🎤القارئ ابو يسرا📗


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


📝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

የቴሌግራም ሊንክ
https://t.me/alqariabuyusra

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🔴======  ሰለፍዮች  ======🔴

የኑሮ ቅመሞች  የምድር  ከዋክብት
ለሙብተድዕ  ድሮን   ለምቀኛ አናብስት
ለኢኽዋን  ሚሳይል  ተወርዋሪ መቅሰፍት
ለአህባሾች  ኑኩለር  ለሙርጅአ ቅጣት
ለቤተሰባቸው  ማር  ለወደዱት  ወተት
የሹቡሐ ራዳር   አርበትባች   በጭንቀት
አበጣሪ  ጀግኖች እንክርዳዱን  ከምርት
አንድደው  ሳይጥሉህ  ሳያደርጉህ  ዱቄት
መለስ በል  ወዳጄ     መኖር   እወቅበት

🔴 =====---- ይቅርብህ ----=====🔴

በልልክ   አትቃጠል   አታውራ  እንዳሮጊት
አትሁን  ሴረኛ   አትምሰል   ክፉ  ሴት
እንግብግብ  አትበል  ይለክፈካል  ግፊት
ሱኳርም  ያመጣል    አደጋ  ነው  ንደት
መንገድ  ያስለቅቃል ያወድማል ጭንቅላት

  🔴===------  አዎ----====🔴

     አትሁን   ሬሳ     በቁምህ አትሙት
የሒዝቢይ  ጥገኛ  የኢኽዋኖች  ጅራት
ለሱንዮች  አዛ    ለሒዝብዮች  ድመት
ሆነህ  ትቀራለህ    የውኃ ላይ  ኩበት

🔴  =====------     -----===== 🔴
---

👉👇 ለቀጥታ  ስርጭት 👈👇
https://t.me/AbuNamuse

https://t.me/alqariabuyusra


🌹🌹🌹🌹🌹@ ቤት ያለ ምሶሶ  እደማይቆም  ሁሉ ‼️
           ⭕️👉ወንድ ልጂ  ያለሴት መቆም  አይችልም ።
              ወንድምየ ምን ልልህ   መሰለህ  ❗️
     ⭕️@እናትህን እህትህን   እደምወዳቸው ሁሉ
  የትዳር  አጋርህንም  በደብ አድርገህ ውደዳት ‼️
            • 🥀🌹ምክናየቱም ላተ ብላ ነው ከእናት ከአባቷ ከእህት   ከወንድሞቿ  ተነጥላ የመጣችው  ⁉️
         ⭕️👉™ወንድምየ   አስብ  እስኪ   ወንድምም አባትም   ትሆነኛለህ ብላ ነው። የወደደችህ ፍቅሯን  የሰጠችህ   ቢከፋትም ቢደላትም   ካንተ ውጭ  የትም አኬድም ።‼️
¶🌹💐 ከጎኗ ሁንና  አባብላት አይዞሺ  በላት  ሴት ልጂ ናትና ቶሎ  ሊከፍት ይችላልና ።
                      _ __
           ወንድምየ
    ®    ⭕️👉በሴት ልጂም ጨካኝ አረመኒ አትሁንባች
        ምክናየቱም ከሴት ነውና የተወለድከው ።
    № 🔥አታታላቸውም  ወስጣቸውን የሚነካ ነገርም  አትናገራቸው።
                      ምክናየቱም  ውስጣቸው  በቶሎ   ሊጎዳ ይችላልና ።
№ ❌አገባሻለሁ እያልክም አታታላቸው ።
ምክናየቱም አንተ ከሌላይቱ ጋር ነህ  ግን እሷ  አንተን ትጠብቃለች  ።❗️
$ ⭕️👉እውነቱን    ያወቀች  ግዜ ግን    አንተም ትዋረዳለህ    እሷንም ትጎዳታለህ     ተጠቀቅ  ወንድምየ   ❗️⭕️
                        _\_\
                  👉ላተም ለኔም  ነው ምክሩ
                
                        Abu      Reslan
        
           ⭕️👉https://t.me/gfffffffbbb
          
⭕️👉https://t.me/alqariabuyusra


ሳምንታዊው የእሁድ ሙሀደራ


ዱአ ማድረግ አላህን መለመን መማፀን በሚል ርእስ



በኡስታዛችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አብደላህ حفظه الله تعالى



ዳንድቦሩ ሪልስቴት



👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Al_Miaraj_11

https://t.me/almiarag_12


🌺🌺🌺🌺🌺
💐💐💐💐💐
🌹🌹🌹🌹🌹

https://t.me/alqariabuyusra




قناة أبو فيصل الأثري dan repost
السلام عليكم ورحمت الله وبركاته
------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

👉ወንድሞች ዛሬ እንደሚታወቀው እሁድ ነው እናም ሳምታዊ ሙሀዶራ ይኖረናል: :

👉ቦታው አስራ ስድስት መስጂደ ተቅዋ ነው የሰማችሁ ወይም መልዕክቱን ያያችሁ ወንድሞች ወይም እህቶች ላልሰሙት አሰተላልፉ ❗️❗️


👉ያው እንደሚታወቀው ከመኽሪብ ቡሇላ ነው


👉ሁሉም ሰው እንዲሳተፍ ከወድሁ በአንክሮት እንገልፃል ❗️❗️


🟢🟢👉https://t.me/Abufeisolalaseri


🎙🎙🎙

#ደስ #የሚል #ቁርዓን‼️
ማራኪ ቲላዋ

📖
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَقُولُوا قَوْلًا سَدِيدًا

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ትክክለኛንም ንግግር ተናገሩ፡፡

🎤 በአቡ ዩስራ ሙራድ حفظه الله تعالى




📚👉
#ቻናላችንን #ይቀላቀሉ

👉👇👇👇
🛍👉
https://t.me/alqariabuyusra


⭕️መቼም እኔ አድድድድድድ አድርጉ ካላልኳችሁ እናንተ አታደርጉም አይዴል

https://t.me/alqariabuyusra

በሉ አሳታወስኳችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይራ

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹


🔴 ወንድማችን አቡ ዩስራ ሙራድ ሉጓማ

የ الله ን ቁረዓንን በዚህ መልኩ ያሰማናል አዳምጡት🔴

👉https://t.me/Mesjid_Al_furqan_Kelala




🔴 ድናዊ ' ትምህርት አዘል ግጥም

እንድሁም በሰዎችም ላይ ያለባቸዉን ሹብሀ የሚበይን ግጥም ነዉ

🔴 ይህ ወንደማችን በጣም ደስ የሚል ታዳጊ ወጣት ወንድማችንነዉ

🔴 ጥሩ የሆነ የቁርዓን ድምፅ ያለዉ ነዉ الله በረካና ኢኽላሱን ይወፍቀዉ ።

🔴 👉https://t.me/abuamete_awel

🔴👉
https://t.me/Abumahiasselefi/2636


_ወደድንህ ለالله_
🎙🎙🎙

‼️
ማራኪ ግጥም

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

🎤 በወንድም አቡ ዩስራ


📚👉
#ቻናላችንን #ይ

👉👇👇👇
🛍👉
https://t.me/alqariabuyusra




ህፃናቶች ጥያቄና መልስ (( አሏህይጠብቃቸዉ))
➷◈በጣም ደስ ➷የሚል በሚያስደምም ሁኔታ ህፃኑ ቢላል ከድር ይጠይቀል ህፃኑ አቡቦክር ሙሀመድ እጅግ ➷በሚያስደስት ➷ሁኔታ እያብራራ ሲመልስ ➷አሏህ ይጨምርላቸው ሀቂቃ ማስቀናታቸው ያስብላል ይደመጥ።።
💐አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታይ እህት ወንድሞች

✔️የቅዳሜው ፕሮግራም ነው።።።።።።

https://t.me/merkezasuna
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
https://t.me/merkezasuna
https://t.me/merkezasuna




🎙🎙🎙

#ደስ #የሚል #ቁርዓን‼️
ማራኪ ቲላዋ
🔷ከመስጅዴ ተቅዋ 16 ልጓማ ከመغሪብ ሶላት የተወሰዴ

📖من سورة الفاتحة والبلد والعاديات

🎤 በአቡ ዩስራ ሙራድ حفظه الله تعالى




📚👉
#ቻናላችንን #ይቀላቀሉ

👉👇👇👇
🛍👉
https://t.me/alqariabuyusra




ግጥም በህፃን አብደል ሀኪም

የእናት የአባት ሀቅ በሚል የተዘጋጄ የሚደንቅ

ግጥም ነው ።

https://t.me/merkezasuna


🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

https://t.me/alqariabuyusra


ኢስላማዊ የህፃናት ትምህርት ሴንተር በልጓማ dan repost
💐አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታይ እህት ወንድሞች

✔️የቅዳሜው ፕሮግራም ቅደም ተከተሉን በጠበቀ መልኩ አስተካክለን እንለቃለን በትዕግስት ጠብቁን

https://t.me/merkezasuna
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺


💐ታላቅና የሚያጓጓ ፕሮግራም ግብዣ💐

🔴🔸ውድና የተከበራችሁ በልጓማና በዙሪያዋ የምትገቹ እናትና አባቶች እንድሁም እህትና ወንሞች ከላይ ለመጥቀስ እንደሞከርነው

🔷ታላቅና የሚያጓጓ እንድሁም ቢያመልጥ የሚያስቆጭ ዝግጅት ላይ መጋበዛችሁን እየገለፅን


https://t.me/merkezasuna

https://t.me/alqariabuyusra

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

460

obunachilar
Kanal statistikasi