አቡ ⇄ሰሊም dan repost
የአሏህ መልእክተኛ̥ﷺ̥ ̥ እንዲህ ይላሉ
*"አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ያዝ(ሰንቅ)፦ ህይወትህን ከሞትህ በፊት ፣ ጤንነትህን ከበሽታህ በፊት፣ ክፍት ጊዜህን ከመወጠርህ በፊት፣ ወጣትነትህን ከእርጅናህ በፊት፣ ሀብትህን ከድህነትህ በፊት፡፡"*
[ሶሂህ አልጃሚእ 1077].
https://telegram.me/abuselimtofik