Bale Helm | ባለ ሕልም


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ባለ ሕልም :-
-> ለእውነት የቆመ ነው
-> ለመልካም ሥራ የሚታዘዝ ነው
-> እግዚአብሔርን የሚፈራ ነው
-> ምህረት የሚያደርግ ነው
-> የሚሰራውን ሁሉ እግዚአብሔር የሚያከናውንለት ነው....

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


I'M NOT TELLING YOU IT'S GOING TO BE EASY

I'M TELLING YOU IT'S GOING TO BE WORTH IT.


#Quotes

@bale_helm


“የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ቸር ስጦታ አውቃችኋልና፤ ሀብታም ሲሆን፥ እናንተ በእርሱ ድህነት ባለ ጠጎች ትሆኑ ዘንድ ስለ እናንተ ድሀ ሆነ።”


— 2ኛ ቆሮ 8፥9

#Scripture


@bale_helm


ሰው ሳያይ በጓዳ እግዚአብሔርን ፈሪ
መሆኑ አይቀርም ተፅዕኖ ፈጣሪ


#Mezmur
#BereketTesfaye

@bale_helm


Singer : Bereket Tesfaye
Track : Medagna
Album : Tayilign



አዝ፦ መዳኛ ነህ መዳኛ (2x)
ለተረሳው ሰው ጓደኛ
መዳኛ ነህ መዳኛ
አባቴ ነህ አባቴ (2x)
አሳደከኝ ከልጅነቴ
አባቴ ነህ አባቴ (2x)

ህልመኛው ተሽጦ ለግብፃዊ ቤት
አገልጋይ እንዲሆን ለረጅም ዓመት (2x)
ሲመላለስ ሳለ በታማኝነት
በሀሰት ወንጅለው ከወይኒ ጣሉት (2x)

ለመልካም ሆነለት አንተን በማክበሩ
ህልሙ እውን ሆነ ወጣ በመምበሩ (2x)
ሰው ሳያይ በጓዳ እግዚአብሔርን ፈሪ
መሆኑ አይቀርም ተፅዕኖ ፈጣሪ (2x)

የተጣለን ምታነሳ ለምስኪኑ ምትሳሳ
የታሰረን የምትፈታ የደህንነት ጌታ (2x)

አዝ፦ መዳኛ ነህ መዳኛ (2x)
ለተረሳው ሰው ጓደኛ
መዳኛ ነህ መዳኛ
አባቴ ነህ አባቴ (2x)
አሳደከኝ ከልጅነቴ
አባቴ ነህ አባቴ (2x)

መከራው ስቃዩ ሲያልፍ በሕይወቴ
ከጐኔ አልተለየህ ኢየሱስ ረዳቴ ኢየሱስ አባቴ
እንዳያልፍ አለፈ ያ ሁሉ መከራ
ሃሩር ተሻገርኩኝ ከጌታዬ ጋራ ከኢየሱሴ ጋራ

የበረሃው ፀሐይ እንዳያቃጥለኝ
ደመናን አዞልኝ ጥላ አደረገልኝ (2x)
እባብ እና ጊንጡ ነድፎ እንዳያስቀረኝ
ከፊቴ እየወጣ እረጋገጠልኝ (2x)

አዝ፦ መዳኛ ነህ መዳኛ (2x)
ለተረሳው ሰው ጓደኛ
መዳኛ ነህ መዳኛ
አባቴ ነህ አባቴ (2x)
አሳደከኝ ከልጅነቴ
አባቴ ነህ አባቴ (2x)



#Mezmur

@bale_helm


My friend sent me this song, and I feel like sharing it with you.

Singer : Bereket Tesfaye
Track : Medagna
Album : Tayilign

#Mezmur

@bale_helm


እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ...

“እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ፤ በግብፃዊው ጌታውም ቤት ነበረ።”

— ዘፍጥረት 39፥2


“እግዚአብሔርም ከዮሴፍ ጋር ነበረ፤ ምሕረትንም አበዛለት፥ በግዞት ቤቱም አለቃ ፊት ሞገስን ሰጠው።”

— ዘፍጥረት 39፥21


“የግዞት ቤቱም አለቃ በእጁ ያለውን ነገር ከቶ አላሰበም፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤ የሚያደርገውንም ሁሉ እግዚአብሔር ያቀናለት ነበር።”

— ዘፍጥረት 39፥23

#Scripture
#TheDreamer

@bale_helm


Dagmawi Tilahun

ውለታው በዛ



እንደኔ ማነው የእኔስ ልዩ ነው
ወደቀ ሲባል ጌታ የሚያነሳው
ኢየሱስ ረድቶኛል በሁሉ አብልጦ
ከፍቶ አዲስ ምዕራፍ ታሪክ ለውጦ

አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ
ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (2x)

አቤት እንደኔ ማንን ረዳህ
አቤት እንደኔ ማንን አገዝክ
አቤት ምህረትህ የገነነለት
አቤት እንደኔስ ማን በዛለት

አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ
ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (2x)

አስታውሳለሁ ከምን እንዳነሳኝ
ሁሉም ሲጠየፍ እያየ ሲያልፈኝ
ቁስሌን ጠራርጐ እምባዬን ሲያብስ
አስቦ እኮ ነው እዚህ እንድደርስ

አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ
ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (2x)

አቤት እንደኔ ማንን ረዳህ
አቤት እንደኔ ማንን አገዝክ (አቤት አቤት አቤት)
አቤት ምህረትህ የገነነለት
አቤት እንደኔስ ማን በዛለት

አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ (ውለታው)
ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (2x)

ክብሬ ትዘምር ዝምም አትበል
ለቅሶዬን ለደስታ ጌታ ለውጧል
ማቄንም ቀዶ ደስታ አስታጠቀኝ
ምህረቱ በዝቶ በፊቱ አቆመኝ

ምህረቱ በዛ ጌታ ምህረቱ በዛ
ምህረቱ በዛ ኢየሱስ ምህረቱ በዛ
ጥበቃው በዛ ጌታ ጥበቃው በዛ
ጥበቃው በዛ ጌታ ጥበቃው በዛ
ሰላሙ በዛ ጌታ ሰላሙ በዛ
ሰላሙ በዛ ኢየሱስ ሰላሙ በዛ




#Mezmur

@bale_helm


መዝሙር 44
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ በሰይፋቸው ምድርን አልወረሱም ክንዳቸውም አላዳናቸው፤ ቀኝህና ክንድህ የፊትህም ብርሃን ነው እንጂ፤ ወድደሃቸዋልና።

…
⁶ በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፤

⁷ አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።


#Scripture

@bale_helm


• ሰላም ደስታ
• ና ና


እርቆ ፡ ለጠፋ ፡ ድርሻውን ፡ ይዞ
ከአባቱ ፡ ቤት ፡ ኮብልሎ ፡ ወደ ፡ ምኞት ፡ ጉዞ
እጅግ ፡ ክፉን ፡ ቢያደርግ ፡ ቢሆን ፡ ተላላ
ነፍሱን ፡ አልጠቀመም ፡ ከፍቶታል ፡ በጣም

አንድ ፡ ቀን ፡ ሲመለስ ፡ ወደ ፡ ልቡ
ሀሳቡን ፡ ሰብስቦ ፡ ሲቃኝ ፡ አባቱን
ይኖር ፡ ነበረ ፡ በደስታ ፡
አሁን ፡ ግን ፡ ገብቶታል ፡ መሆኑ ፡ ጎስቋላ

እንደ ፡ ልጁ ፡ ባያየኝ ፡ እንኳን ፡ ልሁን ፡ እንደ ፡ ባሪያ
ብሎ ፡ ለወሰነ ፡ ለቆረጠ ፡ ጀግና
ገና ፡ ሳይገባ ፡ ወደ ፡ መንደሩ ፡
አባቱ ፡ አቀፈው ፡ በፍቅር ፡ እጁ/ልክ ፡ እንደበፊቱ

ና ፡ ና ፡ ና ፡ ጌታ ፡ ይወድሀል
ና ፡ ና ፡ ና ፡ ደጁ ፡ ላይ ፡ ቆሞ ፡ ይጠራሀል
ና ፡ ና ፡ ና ፡ ውዴ ፡ ይወድሀል
ና ፡ ና ፡ ና ፡ ደጁ ፡ ላይ ፡ ቆሞ ፡ ይጠራሀል

ሁሉ ፡ እንዲመለስ ፡ በንስሀ ፡ ወዶ ፡ ይታገሳል ፡ ጌታ
ዝምታው ፡ በኃጥያት ፡ አይደለም ፡ ማለት ፡ በርታ
ቀን ፡ እጅግ ፡ ሳይከፋ ፡ ሳይመጣ ፡ የጥፋት ፡ ውሀ
እንዳን ፡ በልጁ ፡ ግባ ፡ ወደ ፡ መርከቡ

መርከብ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ማምለጫ ፡ መርከብ
ወጀቡ ፡ ቢያልም ፡ ፍፁም ፡ አትሰጋበት

ና ፡ ና ፡ ና ፡ ጌታ ፡ ይወድሀል
ና ፡ ና ፡ ና ፡ ደጁ ፡ ላይ ፡ ቆሞ ፡ ይጠራሀል
ና ፡ ና ፡ ና ፡ ውዴ ፡ ይወድሀል
ና ፡ ና ፡ ና ፡ ደጁ ፡ ላይ ፡ ቆሞ ፡ ይጠራሀል

ቢጠላ ፡ እንጂ ፡ ሀጥያትን ፡ ኃጥያተኛን ፡ ከልቡ ፡ ይወዳል
ይሉት ፡ የለ ፡ ወይ ፡ ቀድሞም ፡ እርሱ ፡ ከአመጸኞች ፡ ጋር ፡ ይወዳጃል
መሪ ፡ አጥተው ፡ ለተበተኑ ፡ እውነተኛ ፡ እረኛ ፡ ነው
ይሰበስባል ፡ በፍቅር ፡ እጁ ፡ አቅፎ ፡ ያሞቃል ፡ በእቅፉ


#Mezmur

@bale_helm


You goodness is running after me 🙏

#Mezmur
#CeCeWinans

@bale_helm


• Goodness of God
• CeCe Winans



I love You, Lord
For Your mercy never fails me
All my days, I've been held in Your hands
From the moment that I wake up
Until I lay my head
Oh, I will sing of the goodness of God


'Cause all my life You have been faithful
And all my life You have been so, so good
With every breath that I am able
Oh, I will sing of the goodness of God


I love Your voice
You have led me through the fire
In darkest night You are close like no other
I've known You as a Father
I've known You as a Friend
And I have lived in the goodness of God, yeah


'Cause all my life You have been faithful, oh yes You have
And all my life You have been so, so good
With every breath that I am able
Oh, I will sing of the goodness of God


Your goodness is running after, it's running after me
Your goodness is running after, it's running after me
With my life laid down, I surrendered now
I give You everything, oh Lord
Your goodness is running after, it's running after me
Your goodness is running after, it's running after me (oh yeah, oh yeah)
Your goodness is running after, it's running after me
With my life laid down, I surrendered now
I give You everything
Your goodness is running after, it keeps running after me


And all my life You have been faithful
And all my life You have been so, so good
With every breath that I am able
Oh, I'm gonna sing of the goodness of God
I'm gonna sing


All my life You have been faithful
(All of my life You've been faithful)
All my life You have been so, so good
(So good with every breath)
every breath that I am able
(Every breath I'm able)
I will sing (I'm gonna sing)
Of the goodness (of the goodness of God, yes I am)
I'm gonna sing of the goodness of God
Oh, I'm gonna sing of the goodness of God




#Mezmur
#CeCeWinans


@bale_helm




“ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።”

— ሮሜ 8፥39


እግዚአብሔር ፍቅር ነው፣ ከእርሱ ደግሞ ሊለየን የሚችል ምንም ነገር የለም፣ ብንበረታ ወይም ብንደክም እግዚአብሔር ፍቅር ነው፣ ብናዝን ወይም ብንደሰት እግዚአብሔር ፍቅር ነው፣ ቢሳካልን ባይሳካልን አሁንም እግዚአብሔር ፍቅር ነው፣ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ሁናቴ የሚቀያየር አይደለም፣ እግዚአብሔር በፍቅሩ አይለወጥም። ታዲያ ከዚህ ፍቅር ምን ይለየናል? ...............ምንም!

We are fortunate to have this God and to be loved with such love🙏🙏🙏🙏

#Scripture

@bale_helm


A Better Way

Have you ever gone the wrong way? Once you realized that you were headed in the opposite direction of where you wanted to end up, did you keep going—or did you turn around?

We’ve all been lost at one time or another.
We’ve all done things we regret.
We’ve all messed up.

“Peter replied, “Repent and be baptized, every one of you, in the name of Jesus Christ for the forgiveness of your sins. And you will receive the gift of the Holy Spirit.”

Acts 2:38 NIV

“Sin” (the Greek word hamartia) means to miss the mark, to be mistaken, or to wander from the path of righteousness. “Repent” (the Greek word metanoeō) means to change one’s mind, change direction, or think and act differently.

To summarize our situation: God made the world, we messed it up, and Jesus has come to make things right again. This is our story. But the great news is, even when we’ve made choices that haven’t honored God in the past, it’s not too late to turn around. 

But you (“each of you,” as Peter said) must decide if you want to abandon the path that eventually leads to empty pleasure and unnecessary pain, and turn back to God—allowing grace to wash over you, and by accepting the gift that’s already yours.

And that awesome gift—the Holy Spirit—will help you, lead you, and comfort you … in a way that only He can. And though you can’t take credit for purchasing the gift or giving the gift, the gift isn’t truly yours until you reach out and take it.

Your family cannot do it for you.
Your friends cannot do it for you.
Your church cannot do it for you.


“He renews my strength. He guides me along right paths, bringing honor to his name.”

Psalm 23:3 NLT

As you process today’s verse, in what way can you turn from your selfish desires and run back to God? Ask Him to give you the strength, discernment, and endurance to keep following Him … wherever He leads.

He is the better way.

#HolyBibleDevotions

@bale_helm


ኢሳይያስ 40
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

²⁹ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።

³⁰ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤

³¹ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።


#Scripture

@bale_helm


1ኛ ጴጥሮስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤

¹⁰ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።

#Scripture

@bale_helm


በማስተዋል ይነበብ!


ማቴዎስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁸ ዓይን ስለ ዓይን ጥርስም ስለ ጥርስ እንደ ተባለ ሰምታችኋል።

³⁹ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ክፉውን አትቃወሙ፤ ዳሩ ግን ቀኝ ጉንጭህን በጥፊ ለሚመታህ ሁሉ ሁለተኛውን ደግሞ አዙርለት፤

⁴⁰ እንዲከስህም እጀ ጠባብህንም እንዲወስድ ለሚወድ መጎናጸፊያህን ደግሞ ተውለት፤

⁴¹ ማንም ሰው አንድ ምዕራፍ ትሄድ ዘንድ ቢያስገድድህ ሁለተኛውን ከእርሱ ጋር ሂድ።

⁴² ለሚለምንህ ስጥ፥ ከአንተም ይበደር ዘንድ ከሚወደው ፈቀቅ አትበል።

⁴³ ባልንጀራህን ውደድ ጠላትህንም ጥላ እንደ ተባለ ሰምታችኋል።

⁴⁴-⁴⁵ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።

⁴⁶ የሚወዱአችሁን ብትወዱ ምን ዋጋ አላችሁ? ቀራጮችስ ያንኑ ያደርጉ የለምን?

⁴⁷ ወንድሞቻችሁንም ብቻ እጅ ብትነሡ ምን ብልጫ ታደርጋላችሁ? አሕዛብስ ያንኑ ያደርጉ የለምን?

⁴⁸ እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነ እናንተ ፍጹማን ሁኑ።



#Scripture

@bale_helm


“ስላደረገልኝ ሁሉ ለእግዚአብሔር ምንን እመልሳለሁ?”


— መዝሙር 116፥12

@bale_helm


Christ and Him Crucified dan repost
አትሳቱ፤ “መጥፎ ጓደኝነት መልካሙን ጠባይ ያበላሻል።”

1 ቆሮንቶስ 15:33 NASV

@Christisallsufficient


ከልጅነቴ ጀምሮ መንገድ የመራኝ
እንዳልሞት የጠበቀኝ አባት አለኝ
ያሳደገኝ ያሳደገኝ ያሳደገኝ ያሳደገኝ
...

- Pr. Dawit Molalign


#Mezmur

@bale_helm

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

148

obunachilar
Kanal statistikasi