን ብትሉ ፈፅሞ መጉዳት አትችሉም አላህ ፃፈው ቢሆን እንጂ

🟣እነሱም  የሄዱበት  በውሸት  እናተም  እየሄዳቺሁ ያላቺሁበት  ውሸት  ምንድነው ልዩነቱ? ???!

✍አቡ ሱመያ ከአዲስ አበባ ሰማይ ስር

https: rel='nofollow'>//t.me/Abusumeya1


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🤲اللهم صلي وسلم على نبينا محمد
https://t.me/Abusumeya1


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👂👂

https://t.me/Abusumeya1


الدعوة السلفية في ورئلو dan repost
#የሙርጅኣ-ልጋግ-ፈፅሞ-እንዳትሆን!!
👉እኛ ስለ ሸይኸ አቡ ኒብራስ ስለ አቡ ቀታዳ ስለ ጀማል ያሲን ምን አገባን !አላማችን አሏህን ማግኘት ብቻ ነው ።

በጌታዬ ይሁንብኚ ከኢኸዋን ጋር ከጀምዕዮችም ከፉርቃኖችም ከአቡ ኒብራስም የአቂዳ ኪታብ ቀርቻለሁ የአቂዳ ልዩነት የለውም ሸይኽ አቡ ኒብራስን ተክፊሪይ የሚሉት እሱን እንዲጠሉ በምቀኚነት እንጅ የአቂዳ ችግር የለበትም ሸይኸ አሏህ ይጠብቀው ሙሽሪክን ሙሽሪክ ብሎ ግልፅ አድርጎ ስለወጣ እንጅ.....

ልብህን ለሃቅ መክፈት ካልቻልክ በጥላቻ መና ትቀራለህ እንጅ ማንንም አጎዳም !

👉ኢማን ሶስት ደረጃ አለው :-
#በልብ ማመን ነው
#ባፍ መናገር ነው
#በተተግባር መግለፅ ነው ።እነዚህ በአንድ ሰው ላይ ካልተሰባሰቡ አደጋ ነው ።

#ሙ*ና*ፊ*ቆ*ች በልብ አያምኑም ነገር ግን ባፍቸው ይናገራሉ በተግባርም ሶላት ይሰግዳሉ ግና ከካfiር በላይ ጀሃነም ይቀጣሉ።
#ሙርጅኣዎች በልባቸው ያምናሉ (ኢማን በልብ ነው የላሉ) በተግባር ይተገብራሉ ባፋቸው ግን ግልፅ አያደርጉም ለምን አቂዳቸው የተበላሸ ነወ ብዙዎችም ከእመነት ያስወጡዎቸዋል!
#ትክክለኛ አማኞች ግን በልባቸውም በአፋቸውም በተግባርም ያምናሉ።

#ሙርጅኣዎች 3አይነት ናቸው

1/ሙርጅኣቱል ጀህምያ:-እነዚህ ኢማን በልብ ነው ይላሉ
2/ሙርጅኣተል ከራምያ:-ኢማን በምላስ መናገር ብቻ ነው ይላሉ
3/ሙርጅአተል ፉቅህያ :-እነዚህ ደግሞ ኢማን በልብ ማወቅ በምላስ መናገር ብቻ ነው ይላሉ

ወደኛ ሃገርር ስንመጣ የሙርጅኣ ፊክራ ያለባቸው ሙሽሪክን ሙሽሪክ አይሉም እንዲሁም ግልፅም አያደርጉም ምክናያቱም አንድነታቸው ይበተናል ሙሽሪክን መረጃ ሳናቀብለው አናከፋርም ይላሉ ማርስ ላይ ያሉ ይመስል ሸይኸ ሷሊህ አል-ፈውዛን ሀፊዟሁሏህ እንዳሉት...

ወዳጀ ሙሽሪክ ሙሽሪክ ነው ሙሽሪክን ያላከፈረ ወይም በሙሽሪክነቱ የተጠራጠረ እራሱ ይከፋራል በዚህ ላይ ኢጅማ ነው ሂላፋ የለም

ሙሽሪክ ሙሽሪክ ነው ያለ ምንም ጥረጥር መረጃ የምናደርሰው ልናከፍረው ሳይሆን ነግረነው ተውበት አድርጎ ወደ አሏህ እንዲመለስ እንጅ ለማkfiር አይደለም መጀመሪያውም ካfiር ነውና ።ተውበት አላደርግም ካለ ግን ተብራርቶለት እንፍለመዋለን መልክተኛውصلى الله عليه وسلم እንደተፍለሙት ያ ማለት ደሙም ገንዘቡም ሃላል ይሆናል ማለት ነው ።

ምርጥ ነን ካላችሁ ግለሰቡን ትታችሁ ንግግሩን ሞግቱ ምርጥ ማለት ግለሰቡን ትቶ ንግግሩን መሞገቱ ነውና!!

ሲቀጥል ሙስጠፋ ተክፊሪይ ነው ካላችሁ ተክፊሪይ ለመሆኑ መረጃ አስቀምጡ ግን አንድም መረጃ አታመጡት ።

በስተመጨረሻም ችግር ካለባችሁ በውስጥ ጨርሱ በናተ ምክናያት ዲኑ እንዲጠላም ሆነ ዲኑን ለቀው እንዲወጡ አታድርጉ ባልተገራ ስነምግባር!!


Copy…

🔗https://t.me/Abulharis1/4026


🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥 dan repost
⭕️አጠር ያለች መልዕክት ለአዲስ አበባዎች
በመሀከላችን የተከሰተው አለመግባባት  እንደሚታወቀው  ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ መምጣቱ ይታወቃል ። ነገሩን የሚያባብሱት ደግሞ አንዳድ የዳእዋው ተቀፅላ የሆኑ ኡስታዞች ናቸው።   በተለይ በተለይ ፉርቃን ዙሪያ ያሉ  አንዳድ የግል አላማ ያላቸው  ሀረግ መዛዦች መሆናቸው ግልፅ ነው ።

⭕️  እናም እነዚህ ግለሰቦች መሻይኽ ተብየዎችን  በውሸት ገፋፍተው ገፋፍተው ፈትዋ ካሰጡ ቡኋላ  ለውሸቱ አፀፋ ምላሽ ሲሰጥ  ። እናም ችግሮቻቸው መገለፅ ሲጀመር ነጠላ ዘቅዝቀው  ማልቀስ ጀመሩ ።
⭕️  ረድ መደራረግ የጀመረው ጀማል ያሲን መሆኑ ግሌፅ ነው። ከእርቁ ቡኋላም  ረድ የጀመረው እራሱ የፊትናው አባት ጀማል ነው።
⭕️ ጀማል ማለት ወሎዎች ዘንድ በቀይ መዝገብ የተመዘገበ ግለሰብ ነው ። ይህ መዝገብ ከትውልድ ትውልድ ይለተላለፋል።

⭕️  ከፉርቃን በኩል ሁነው ሆዳቸውን የሚሞሉ አንዳድ መሀይማኖች ለምን ጀማል ተደፈረ ብለው የረዱ አውድማ ውስጥ ዘው ብለው ገብተዋል።
እነዚህን ግለሰቦች በሳል የሆኑ ወንድሞቻችን ተው ይቅርባችሁ ላታሳምሩ አታበላሹ ብለው መክረዋቸው ነበር ።ነገር ግን በእምቢተኝነት አሰላለፋቸውን ከጀማል ጎን በማድረግ የወሎን ዳእዋ ለማዳከም   ያላደረጉት ውጣ ውረድ የለም ።  ከሪሙ ጌታችን አላህ ጠብቆል እንጂ።
⭕️  መልዕክቱ  አይደለም አዲስአበባ የምትኖሩ ገለባዎች ይቅርና   ከውጭም ቢለፈልፉ የወሎን ዳእዋ አትጎዱትም ።   ምክኒያቱም ተበዳዮች እኛ እስከሆን ድረስ አላህ ይረዳናል።

⭕️ እኛን ከእስልምና የሚያስወጣንን ሸህ   አናከብርላችሁም ። እዛው ጥጉን ይያዝ ።   እነሱ ተነኩብን የምትሉም እዛው አብራችሁ ጥጋችሁን ያዙ።

እነሱ እንዳይነኩ ካላችሁ ዋሽታችኋል እና ቶሎ ቶበት አድርጉ አትሉም  ለነገሩ  ያልተማረ አእምሮ በቂረአትም ያልተገራ እና በወንጀል የታጨቀ አእምሮ ይዘህ በየት ታስበዋለህ ።

⭕️👂   መቼም አንላቀቅም ከተማሪዎች እስከ ተናገሩብን መሻይኾች አንለቃችሁም ።በመረጃ እንጠበጥባችኋለን ። ገና ምን አይታችሁ።

⭕️https://t.me/Al_Menjeniq


📮 አጠር ያለች ምክር



🎙 በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ብኒ አብዲላህ አላህ ይጠብቀው።

ሀምሌ 28 /11/2016E.C

🕌 በመስጅደ ነጃሽ  { ደሴ } ከሙሃደራ በኋላ የተሠጠች ምክር

ድምፁን ለማገኘት

👇👇👇👇👇👇👇👇👇


🔴 👉
htt rel='nofollow'>ps://t.me/AbuNamuse

🔴  👉  htps://t.me/Abumahiasselefi
------👉https://t.me/Abusumeya1 👈


የቁር አን ግብዣ

ከሱረቱል መሪም የተቆረጠ

በተወዳጁ ወንድማቺን አቡ ሙሐመድ ኢድሪስ ጎሮ

ተሰምቶ የማይጠገብ የአላህቃል ብቻነው ማራኪ በሆነ አቀራር

ይጋበዙ


------👉https://t.me/Abusumeya1 👈




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
📌👉የሸይኽ ፈውዛን ማራኪ ንግግር ልጋብዛቺሁ ልብ ያለው ልብ ይበል ።

በደብ ስሙልኝ👆👆👆

⭕️👉https://t.me/Abusumeya1 👈


🎤القارئ ابو يسرا📗 dan repost
ول ول ول ول لل لل لل لل لل لل لل لل

☝️☝️☝️ሽማግሌው ወለለለለለለ ለለለለ ሲል ድሮናችን አደገች ባሰባት

قال تعالى :_وقل جاء الحق وزهق الباطل ان الباطل كان زهوقا

ههههههههههه
🔺
https://t.me/alqariabuyusra
🔺
📚በቃ ምን ታደርገው አላህ ከፍ ያደረገውን ማንም ዝቅ አያደርገውም

👌አቡ ረይሀና በርታ በርታ በርታ

https://t.me/Al_Menjeniq/1239


📮 ለሞት መዘጋጀት

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በአባታችን አቡ ሀቢባ ሸይኽ በድሩዲን  ሠኢድ  አላህ ይጠብቃቸው።

ሀምሌ 28 /11/2016E.C

🕌 በመስጅደ ነጃሽ  { ደሴ }

ድምፁን ለማገኘት

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🔴  👉  https://t.me/Abumahiasselefi

------👉https://t.me/Abusumeya1 👈


ዑዙር ቢል ጀህልን

🎤🎤🎤🎤🎤🎤

በተባለው መስአላ


ጉዳይ ማብራሪያ ተጀመረ


🔴 ቁጥር አንድ 🔴

🎤🎤🎤🎤🎤🎤

ሳያቅ ትልቁን ሽርክ የሰራ

አድስ ሰለምቴ ወይም እየሰገደ እየፆመ


ሳያቅ ሽርክ የሰራ ሰው በዱንያ

ሁክሙ ምንድ ነው



ቁጥር አንድ 01


👇👇👇👇👇👇


በተወዳጁ ኡስታዝ ሙስጠፋ አብደላህ


https://t.me/selefiyah_jijiga1/152


👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..። dan repost
ኡስታዝ ገብቷል ፈጠን ብላችሁ ግቡ


أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ "" dan repost
🔺👌ሐያ ወደ ቂርአት....

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

249

obunachilar
Kanal statistikasi