?منهاج السلفية?


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


አላማችን ሙስልሞች ዲናቸውን እንዲያውቁ ማገዝ ነው
ለአስተያየት በዚህ ያድርሱን
????????
? @mennhaj_selefiya?
?????????

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


قناة الخير dan repost
ኢቺ ናት ሰኡዲ ማለት
ሁለት ሚሊዮን ሱሪያዉያን ተቀብላ ሶስት ሚሊዮን የመናዉያን አራት መቶ ሺ ፊሊስጠማዉያን አንድ መልዮን ሮሂንጋዉያን ኢንደ ጢገኛ ሳይሆን ኢንደ ሳኡዲ ህዝብ ኢንዲኖሩ አድርጋለች በዮርዳኖስ እና በሌሎች ሀገሮች ያሉትን የሙስሊም ሀገር ስደተኞች መተዳደሪያቸው የሰኡዲ እርዳታና እንክብካቤ ነው

ማህሙድ አብዱልሀኪም አቡ አብዲላህ

//////////////////////////////
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


ሽርክና በእናት ላይ ዝሙት መፈፀም የቱ ይበልጥ አደጋው የከፋ ነው ?
።።።።>።።።።።።>።።።>።።።።>
መልሱን ከሼኹል እስላም ሙሐመድ ብን አብድል ዋሐብ ይከታተሉ

ሸይኹ ሂወታቸውን በሙሉ ማለት በሚቻልበት ሁኔታ ቢዙውን ሂወታቸውን የጨረሱት ተውሒድን በማስተማር ነው ።
//
ከእለታት አንድ ቀን ነጋ ጠባ ተውሒድ ማስተማራቸው የበዛባቸው ኖረው ርእሳቸውን እንዲቀይሩ ይጠይቋቸዋል ፣"ቸውሒዱ ይበቀናል አውቀነዋል " በማለት ።ሸይኹ "እስኪ እናስብበታለን ኢንሻአላህ"አሉ።
//
ከዚያም የሆነ ሰአት ላይ አዝነውና ቸክዘው ወደነሱ መጡ ።ምክንያቱን ሲጠይቋቸው "አንድ ሰው ከጎረቤት ሰፈር አዲስ ቤት እንደገባና ጂን እንዳይጣላው በመስጋት ለመቃረቢያነት ከቤቱ መግቢያ ጉበን ላይ አውራ ዶሮ እንዳረደ ሰምቼ ነው ። ለማንኛውም ተገቢውን እርምጃ እንወስድ ዘንድ ጉዳዩን የሚያጣራ ሰው ልኬያለሁ "አሉ ።በማግስቱ ሲመጡ "ጉዳዩ እንዴት ሆነ ?"ብለው ጠየቁ "ጉዳዩ ለኔ እንደደረሰኝ አይደለም ። የተከሰተው ነገር ሌላ ነው "አሉ።"ምንድን ነው ነገሩ"?አሉ።"አይ የተባሉት ሰዎች ይህን ነገር አልፈፀሙም ።
//
ነገር ግን #እከሌ_በአናቱ_ላይ_ዝሙት_ ሰርቷል"አሉ ሸይኹ። ይህኔ ተማሪዎቹ "በእናት ላይ ዝሙት ?!አዑዙ ቢላህ!በእናቱ ላይ?!አዑዙቢላህ !"ማለትን ያዙ ።ሸይኹ የዚህን ግዜ "ምንኛ የምትገርሙ ናችሁ ?!ከታላላቅ ወንጀሎች ውስጥ በአንዱ ላይ የወደቀውን በዚህ መልኩ ተቃወማችሁ _የሰራው ጥፋት ከኢስላም ያላስወጣው ሆኖ ሳለ።'ሺርክ ላይ ወደቀ' '፣ከአላህ ሌላ ላለ አረደ '፣ 'አምልኮትን ከአላህ ሌላ ላለ ሰጠ'ስትባሉ ግን ይህን ያክል አልተቃወማችሁም!!!" አሏቸው ።[{ጃሚዑ ሸሩሒ ከሽፉሽሹቡሃት ፡478]}

አስተውል የኔ ወንድም !አስተውይ የኔ እህት !ሽርክ ምን ያክል አደጋ እንደሆነ

ተውሒድ የሁለት ሀነር የስኬት ቁልፍ መፅሐፍ [{ገፅ 26]}


https://telegram.me/gfyygy


ሸይኽ አሕመድ የሕያ አን–ነጅሚይ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ

"የቢዳዓ ባልተቤቶችን መጥላት ኡማውን መበታተንና መከፋፈል ነው ብሎ የመጎተ ሰው ጠማማ ነው። ምክኒያቱም ህዝቦችን በጥመት ላይ መሰብሰብ ይፈልጋል።"

【ኢርሻዱ ሳሪ 58】
https://t.me/ahlusunnaweljemea


ጀማዓ አል ተብሊግ እነማን ናቸዉ ?

🔊 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን ዐልዐሩሲ ( ሀፊዘሁሏህ )

t.me/meqsud_ibn_muhammed






እምነትን ከሚያራምዱ ግለሰቦች ጋ ልዩነትን ይፈጥራል ይህ ደግሞ የሚጠላ ሳይሆን #እሰይ የሚያስብል ነው ፡፡
"
"
"
"
እንግዲህ በኔ የእውቀት ደረጃ ይህንን ብያለው አቋሜን ሀቅ ሆኖ ካገኛችሁት የመቀበል ግዴታ አለባችሁ ፡፡
አደራ ሀቅ ሆኖ እንዳታስተባብሉትና መግቢያ ላይ በጠቀስነው ሀዲስ መሰረት ኩራተኛ ተብላችሁ ጀሀነም እንዳትወርዱ ፡፡

ባጢል ሆኖ ካገኛችሁት ደግሞ ፦ እኔም መንገድ ስቼ እናንተንም አስቼ እንዳልጠየቅ ራቁት ፡፡
"
"
"
ጌታችን ( አላህ ) ሀቅን ሀቅ አድርገህ አሳየንና የምንከተለው አድርገን
ባጢልንም ባጢል አድርገህ አሳየንና ከሱ የምንርቅ አድርገን !!!!

ሰለፊያ በሁለት ድንበር ማለፎች መካከል የምትገኝ የጠራችና የፀዳች #የነብያችንና_የሰሀቦች መንገድ ነች ፡፡

ጌታችን ( አላህ ) የስም ብቻ ሳይሆን የተግባርም ሰለፊይ ታደርገን ዘንድ በምርጥ ስሞችህና በላቁት ባህሪያቶችህ እንለምንሀለን ።

ኮፒ ነው

""""""""""""""""""""
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


ሰለፊይ ማለት ያልተበረዘውንና ጤናማውን የረሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰለም እና የሶሀቦቺን የሰለፎችን ( ቀደምቶችን ) መንገድ መከተል ነው ፡፡
======
=============================
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ በጣም አዛኝ በሆነዉ ፡፡
~~~~~~
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""

ነጥብ አንድ
~~~~~~

➊ ሰለፊይ ማለት ምን ማለት ነው ..?
.
➋ እራስን ሰለፊይ ብሎ መጥራት ይቻላል ..?
.
➌ እራስን ሰለፊይ ብሎ መጥራት ለምን አስፈለገ ...?
.
➍ ሰለፊይ የሚለው ስያሜ ይከፋፍላል ..?

በቅድሚያ ፦ ይህንን ሀዲስ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ ፡፡

>
ትርጉሙም ፡~
-----------------

አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ ነብያችን ( ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) ልቡ ላይ የብናኝ ያህል ኩራት ያለበት #ጀነት_አይገባም የዚህኔ አንድ ግለሰብ ( ያ ረሱለሏህ ) ከኛ መካከል ልብሱና ጫማው ምርጥ እንዲሆንለት የሚፈልግ አለ ፡፡ [ ይህ ኩራት ነውን ..? ]
.
ረሱል ( ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) -

> ብለውኛል ፡፡ [ ማለቷ ተዘግቧል ]
"
"
"
በዚህም መሰረት ሰለፊይ ማለት ነብያችን ሰሀቦችን ታቢዒኖችንና አትባዑ ታቢዒን ብሎም ከዛ በኀላ ያለፉ ምርጥ አዒማዎችን የሚከተል ማለት ነው ምክንያቱም ፦ ሰለፊይ ማለት ሰለፎችን የሚከተል ማለት ነውና ፡፡
"
"
"
ነጥብ ሶስት
~~~~~~~

➋ እራስን ሰለፊይ ብሎ መጥራት ይቻላል .?
( ለተባለው መልሱ )
"
"
አንድ መቶ አስራ አራቱን የቁርዐን ምዕራፎችንና ለቁጥር የሚታክቱትን ሀዲሶች ከላይ እስከ ታች ብትመለከቱ አንድም ቦታ ላይ ሙስሊም ከሚለው ስያሜ #በተጨማሪ ( ልብ በሉ በተጨማሪ ) ሌሎችን ስያሜዎች መጠቀም አይቻልም የሚልን አንቀፅ አታገኙም ይልቁንስ በተቃራኒው እራስን #በተጨማሪ ስሞች መሰየም እንደሚቻል መረጃዎች በሽ ናቸው ፡፡
ለዚህም መረጃዎቹ በአይነት ተከፍለዋል ፡፡

"
"
ነጥብ አራት
~~~~~~~~
"
"
➊ ) ከቁርዐን ፦ በቁርዐን ውስጥ ከሙስሊምም ባሻገር ምርጥ ሙዕሚኖችን አላህ በተለያዩ ስያሜዎች ጠርቷቸው እናገኛለን ለዚህም በግንባር ቀደምትነት #አስሀቡል_ካህፍ ( የዋሻው ባለቤቶች ) እና ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ስሞች ይገኛሉ ፡፡
"
"
➋) ከሀዲስ ፦ ከላይ የተመለከትነው ነብያችን እራሳቸውን #ሰለፍ ብለው መጥራታቸውና ሰሀቦች ፦
- አህሉል በድር
- በይዐቱ ሪድዋን
- ሙሀጂር
- አንሷር
ተብለው ተጠርተዋል ይህም ተጨማሪ ስያሜዎችን መጠቀም እንደሚቻል ያሳያል ፡፡
"
"
"
➌) ከዑለሞች ፦ ጥቂት የማይባሉ ዑለሞች እራስን ሰለፊይ ማለት እንደሚያስፈልግ ከመጥቀሳቸው ባሻገር #አህለ_ሱና_ወልጀመዐ የሚለውን ስያሜ በየ ንግግራቸውና ኪታባቸው ላይ ለቁጥር በሚታክት መልኩ ሰፍሮ እናገኛለን
ይህም ተጨማሪ ስሞችን መጠቀም እንደሚያሳይ ፍንትው አድርጎ ያሳያል ፡፡
"
"
"
➍) አራተኛው የመረጃ አይነት #ቂያስ ነው ፡፡ በመጀመሪያው የማስረጃ አይነት ላይ እንደተመለከትነው አንድም የቁርዐን ዐንቀፅም ይሁን ሀዲስ ስያሜን የሚከለክል ባለመኖሩ የስያሜ መሰረት #የተፈቀደ መሆኑን እንረዳለን ፡

"
"
"
ነጥብ አምስት
~~~~~~~
"
"
"

ማሳያ ፦
---------
.
- የሚያርስ = አራሽ
- የሚማር = ተማሪ
- የሚሰራ = ሰራተኛ
- የኢልም ባለቤት = አሊም
- ሰለፎችን የሚከተል ደግሞ = ሰለፊይ ይባላል ፡፡
"
"
"
➌ ይህንን ስያሜ መጠቀም ለምን አስፈለገ ..?( ከተባለ መልሱ )
"
"
ነብያችን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሙዐዊያ በዘገበው ሀዲስ ላይ የመፅሀፍ ባለቤቶች በዲናቸው ላይ 72 ተከፋፍለዋል ይህ የኔ ዑማ ( ሙስሊሙ ) ደግሞ 73 ቦታ ይከፋፈላል አንዷ ስትቀር ሁሉም የእሳት ናቸው አሉ ፡፡

የዚህኔ ሰሀቦች የትኛዋ ናት ሰላም የምትሆነው ሲሉ ጠየቁ
"
"
ነብያችንም ( ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) ዛሬ እኔና እናንተ ( ሰሀቦቼ ) ያላችሁበት መንገድ ናት ብለው መለሱላቸው ፡፡
"
"
ከላይ ለመመልከት እንደሞከርኘው ፦ ሰሀቦችና ነብያችን ደግሞ #ሰለፍ ይባላሉ እነሱን የተከተለ ደግሞ እራሱን በዚህ ስም ባይጠራም #ሰለፊይ ይባላል ፡፡
"
"
አሁን ባለንበት ተጨባጭ ፦ የተለያዩ የፈጠራ ቡድኖችና መንገዶች እንደ መብዛታቸው የራስን አቋም ማንፀባረቅና ግልፅ ማድረግ ባስፈለገ ጊዜ እኔ ነብያችንና ሰሀቦች ከዛም በኀላ በመጡት ደጋግ ባሮች መንገድ ላይ የምመራ #ሰለፊይ ነኝ ይላል ፡፡
"
"
"
ልብ በሉ ፦ ሰለፊይ የሚለው ስያሜ እንደ ጠዋትና ማታ ዚክር ምላሳችን እስኪዝል የምንለፍፈውና እንደ መንግስት ተቋማት ሲነጋና ሲመሽ የምናውለበልበው ባንዲራ አይደለም ይልቁንስ ፦ አቋምን ግልፅ ማድረግ በሚያሻ ወቅት ብቻ መጠቀሙ ተገቢ ነው ፡፡
"
"
" ነጥብ ስደስት
~~~~~~~
"
"
"
➍ ሰለፊይ የሚለው ስያሜ ይከፋፍላል ? ( ለተባለው መልስ )

ይህንን ጥያቄ የዘመናችን ስመ ጥርና አንጋፋው ዐሊም ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አል ፈውዛን ተጠይቀው አዎ ሰለፊይ ይከፋፍላል በሀቅና ባጢ

ል ባለቤቶች መካከል ይከፋፍላል ብለዋል ፡፡
እኔም አዎ ይከፋፍላል ፅዱ ከነበረው የሰለፎች ( ቀደምቶች ) መንገድ ላይ ሰርጦ ገብን ተግባራትም ይሁን




ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus dan repost
የባህር ዳር አህሉ ሱና መሻይኾች ገፅ:
በባህር ዳር ቡኻሪ መስጅድ በአህሉ ሱና ወልጀማዓ ዑለማዎች መካከል ከሃምሌ 11‐14/2011 ከተለያዩ የሃገሪቱ ከተሞች በተውጣጡ መሻይኾች እየተካሄደ በሚገኘው የምክክር መድረክ በየመሃሉ የተደረጉ ሙሃደራዎች ውስጥ በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል`ከሚሴ "በመፅናት ላይ አደራ" በሚል ርዕስ የቀረበ ሙሃደራ ነው እንከታተለው

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة

ይህን ፕሮግራም ከረመዳን በፊት ጀምሬ ስጠብቀው ነበር አልሀምዱሊላህ በመካሄዱ በጣም ደስተኛ ነኝ



https://telegram.me/daewaselefiyaArbaminch


۞ شَرَعَ لَكُم مِّنَ ٱلدِّينِ مَا وَصَّىٰ بِهِۦ نُوحًۭا وَٱلَّذِىٓ أَوْحَيْنَآ إِلَيْكَ وَمَا وَصَّيْنَا بِهِۦٓ إِبْرَٰهِيمَ وَمُوسَىٰ وَعِيسَىٰٓ ۖ أَنْ أَقِيمُوا۟ ٱلدِّينَ وَلَا تَتَفَرَّقُوا۟ فِيهِ ۚ كَبُرَ عَلَى ٱلْمُشْرِكِينَ مَا تَدْعُوهُمْ إِلَيْهِ ۚ ٱللَّهُ يَجْتَبِىٓ إِلَيْهِ مَن يَشَآءُ وَيَهْدِىٓ إِلَيْهِ مَن يُنِيبُ
ለእናንተ ከሃይማኖት ያንን በእርሱ ኑሕን ያዘዘበትን ደነገገላችሁ፡፡ ያንንም ወዳንተ ያወረድነውን ያንንም በእርሱ ኢብራሂምን ሙሳንና ዒሳንም ያዘዝንበትን ሃይማኖትን በትክክል አቋቁሙ በእርሱም አትለያዩ ማለትን (ደነገግን)፡፡ በአጋሪዎቹ ላይ ያ ወደርሱ የምትጠራቸው ነገር ከበዳቸው፡፡ አላህ የሚሻውን ሰው ወደእርሱ (እምነት) ይመርጣል፡፡ የሚመለስንም ሰው ወደርሱ ይመራል፡፡


وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكُمْ لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ ۖ وَلَئِن كَفَرْتُمْ إِنَّ عَذَابِى لَشَدِيدٌۭ
ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና» በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)፡፡

join & share
👉👉 https://t.me/ahlusunnaweljemea


➻የጥሩ ጓደኛ ምሳሌ እና የመጥፎ ጓደኛ ምሳሌ፣……!!
➻አንድ ሰው ጥሩ ጓደኛ ነው የሚባለው ምን መስፈርት ሲያሟላ ነው?……!!
➻የእውነተኛ (የጥሩ) ጓደኛ መለያ ባህሪዎች እና የአስመሳይ(የመጥፎ) ጓደኛ መለያ ባህሪያት……!!ወሳኝ ነጥቦች
ተዘርዝረውበታል!

√🎙በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
{【حفظه الله تعالى】}

https://t.me/ahlusunnaweljemea


ጥሩ ጓደኛ ማገኘት
ከባድ ነገር ነው።
ከእሱ መለየት ደግሞ በጣም ቀላል
ነገር ነውና አሏህን ወደ መታዘዝ
የሚያመላክትህና የሚያግዝህ ጓደኛ
ካገኘህ በእጅህ አጥብቀህ ያዘው።
ኢማሙ-ሻፊኢይ [ረሂመሁሏህ]

https://t.me/ahlusunnaweljemea




ብልጥ ሰው ስህተትን ሲሰራ ይቅርታን
ይጠይቃል።በተቃራኒው ቂል ሰው ስህተትን ሲሰራ
ይፈላሰፋል። (((ኢማሙ ሻፊኢ)))
እናም ከብልጦቹ እንጂ ከቂሎቹ አትሁን።

Nuredinal..arebi

https://t.me/ahlusunnaweljemea


الكتاب والسنة على فهم سلف الأمة
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


ነዳፊህ በርክቶ ቢያንስም ባልደረባ
ችግር አምርሮብህ ኪስ ማጀት ቢዛባ
በርታ በል ወንድሜ ጭርታው ይወገድ
ከሰለፎች ጋር ነህ ውብ ነው ያንተ መንገድ !!

የሚሉብህ ከፍቶ ቢጠብብህ ምድሩ
ሲያሴሩብህ ውለው ሲያጠለሹህ ቢያድሩ
አይጭነቅህ ወንድም ካለህ በመስመሩ
ቁብ አትስጠው ከቶ ቢያኮርፉህ ቢያሴሩ!!
ሰለፊይ መሆን ጣፋጭ ነው ከምሩ !!
…🖋በUstaz Muhammed-sirage

https://t.me/ahlusunnaweljemea


الكتاب والسنة على فهم سلف الأمة
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


በጣም ከሚገርሙ ነገሮች ውስጥ አንዱ ሳዑዲ ከየትኛውም የሙስሊም ሃገራት በተሻለ ኢስላም እንደሚንፀባረቅባት እያመኑ ከየትኛውም ሃገር በላይ ጧት ማታ የሚያጠለሿት ሰዎች ሁኔታ ነው። እስኪ ከሳዑዲ የሚሻለው የትኛው ሃገር ነው?! ቱርክ፣ ኳታር፣ ኢራን፣…? የነዚህን ሃገራት ጉዳጉድ ስንጠቅስባቸው "እነዚህኮ ኢስላማዊ ነን አላሉም" ይላሉ። ያ አሕመቅ! "ኢስላማዊ ነን" አሉም አላሉም የባሱ እንጂ የተሻሉ አይደሉም። ታዲያ የባሱትን ጥሎ የተሻለው ላይ መዝመት ምን ማለት ነው?!
የነዚህ ሰዎች ምሳሌ ከብዙ ልጆቹ መሐል የሚሻለውን የበለጠ እንደሚጠላ ወላጅ ነው። አንዳንዱ ወላጅ እቤቱ ውስጥ የሚቅም፣ የሚያጨስ፣ የማይሰግድ፣… ዱርየ ልጅ እያለ ኢስላምን ለመተግበር ያቅማቸውን የሚታትሩትን ልጆች መውጫ መግቢያ ሲያሳጡ ይታያሉ። ምንም ሳያጎድሉ እንዲሁ ልብስ አሳጠሩ፣ ፂም አሳደጉ፣ ጂልባብ ለበሱ ብለው "አይንህ/ሽን ላፈር!" የሚሉት ስንትና ስንት ናቸው?! የነዚህም ምሳሌ እንደዚያው ነው።
አንዳንዱማ ጭራሽ "ከነ ሳዑዲ ይልቅ ኢራን ትመቸኛለች" ሲል ትሰማዋለህ። እንዲህ አይነቱን ሞኝ እጁን ይዞ የዐቂቃ ሀሁ ማስተማር ይቀድማል። የሚደንቀው "ሺዐዎችኮ እነ አቡብክርና ዑመርን የሚያከፍሩ፣ የሚያወግዙ ናቸው፤ እናታችን ዓኢሻን በዝሙት የሚወነጅሉ፣ ሱኒ፞ዮችን በእምነታቸው ምክንያት ብቻ በየጊዜው የሚገድሉ ናቸው" ስትለው "እኔ ስለ ዐቂዳቸው ምን አገባኝ?!" ይላል።
እስኪ ይህን ወፈፌ ተመልከቱ! የዐቂዳቸው ጉዳይ ካላገባህ ለምን ሂንዱዎችን፣ ቡድሀዎችን አትደግፍም?! ለምን ሙስሊሞችን እያንገላቱ ያሉትን በርማዎችን፣ ቻይናዎችን አታደንቅም?
* በዓኢሻ ፋንታ በዝሙት የሚወነጅሉት ወላጅ እናትህን ቢሆን ኖሮ ሺዐ የሚባል ፍጡር ባላደነቅክ ነበር!!
* በነ አቡበክርና በነ ዑመር ፋንታ "ጣኦት" እያለ ጧት ማታ የሚያንቋሽሸው ወላጅ አባትህን ቢሆን ኖሮ ለሺዐ ወግነህ ባልተከራከርክ ነበር!
* በየጊዜው ኢራን ውስጥ የሚሰቀሉት ሱኒ፞ዮች የእናትህ ልጆች ወንድሞችህ ቢሆኑ ኖሮ ለሺዐ አድናቆት ባልኖረህ ነበር!!
ከሰመመንህ ንቃ ወንድሜ! ስሜት አይጫወትብህ!! የእምነት ጉዳይ እንደ እግር ኳስ በስሜት የሚጨፍሩበት አይደለም። ብትችል በእውቀት ተናገር። ካልሆነ ቢያንስ አስተውል፣ አመዛዝን።
t.me/IbnuMunewor

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 016

obunachilar
Kanal statistikasi