↪️
ለኢብኑ መስዑዶች፣ ለኢኽዋን፣ ለሀዳዲያ፣ ለሱፊያ፣ ለሌሎችም አህለል ቢድዓዎች ድጎማ ማድረግ እንደሸሪዓ አይፈቀድ!سئل الشيخ صالح اللحيدان -رحمه الله تعالى- :
የጥፋት ሰዎችን በድጎማ ስለማገዝ ሸይኽ ሷሊሀ ሉሀይዳን ተጠየቁ፦
هل يجوز التبرع بالمال لأهل البدع لبناء مساجد لهم، علما بأن هناك من أهل الحق من يصلون في هذه المساجد؟ ጥያቄ፦ የሀቅ ሰዎች ይሰግዱበታል በሚል ምግንያት ለአህለል ቢድዓዎች መስጂድ ለማሰራት በገንዘብ ድጎማ ማድረግ ይቻላልን?
الجواب: لا يتبرع لأهل البدع لنصرهم وتأييدهم على بدعتهم فإن من أيد على البدعة شارك في اثمها.
መልስ፦ ለቢድዓ ሰዎች እነሱን በቢድዓቸው ለማገዝ፣ ለማጠናከር ብሎ ድጎማ አይደረግም። በቢድዓ የተባበረ በወንጀሉ ይጋራል።
📚
[ إيضاح الدلالة في وجوب الحذر من دعاة الضلاة ص ٩] t.me/abuzekeryamuhamedt.me/abuzekeryamuhamed