የአስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው ኦፊሲላዊ ቻናል ።


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ይህ በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረስብ መወያያ የቴሌግራም ቻናላችን ነው።
https://t.me/joinchat/AAAAAE0ky7ikO7dI6zxM2A
አስተያየት መቀበያ↓↓
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


የአስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው ኦፊሲላዊ ቻናል ። dan repost
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ


ተጣሪ የለም ወይ⁉️
__-------------------------________

በዚች በወሎዋ
በደሴ ዙሪያዋ
በአስጎሪ ምድር በአካባቢዋ፣
በጭረቻ ዙሪያ በዙሪያ ገባዋ፣
ከወዳ እስከወዲህ በሁሉም ቦታዋ
ጉጉፍቱ ጠባሲት እስከ አንቂዋ ገልሻ፣
በዚያው ሳይመለስ አልፎ ግራይ ሜዳ፣
እስከ ተፋሰሱ ቆቱ አጋላ ዳባ፣
ጥርገባያን ይዞ ገታራ በራራ፣
ከዚያ እስከዚህ ድረስ አብቦ እሚያፈራ፣
ተጣሪ የለም ወይ ⁉️ ለነገ ለአሄራ።


ቀይገደል ገደዋ ጅጅጋ በግዴ፣
ከከድጆ አስጌዶ እስከ ደጋሜቴ ፣
ተጣሪ የለሞ ወይ በማለት ለስንቄ፣
ለማይቀረው ህይወት ለአሄራው ቤቴ።



ውድ ወገኖቼ በየትም ያላችሁ፣
ኧረ ሰው አለቀ ለአላህ ብላችሁ፣
ለደዓዋ ውጡ ቁርዓን ይዛችሁ፣
የተውሂድ ባንድራን ከላይ ከፍ አርጋችሁ፣
የሱናውን ውበት በጣም ደራርባችሁ።

ሀገሬው ለዲኑ ምንም ቢቆረቆር፣
አላህ ያዘነለት ትንሽ ብቻ ሲቀር፣
በሲፍያው እምነት ቆሞ የሚቀበር፣
በአህባሽ አቂዳ በጨለማ እሚኖር ፣
ትውልድ ነው ያለው የማያፍር በሽርክ።


እዩት ዳር እስከዳር ምንም ሳትጨምሩ፣
ምን እንደሚመስል በተለይ ገጠሩ፣
ሶላት ምን እንደሆን አያውቁት ባጭሩ።

አላህ ካዘነለት እሱ ከመራው ወጭ፣
እንኳንስ አቂዳው ሱናውን ሊጨበጥ፣
ከምኑም የሉበት በስም ከመኖር ውጭ።


ስለዚህ ወገኔ ለነገ ለአሄራ፣
የተዋጣለት ስንቅ ይሆንሀል እና፣
ከከተማው ወጥተህ ደርሰህ ገጠራማ፣
አማናህን አድርስ እውቀትን አጋራ፣
ከሽርክ ከኮረፋት ከኩፉር ጨለማ፣
ወገንህን አድን ድረስለት ባ"ፍታ።






✍A.T.Q
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

https://t.me/joinchat/AAAAAE0ky7ikO7dI6zxM2A
አስተያየት መቀበያ↓↓
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot

ቴሌግራም👇
ቻናል
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment

ግሩፕ👇 https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1


የፌስቡክ ገፅ👇
አስጎሪ ጭረቻና አካባቢው

https://www.facebook.com/114473143591650/posts/148987030140261/?app=fbl




አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ


ውድ አባላቶች እንዴት ናችሁ??


የአስጎሪ ጭረቻና አካባቢው የቂርዓት ፕሮግራም እና ሰለፍዮችን የማሰባሰብ፣የማፍራት እና የማደረጀት ስራ እየተሰራ ነው፣ በአጭር ቀን ቂርዓቱ ይጀመራል።

በዱዓችሁ አግዙን፣ ለቀጠይ ሀላፊነትም ለመወጣት ተዘጋጁ በርካት ጉዳዩች ይኖሩናል።


رحمـه اللـه تعالـﮯ :-እንዲህ አለኢብኑል ቀይም

🔹አንዳንድ ሴቶች የለሊት ሰላትን አብዝተው ይሰግዱ ነበር።

ለምን የለሊት ሰላትን እንደምታበዛ ስትጠየቅ እንዲህ ብላ መለሰች

እሷ (የለሊት ሰላት) ፊት ታሳምራለች እኔ ፊቴ እንዲያምር እፈልጋለሁ።

?وقـد ڪـان بعـض النسـاء تڪثـر صـلاة الليـل فقيـل لهـا فـﮯ ذلـك،

🔸 فقالـت :- إنهـا تحسِّـن الوجـه وأنـا أحـب أن يحسـن وجهـي.

? روضـة المحبيـن ( صـ321 ‎)

ኮፒ

https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1

የቻናል ሊንክ
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment


አቤት ማማራቸው!

እንደው ጉድ ያሰኘው ይኸው ውበታቸው
እነሱን ለማየት ሰዎች ጉጉታቸው
'አቤት ብዛታቸው ጥቁር ነው ልብሳቸው
ጥግ ጥጉን ይዘው ሲሄዱ ላያቸው
እነዚህ እንስቶች አቤት ማማራቸው
ማለቱ ስሰማ እኔም ወደድኳቸው

ከላይም እስከታች አሸፋፈናቸው
ሲሄዱ በመንገድ አረማመዳቸው
ድምፅም አይሰማ ላነጋገራቸው
የሰለፍይ ሴቶች አቤት ማማራቸው

ምን ይሆን ሚስጥሩ የመሸፈናቸው
በሀያእ በአዳብ የመራመዳቸው
ሲያወሩ ድምፅን ዝቅ ማድረጋቸው
ብለው ተገረሙ ሰዋች ሲያዩዋቸው

ሚስጥሩ ወዲህ ነው እኔ ልንገራችሁ
በነዚህ እንስቶች ለተገረማችሁ
የአላህን ትዛዝ የነብዩን ሱና
መነዚያ ቀደምቶች በሰለፎች ፋና
ሆኖ ነው ኑሮቸው እንዲህ የተቃና

በልባቸው ሰርፆ የአላህ ፍራቻ
የነብዩን ሱና ይዘው በክራንቻ
ግባቸው ሆኖ ነው ሁሌም ጀነት ብቻ
ለዚህ ነው ያማሩት የሌላቸው አቻ

እህቴ ካማረሽ ክብርት መሆንን
ወንድሜም ከፈለክ ንግስት ማግባትን
በሀያእ ተክነሽ ልበሽው ሒጃቡን
አንተም አስለብሳት ለውዷ እህትህ
ስታገባም ምረጥ ባለ ዲንዋን ብለህ
አባዬም አስልብስ ያንተው ውድ ልጅህ
ጥብቅም እንድትሆን ስምህ ልታስጠራህ

እንልበስ ባንድነት ሒጃቡን በጋራ
በሱሪ በሚን እንዳንሆን ፋራ
በኒቃብ በጅልባብ ይሁን ጉዞኣችን
ለዱንያም ሰላም ላኸራም ቤታችን።




ኮቲ !!!





https://t.me
/AsgoriChirechaAndEnvironment1

የቻናል ሊንክ
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment


መልክቴ አሁንም ይድረስ ለሱና እህት ወድሞች ለጭረቻ ልጁች ፡ አስጎሪ፡ ኩበልቲ፡ ጂጅጋ፡ አጥንት መስበራያ


የጠቀስኩት በሙሉ የሱና እህትና ወድሞች በሊኩ ጆይን በማለት
ከኛጋ የድረሻቸዉን ይወጡ እንላለን


ተዉሒድ ከሁሉም በላይ ልቀድም የምገባዉ ትልቁ ረእስ ነዉ

ኑ ቤተሰብ እንታደግ


ሽሪ አድርጉ ባረካላሁ ፊኩም








https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1

የቻናል ሊንክ
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
وَمَا كَانَ لِمُؤْمِنٍ وَلَا مُؤْمِنَةٍ إِذَا قَضَى اللَّهُ وَرَسُولُهُ أَمْرًا أَن يَكُونَ لَهُمُ الْخِيَرَةُ مِنْ أَمْرِهِمْ ۗ وَمَن يَعْصِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ فَقَدْ ضَلَّ ضَلَالًا مُّبِينًا

አላህና መልክተኛውም ነገርን በፈረዱ ጊዜ ለምእምናንና ለምእምናት ከነገራቸው ለእነርሱ ምርጫ ሊኖራቸው አይገባም! የአላህንና የመልክተኛውንም ትእዛዝ የጣሰ ሰው ግልጽ የሆነን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ፡፡

https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1

የቻናል ሊንክ
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️

ማሳሰቢያ ያዉ እደምታወቀዉ ጭረቻ በብዙ ነገሩች የታሰረች ሀገር ነች
ጭረቻ ማህበረሰብ ስለተዉሒድ ይቅሪና ስለሱላት ቂሊባ የማያቅ ማህበረሰብነዉ ያለዉ


⛔️ የዋሁን ማህበረሰብ ከዚህ ጨለማ ለማዉጣት ምኑ ከበዳችሁ እ!!!

⛔️ የሱና ተማሪነኝ እያልን ፊሮፋይል አጠልጥለን ኡሙ ፉላን እየተባል ስለተዉሒድ እየተማርን ኑ ቤተሰብ እናድን ስትባሉ አይ እኔኮ !! አችኮምን ???


⛔️ የነዛን የጀግና ሰሀባች ስም ኩኒ ስታደርግ መጀመራያ አች ለተዉሒድ ያለሽን ቦታ አይተሽዋል እ???



⛔️ አዳደቾ ደግሞ የኔ ቤተስብ ከሽርክ ወቷል ይላሉ ኧሯ ነውደ ታዳ ለምን ጉረቤቱችሽን ወደተዉሒ አጠሬም ሀቅ እዳለብሽ አዘጊ

⛔️ ብዙ እህቶችን በማፈላለግ ለማዋራት ሞክሬ ነበር ነገር ግን ገና ሰለተዉሒድ ስናገር እኔኮ ቤተሰቡችን ሰለምፈራ እ !! በዚህ ወቱ በዚህ ወርዱ ምድነዉ ይህ

እደ ፣ካድ የሱና ተማሪ ይህን መስማት እጂጎን ያማል ወላ ያማል


⛔️ ተዘርዝሩ አያልቅም ባጭሩ እነዚህ ታዳ የማን ተማሪናቸዉ ከተባለ የሳዳት ፣የሑረኢይን ተማሪ ናቸዉ ነሰአሉላሂ አፊያ ወሰላማ



⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️



🚫🚫 ማቂያ ስለማህበረሰብና ወደጉዳየ ስመለስ ወጣቶ ምን አነቀዉ የደረሰበት አደጋ ይነገርኝ እላለሁ


ለነገሩ ጭረቻ ወጣቶ በጫት በሲጋራ፣ በአልኩን መጠጥ ልቡ የወለቀ ፣ቀሚስ አለበሰምጂ የሴትኳ ልብ የለለዉ ትዉልድነዉ ያፈራችዉ ጭረቻ



ታዳ ዛሬላይ እኛ አሏህ ወፍቁን ድንን ከተማር ማህበረሰብን እደት እስከነ ሽርኩ መቃብር ይግባ

⛔️ ይደረስ ኡስታ ኡስታዝ ለማጫዉታቸዉ ነገር ግን የጭረቻ ያስጎሪ ማህበረሰብ ነገር የማያሳስበዉ ለራሱብቻ ተደላድሉ ለምኑር በሙሉ ይደረስ መልክቲ


አተ የተማርከዉ ያወከዉን ልታሳዉቅጂ ዳኢ ወይም ኡስታዝ የምለዉን ከፒላ ለመለጠፍነዉ አላህ ይዘንልህና


በሚዳያ አበሳ ከሚዳያ ስትወጣ ሬሳ እየሆክ ምን ያዝለፈልፈሀል
ሀቅ ከተገለፀልህ በኋላ ምኑ ከበደህ እ?

ነገ አላህ ፊት ምድነዉ መልስህ ???



አችም ሰለፊይ ሰለፊይ የማጫዉትሽ በሚዳያ እየተሽከረከርሽ በስምብቻ አሸብረቀሽ ዉስጥሽ ስከፈትባዶ ነይ ቤተሰብ እናድን ሲሉሽ የማዝለፈልፍሽ

የሰጠሽ ገዘብ ያች መሰለሽደ የአላህኮነዉ
አፊያ ሰጠሽ ፣ሰረተሽ ብር እድታገኚ አመቻቸልሽ፣ወዘተ....


ታዳ እደት በአላህ ፀጋ ላይ ትክጃለሽ ብር ነገጧት እደማይጠቅም ትተሽዉ እደምትሂጂ አታቅምደ እ!??


ላስታዉስሽ እነዛ ሰሀቦች ለድናቸዉ ያላቸዉን ቦታ ታርካቸዉ አዳምጭ እ

አላህ ካፊ ያደረጋቸዉ በመልካም ስራቸዉ እጂ በዘር፣በዉበት፣ አልነበረም



ያስጎሪ የጭረቻ እህት ወድሞች ኑ ቤተሰብ እንታደግ እላለሁ


ወላ እነተዛዘባለንጂ እኞ የጀመሪነዉ እቅድ ከአላህ ፍቃድ እናደርሰዋለን ግን!!!

ነገጧት እንተዛዘባለን !!!!



ሸሪ አድርጎ በፍቃደኝነትም አድ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም



https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1

የቻናል ሊንክ
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment




ለአላህ ብሉ መዋደድ በምል አጠር መጠን በላ መልኩ

በወድም ሳድት ከማል ሀፊዟሏህ








https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1

የቻናል ሊንክ
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ የአሏህ ባሮች የሱናህ ባለቤቶች
የአሏህ ሰላም እዝነት ጥበቃው በናንተም
ከወዳጆቻቹህም በቤተሰቦቹህም ላይ ይስፈን
ፍትህን ሰላምን ለምትሻ ነፍስ ሁሉ ሰላሙን
ፍትሁን አሏህ ያቅርብልን!


🔺አንገብጋቢ መልዕክት....
➴ለሚመለከተው ሁሉ....‼️
============

🔹#የመልዕክቱ__ርዕስ⤵️

✅የእህቶች በደል መብዛት....!

🚫ይህ መልዕክት ደግሞ በመጀመሪያ
ደረጃ ለሱና ኡስታዞች ይድረስልን።

መልዕክ ከሱና እህቶች ለሱና ኡስታዞች!!

አረብ ሀገር ሚሰሩ እህቶች የሱናህ እህቶችን
ሚፈታተን መብዛቱ አልፎም ክብራቸውን
መጉደፉ ያማል ወሏሂ...

እናም የአረብ ሀገር የሚገኙ እህቶች
የሚገባቸዉን ከብር የማይሰጡበትን
ምክንያት በግልፅ እንድነገረን ከራሳችሁ
ከሱና ኡስታዞች እፈልጋለን!?!?

ትግስታችን ጫፍ ላይ ደርሷል እኛ የአረብ
ሀገር እህቶቻችሁ ሚዲያ ብንጠቀም ከራሳችን
በላይ የጠቀምንዉ አካል ቢኖር እናንተንዉ
የሱና ሰዎችን ነዉ!! ሁሉም በየ አቂዳው
ብዙ አስተዋፅኦ አድርጓል

➴የሱናህ እህቶች ግን ይለያል ብንል ማጋነን አይሆንም ትመሰክሬላቹህ!!

በስራ ስደክም ዉለን ድካማችነን በመርሳት
ማረፍ እየፈለግን የቂርዓት ፕሮግራማችንን
እየተጋፋን Online ገብተን የእናንተኑ
መድረኮች የምናሞቀዉ እኛዉ ራሳችን ነን‼️

🔺ሌላው ቀርቶ በቀላሉኳ ሚድያን እንዴት
መጠቀም እንዳለባቸው በሰዙዎችን ያስተማርን
ነን...የብዙ ወንድሞች ኡስታዞች ቻናል
መነሻዎቹ እኛ ነን እንዴት በ Online
ቂርዓት ማስቀራት እንደሚችሉ ቻናል ላይ ያወቋትን ለማሳወቅ እንዴት ማስተማር
እንዳለባቸው በዙ መዘርዘር ይቻላል ብዙዎችን ያስተማርን ነን።‼️

➴ታዳ ይህ ሁሉ መፀዋትነትን ከመክፈላችን
ላይ እንደት ነዉ የአረብ ሀገር ሴቶች ለቁም
ነገር አያስፈልጉም......ሚባለው..የማያስፈልጉ
ሊኖሩ ይቻል ...በጅምላ መኮነን ማንቋሸሸ
አይከብድም⁉️

የአረብ ሀገር ሴቶች ለትዳር አይሆኑም
በትክክል ማሰብ አይችሉም ወዘተ...
እኛ የምፈልገዉ ሚዲያ የማትጠቀም
አረብ ሀገር ያልሄደች ሴት እያላችሁ
የአረብ ሀገር ሴቶች ከቁም ነገሩ ላይ
ዝቅ የምታደርጓቸዉና ለእነሱ የሚገባቸዉን
ከብር ልሰጧቸዉ የማትችሉበትን ምክንያት
ምንድነው❓❓

🔺ማስታወሻ ምናልባትምአደብ ስረዓት
የራቃቸው መልካነት ሀያዕን ያልተላበሱ ከዛም አልፎ የማትፈልጓቸው አይነት እህቶች ይኖሩ
ይሆናል....!


➴➴ግን ወሏሂ በጌታዬ ይሁንብኝ....‼️
ጥረው ግረው ለፍተው ሊያገኟቸው
የማይችሉ አሏህ ካልረዘቃቸው በቀር
ልዕልትና የውብ የስነ-ምግባር የአደብ
የሀያዕ የሆኑ ብዙ ንግስት እህቶች አሉ!!!

ሚድያላይ ሚታዩ ምናልባት ጥቂቶች
አደብ ስረአት የማይኖራቸው ከዛም አልፎ
በቀላሉ ሚታለሉ በቀላሉ አቤት ሚሉ ሚደነግጡ ሊኖሩ ይችላሉ በነሱ. ምክኒያት
ግን...የብዙ እልቶች ክብር ዝቅ ሊል አይገባም።

ቢሆንስ እኒህ በቀላል ሚሸወዱ እህቶች
ለምን አይታዝንላቸውም ምናልባትኮ
አዎ....ነዓም ሚሸውዳቸው...ሱናን ከመውደዳቸው የተነሳ ሱኒዮችንም ስለሚወዱ
ትልቅ ቦታም ስለሚሰጧቸው እንጂ....ሌላ አይደለም።።።


እያንዳንዷ ሴት...ሊያገኟት ድንጋይ ሚፈለነቅሊያገሊያገኞሊያገኟት ሚታገሉ
እልፍ ሰዎች አሏት‼️ ግና የአቂዳ ጉዳይ
ላይ ስለማትስማማ ያንን ሁሉ ትግል አፈር
እድሜ ታስበላውና ሱኒዩን ትላለች....!
ሱኒይ መሳይ ሱኒይ ያልሆነውን ቀለል ብላ
ትገኝለታለች....መስፈርቱን አሳምሮ ሸውት
እጁ ውስጥ ካስገባት በኋላ ህይወቷን ያጨልመዋል....!ይህ ይህ ከተነሳ ብዕራችን
አይበቃንምና ተከድኖ ይብሰል....!

🛑ሌላኛው ሚገርመው ደግሞ‼️
ሚድያ ተጠቃሚ የሆኑ ሴቶችን ለትዳር
አንፈልግም እያሉ የሚለፍፉትስ!?

➴#ጥያቄ❓

✅የእኛ ሚዲያ ተጠቅመን ሸሪዓን መማራችን
ተዉሒድን ሱናን መማራችን እናንተ ለትዳር የተሻሉ ናቸዉ ብላችሁ በየ ዩንቨርስቲዉ
በየመስሪያ ቤቱ በየ ካፊው ከሀጅ ነብይ
ወንዶች አልፎም ከካፊሩም ከሙናፊቁም ጋ
እየተሻሹ ከሚማሩት ከሚሰሩት ሴቶች የእኛ
አረብ ሀገር ከሙስሊሞች ቤት በክብር
ተሰትረን ሀላል የሆነን ገንዘብ እያፈራን
ሚዲያ ላይ ከእናንተ ጋ የተዉሒድንና የሱናን
ባዲራ ከፍ. ለማድረግ መስራታችን የአሏህን
ፊት ፈልገን ሀቅን ተረድተን ሀቅን ለማስፋፋት
የምንተጋው ትግልጅ ከናንተ ምንን ፈልገን
ይመስላቹኋ

➴ዛሬ ሁሉንም ነገር እዉነት እዉነቱን እንነጋገር!?

📣 የአረብ ሀገር ሴቶች📣
🛑አረብ ሀገር በመኖራቸው እና ሚዲያን
በመጠቀም ዲናቸውን በመማራቸዉ የሱና
ሰዎችን ሱና በማገልገላቸው ነውን❓ የግል
ማንነታቸዉ ሳይመዘን ሳይታይ እንደት ነዉ
በጥቂት ጋጠወጦች ብዙ የተከሩ ንግስት
እህቶች በዚህ ደረጃ ክብራቸው ልታወርዱት
የተነሳቹህት ለምንስ ነው በአንዳንድርካሽ
ስረዓት-አልባ እህቶች ስም ከአስተዳደጋቸው
እስካሁን በውብ ስነምግባር ታንፀው ያሉ
እህቶች ክበር


ነገር ግን ክብራቸውን ዝቅ ከማድረጋቹህም
ባለፈ እነሱኑ በሱናህ ስም የሱናን ከባ ለብሳ
ቹህ እየገባቹህ የብዙ እህቶቻችንን ህይወት
ልብ መስበር ይቁም ነው ተቃዉሟችን‼️


✅ጥቅም ፈልገው ከውቦችም ውብ
ከጀግናዎችም ጀግና ከልእልቶችም ልዕልት
የሆነችዋን እህት በዲን ስም በዲን ልብስ
ጠንካራ ልቧን አሸፍተው ሰርቀውባት ብዙ
ወትውተው ወስውሰው ካገባችሁ ቡኋላ
ሚስቴ ቤተሰቦቸ እንድሰማብኝ ስለማልፈልግም
እንለያይ በማለት ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ የእህቶችን ብልብ ሚሰብሩ እልፍ ናቸው!!

🔺ለምን ይህ ሁሉ በደል በሴት ልጅ
ያውም እንደሻማ እየቀለጠች ለሌላው
መብራት የሆነችን ሴት.....❓❓

የዛሬው ጥያቄያችን የትናት ጥያቄያቸን ባለመመለሱ ብዙ የታፈኑ እባዎችን ጭጩሗቶችን አሰከትለዋል

የሱና እህቶች የራሳችን መረከዝ ይኖረን ከዛሬ አመት ከ9 ወር የጠየቅነው ጥያቄያችን ባለመመለሱና ከግብ ባለመድረሱ ዛሬም እነዚህ ግፎችን መሸከም አቅቶናል

🔺የሱንናህ እህቶቻችን በወሊድ ሰአት በባለ ሙያ የሱንናህ እህቶቻችን እጅ እንደወልዱ
እህቶች መርከዝ ኑሮቸው በሱንናህ እህቶች በመማር የሚያስተምሩ የሱንናህ እህቶች በዚህ ዘርፍ እንዲነሳሱና እንዲሰሩ የሚመጡትንም ትውልድ ለማነፅ አመች ስለሚሆን በዚህ ዙሪያ ተሰማርተን ጠንክረን ብንሰራ የሚል የዛሬ አድ አመት ከ9 ወር አከባቢ ዳሩል ሀዲስ የሰለፈያ ሴቶች መረከዝ የሚል እቅድ ነድፈን አቀርበንላቹሁ ነበር ነገር ግን እሰከዛሬ ለጉዳያችን መፈቴሄ ሳይሰጠው ጭራሽ የሞራል ጥያቄ አሳደራቹሁብን በዚህም ምክንያት የብዙ እህቶቻቸን ሂወት ትዳር ኑሮ መነሀጅ ባልጠበቅናቸው ቦታ እናገኛቸዋለን መወደቂያ ሲያጡ ጫት ቃሚው አህባሹ ሱፈዩ ኢኽዋኑ ጥገኛ ሁነው ይገኛሉ ታዲያ ይህን መፈቴሄ ከመሰጠት ይልቅ እተቻቸዋለን ለምድነው እህቶች ከሀረብ ሀገር ወደሀገር ሲገቡ አቋማቸው የሚቀየረው መነሀጃቸው የሚቀየረው የሚል ትቸት በዳእዋውም በደረሱም በግጥሙም ሲሰራጭ እናያለን እኛ ለነሱ ምን አሻራን አሰቀምጠናል ምንስ መሰዋት ከፍለናል??

ዛሬም ይህንን ጥያቄ ይዘን እደንወጣና እድንንጋር የገፋፋን ከናተ ጥሩን አመለካከትና ምላሽ ባለማግኝታችን ሰለሆን አሰቾካይ ምላሽ ትሰጡን ዘንድ በአሏህ ስም እጠይቃቹዋልን !?!?

🎙አስቸኳይን መልስ እንሻለን⁉️


ከሀረብ ሀገር ከሱና እህቶች ለመላው የሰለፊያ መሻይኮች ኦስታዞች ወድሞች ይድረስልን!!!
https://t.me/Darul_hadis_Merkez


ዝምድናን መቀጠልና መቁረጥ በሚል ከትናንት የቀጠለ የወድም ሳዳት ከማል ደርስነዉ



https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1

የቻናል ሊንክ
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment


የቤተሰብሀቅና ዝምድናን መቀጠል
የምል አስደቃጭና ደስየምል ሙሀድራት በወድም ሳዳት ከማል ሀፊዟሏህ አሏህ ይጠብቀዉና





ሀቂቃ ስቱቻችን ነን ቤተሰብ በየተ እደወደቁ ዞወር ብለን የማናይ

ቤተሰብ ደዉለን የማንዘይር


መልካም ስራ ከቤተሰብ ይጀምራል

ለሊላ እጃች ሰፊ እሆነዉ ሁሉ ለቤተሰብ ይበለጥ ልዘረጋ ይገባል


ቤተሰብ ለሀጃ መሙላያ ስቸገሩ አች ለወድ አልጫ እግሩን ዘርግቱ ቅጠል ማላመጫ ትልካለሽ


ቤተሰብ ልጀ ሆይ ይህን ነገር አድርግልኝ ሲሉሽ ኡፎ እያልሽ ምንነቱን ለማታቅ ገና ድን አለዉ እየተባለ አላህ ለማይፈራ ወበደ ታበያለሽ እ!!

እሱ ላስተዳደርሽ እጂ አች ነሽደ እሱን የምታስተዳድሬዉ


ስለዚህ ያች ሚስክን እናትሽ ስንት ሆና አሳድጋሽ ዛሬላይ አች እሷን ማስደሰት አቃተሽ !!

ያ ምስኪኑ አባትሽ አችን አስተምሩ ሀታ ወደዚህ ሀገር ስትመጭ በሬዉንሽጦ ከለለዉ ከቁጠባ ተበድሩ ልኩሽ ሳበቃ እኮን ለነሱ ልትሆኒና ለራስሽም መሆን አቃተሽ ሱበሀን አላህ


እባካችሁ የተማረዉን እተግብር ቤተሰብን በቻለዉ እናስደስት
!!!!

https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1

የቻናል ሊንክ
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment




السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ያዉ እደሚታወቀዉ የጭረቻ ማህበረሰብ ጉዳይ እጂግ አሳሳቢና አሳዛኝነዉ


የማአጂብዉ ነገር ብዙ እህትና ወዱሞችን ሊኩን ሸሪ እዳደርጉልኝ ባለቻናል የሆኑት ጠየኩ ያሱበሀን አላህ ጭራሽ ሸሪ ላደርጉት ይቅሪና ሰላምታየንም አይመልሱም


እዚህጋ አደረጉትም አላደረጉትም ለኔ ጉዳየ አይደለም ሀቅ ስጀመር በትንሽ ሰዎች እጂ በጀመኣ አይደለምና አሏህ ያግዘኛል ከሪምጃየ ማንም አያቅበኝም



ሊላነገር ብሆን ፊትና ቀስቃሽ ነገር ለማራገብ ቢሆን ደቂቃ ስኮንድም አይፈጂባቸዉም ነበር ለመልካምነገር ስሆን ግን እጃቸዉ ይተሳሰራል አላህ የስቱር


ሊላዉ ደግሞ ኡስታዝነኝ እያልን በስዎ ገንዘብና ጊዜ የምንቀልድ አላህን ልንፈራ ይገባል ተዉሒድ ማስተማር ያወከዉን ማሳወቅ ግደታህ ነዉጂ በገንዘብ ብቻ ልትተገብርው አይገባም


አዳድም አሉ አላህን የማይፈሩ አስመሳይ ሂደን እናስተምራለን እያሉ የሴቶች ገንዘብ የምገፉ ኢንሻአሏህ አላህ አድ ቀን ያዋርዳቸዋል ተጠንቀቅ ይህን የምታደርግ ራስህን በኡስታዝ ካባ ያለስክ ሁላ !!!!



ጭረቻ የጭረቻ ያስጎሪ እያልኩ ብለፈልፊም እስታሆን ድረስ አለሁ የምል ጠፋ እደዉም አብሽሪ የሚሉኝ ካቤዎች ናቸዉ አላህ ይጠብቃቸዉና


የትናች አሁን ስዎ ጠፊቶነዉ እ!??



ለነገሩ ወጣቶቾ በጫት በስጋራ ልቡ የወለቀነዉ ማህበረሰብም በሽርክ የተጨማለቀነዉ


የኔጥያቄ ስደት የመጡት ዩኒቨርስቲ የገቡና የተማሩትስ የትገቡ!????



ቅድማ ለተዉሒድ እያልሽ ስምሽንና ፊፎፋይልሽን አጠልጥለሽ ነይ ጭረቻን እንርዳ ቤተሰብ እናድን ስትባይ ጆሮ ዳባልበስ ብለሽ አች እራስሽን አድነሽ ሊላ ማህበረሰብ እስከነ ሽርኩ ይሞት እ!?



እኔ የጭረቻልጂነኝ እያልሽ ራስሽን ወደተዉሒድ አስጠግተሽ ጉሩብ ሳስገብሽ ሊፊት!! ነይ ለቤተሰብ እንድረስ ዝም!! ያሰላም ምክንያት መደርደር



ታዳ አች የሰሀቦች ተከታይ ነኝ ስትይ አታፊርም እ!??


ድሮዉንስ ከዝንብ ማር አይጠብቅም ከኢኽዋን ምን ይጠበቃል ከአህባሺ ከሱፊይ ምን ይጠበቃል !!!


ኢንሻአሏህ አልጨርስኩም!!!




ቢት ባባባ ተዉሒድ የምናፍቅ በተስፋ የምራመድ

ቢዲአን የምጠላ ለማጥፋት የምታገል

አድት ደካም ባሯ ነኝ


https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1




ለሸይኽ ሀሰን ገላው ሀፊዞሁሏህ

#ያን_አሊም_ፍቷቸው__!!
-------------------------------
ፅንፈኞች ጎንደር ላይ አማኝን ሲገድሉ፡
በሳጂዶቻችን በቀን ሲቃጠሉ፡
ሞጣላይ መስጂዱ ተቃጥሎ ሲጨፈር፡
ይህ ሁሉ ሲፈፀም ምንም ሳይታፈር!!

ምን አይነት በደል ነው ሽማግሌ ማሰር፡
ሁሌ ከሙስሊም ላይ ደፍሮ ጣት መቀሰር፡
ይህን ተመልክቶ ዝም እያለ መንግስት፡
አሊሞቻችን ላይ መቀየር እንደ እስስት፡

ይህ አይነት ግፋችሁ የጤና አይመስለንም፡
ሊቆቻችን ታስረው ሰላም አንሆንም፡
እንለምናችሁ ፍቱልን አሁንም፡

አልያ ግን እመኑኝ

የሀበሻ ምድር በኛ ደም አትጠራም፡
ሙስሊም ተጨቁኖ ጠላት ስራ አይሰራም፡
አይጨፍርብንም የማንም ሰካራም፡

የኛ አስተማሪወች ፖለቲካ አይሰብኩም፡
ቁጥብ ንፁህ ናቸው የሰው ሀቅ አይነኩም፡
ሙስሊም መሆን ወንጀል ካልሆነ በስተቀር፡
እቅድ አውጥታችሁ ወደ ኋላ እንድንቀር፡

የእምነት ቦታችንን መስጂድ አቃጥላችሁ፡
ይሔ የግፍ ጣራ ሳያሳፍራችሁ፡
ድጋሜ በድፍረት ይህን ከሰራችሁ!!
ያንን ታላቅ አሊም ይፋ ካሰራችሁ!!
በርቱ ቀጥሉበት በዚሁ ያፅናችሁ!!

ከንግድህ ከናንተ ፍትህ አንጠብቅም፡
እስክንሞት ድረስ ግን አንላቀቅም፡
የክልሉ መንግስት ኢስላምን ለማጥፋት፡
ደግሞም ሙስሊሞችን አንገት ለማስደፋት፡
ያው እየሰራ ነው በጥፋት ላይ ጥፋት፡

ለጋ ፖለቲካ አጓጉል ኳሊቲ፡
የምላስ ነጋደ አፀያፊ ፓርቲ፡
ይህ ነው የክልሉ ግሩም prosperity፡

ፍቷቸው ያንን ሊቅ የኛን ታላቅ ሞራል፡
አልያ ግን ጠብቁ መጭው ሸን ያስፈራል፡
ዘላለም እናንተን ስንለምን አንኖርም፡
ሐቅና ባጢሉ መለየቱ አይቀርም፡
ያለ ምንም መስፈርት ፍቷቸው በፍጥነት፡
ሙስሊሙ በሀገሩ ይሰማው ነፃነት፡

የሰላም መምህር ሽማግሌ ናቸው፡
ለምን ይሆን ታዲያ እንድህ መሆናቸው፡
ለምን ይሳቀቁ በውድ ሀገራቸው፡
ችግር ሳይባባስ ያን አሊም ፍቷቸው፡

መንግስት የሚያስረን በሙስሊምነታችን እንጂ በውስጥ ሽርኩቻችን አይደለምና ሁላችንም ድምፅ እንሁን እላለሁ።

https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1






ኢናሊላሂ ወኢናሂ ራጂኦን

እደህ ያሉ አጃወች አላህ የሂድኩም

ፈገግ ያሰኛል



https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1

የቻናል ሊንክ
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

182

obunachilar
Kanal statistikasi