“ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።”
— ሮሜ 8፥39
እግዚአብሔር ፍቅር ነው፣ ከእርሱ ደግሞ ሊለየን የሚችል ምንም ነገር የለም፣ ብንበረታ ወይም ብንደክም እግዚአብሔር ፍቅር ነው፣ ብናዝን ወይም ብንደሰት እግዚአብሔር ፍቅር ነው፣ ቢሳካልን ባይሳካልን አሁንም እግዚአብሔር ፍቅር ነው፣ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ሁናቴ የሚቀያየር አይደለም፣ እግዚአብሔር በፍቅሩ አይለወጥም። ታዲያ ከዚህ ፍቅር ምን ይለየናል? ...............ምንም!
We are fortunate to have this God and to be loved with such love🙏🙏🙏🙏
#Scripture
@bale_helm