ሀምዱ ቋንጤ:
🌴بسم الله الرحمن الرحيم 🌴
النصيحة المهداة من الشيخ جميل الصلوي حفظه الله ورعاه من كل سؤ ومكروه
🥦بعنوان الإستمرار على الخير 🥦
في منزله حفظه الله
بمكة المكرمة شرفها الله
1439/10/27
من أخيكم ابراهيم
أبي عبد الرحمن
(أبرار )
ከታላቁ መካ ከተማ ወደ ሀበሻ ምድር ታላቅ አባታዊ ምክር!!
ወደ አሏህ መንገድ ለሚጣሩትና ለተጠረዎች!
ለአስተማሪዎች ለተማሪዎችም!
ይህች ደዕዋ ለሚረዳና ዳዕዋውን ለሚወድ! ባጠቃላይ
ከሸይኽ ጀሚል አልሰልዊ حفظه الله تعالى
🥦بعنوان الإستمرار على الخير 🥦
شوال 27/10/1439
https://telegram.me/dawaselefyahበሶስት ነገሮች ጊዜክን አታባክን
👉1, "ባመለጠክ ነገር ላይ በመቆጨት"
ምክንያቱም { አይመለስምና}
👉2, "ራስክ ከሌሎች ጋ በማነፃፀር"
ምክንያቱም { አይጠቅምክምና}
👉3, "ሁሉንም ሰው ለማስደሰት በመሞከር"
ምክንያቱም { አትችለውምና}
https://telegram.me/hamdquante*ኢራን ደውለቱል ሙናፊቂን*
ኢራን ከሰሀባዎች ጊዜ ጀምሮ በእስልምና ላይ የምትፅመው በደል ይህ ነው ሚባል አይደለም
የሙስሊሞች ሁለተኛው ኸሊፋ የነበረው *ኡመር ኢብን ኸጣብ ረዲየሏሁ አንሁ* የሱብሂን ሰላት እያሰገደ አያለ መስጂድ ገብቶ በጩቤ ወግቶ የገደለው #አቡ_ሉዕሉዕ አልመጁሲ የሚባል ኢራናዊ ነው!!
ይህ ሰውዬ *ኡመርን* በመግደሉ እንደ ጀብደኛ ቆጥረውት እስከ አሁንም ድረስ ቀብሩ ላይ ደሪህ (ሀውልት) ተሰርቶለት ኢራን ውስጥ አየተሰገደለትና አየተመለከ ያለ ትልቅ ጣጉት ነው።
_ኢራን በኸሊፋዎች ዘመን ኸሊፋዎች የተለያዩ ሀገራቶች በሚከፍቱበት ወቅት የኢራን ህዝቦች የተለያዩ የንፍቅና ባህሪ እያሳዯዋቸው ኸሊፋዎችን አየተፈታተኑ በከፍተኛ ደረጃ ያስቸግሯቸው እንደነበረ የኢስላም ታሪክ ያስረዳል።_
ኢራን ውስጥ በአሁኑ ሰአት አንድ እንኳን የሱኒዮች መስጂድ አታገኝም።
ኢራን ውስጥ ረሱል ﷺ #ኸሊፋኡ_ራሺዲን ያሏቸው ብርቅዬና የኢስላም ፈርጥ የሆኑት ሰሀባዎች
*አቡበከር_ኡመር_አኢሻ ሌሎችንም رضي الله عنهم*
ልጆቹም ይሁን እራሱ በነዚህ ሰሀቦች ስም ቢሰይም እንደ ሚረሸን ህግ ያወጣችበት ብቸኛ ሀገር ናት።
ኢራን ሀገሯ ላይ ትንሽ እንኳን የነበሩ ሱኒዮችን ረሽና በመጨረስ ይህንንም አንሷት ወደ የመን በመሻገር የመን ያሉት የሁሲ አማፅያኖችን ሙሉ ለሙሉ በማን አለብኝነት በማስታጠቅ የመን ላይ ያሉ ሱኒዮችን በማስጨፍጨፍና ሀገሯን በመደምሰስ አይነተኛ ሚና አየተጫወተች ያለች የሙናፊቅ ሀገር ናት።
እንግዲህ ይህ ሙናፊቅ ሀገር ነው የኢኸዋን ባንድራ ምታውለበልበው ኳታርና ቱርክ እና ኢህዋኖች እየተንጠለጠሉባት ያለው ስለ ኢራን ይወራ ከተባለ በዚህ የሚቆም አይደለም።
ይህንንም ጥፋት እያዩ ነው ኡለማዎች ላንቃቸው አስኪሰነጠቅ ድረስ ከዚህች ሙናፊቅ ሀገር የሚያስጠነቅቁት
በጣም የሚገርመው ደግሞ እነዚህ በእስላም ስም እስልምናን ለማጥፋት እየተንቀሳቀሱ ያሉት አሸባሪዎች
እነደ
_ሂዝቡሏህ
_ኸዋሪጅ
_ዳኢሽ
_አልቃኢዳ
የመሳሰሉት በነዚህ የኢስላም ጠላት የሆኑት አውሮፓዎችና በኢራን እየተረዱ እንደሚንቀሳቀሱ ይህ #ኡማ አለመባነኑ ነው!!
فنسأل الله تعالى أن يثبتنا على هاذه العقيدة وأن يحقق لنا ثمراتها ويزدنا من فضله وألا يزيغ قلوبنا بعد إذ هدانا وأن يهب لنا من رحمته إنه هو الوهاب.
By
*📝 አቡ ሰሊም*
https://telegram.me/hamdquanteአይኑም ቀልቡም የታወረው
አረፋት አል በሲሪ
በሰሀቦች ላይ ድንበር ላለፈበት ንግግሩ እና
የረቢዕ አል መድኸሊ የንግግሩ መገጫጨት አጠር ያለ ማብራሪያ
በሰለፍዮች ላይ ሲቀጥፉ በነበረው መስዐላ ራሳቸው ገብተው ሲጨማለቁበት ተመልከቱ
ከሸይህ አብዱል ሀሚድ ሀጁሪ
https://telegram.me/hamdquante