ዕይታን መሳብ ተፈላጊነትን አያሳይም‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
✍️አትክልት🍏 ነጋዴው የያዘውን አትክልት ውበትና ብስለት ለማሳየት ፈልጎ ከሚሸጣቸው ሀብሀቦች ውስጥ አንደኛውን ሀብሀብ ሰንጥቆ🍉 እንዲታይ ከላይ ያስቀምጠዋል።
ታድያ ሰንጥቆ ያስቀመጠውን ሀብሀብም በጣም የሚማርክና የሚስብ ስለ ነበር የያዛቸው አትክልቶች ጨርሶ እንዲሸጥ አድርጎታል።
:
የሚገርመው ግን ሰንጥቆ እንዲታይ ያስቀመጠው ሀብሀብ ሁሉም ሰው አይቶት ያልፋል እንጂ አንድም ሰው አይደለም ሊገዛው ይቅርና ሊጠይቀውም አልቻለም።
ምክንያቱም የተከፈተው ሀብሀብ የሚያምር የነበረ ቢሆንም በመከፈቱ ምክንያት ግን አቧራና ቆሻሻ ተላብሶ ነበር።
:
ልክ እንደዚሁ አለባበሷን ጥላ ተራቁታ የምትወጣ የሆነች ሴት ልክ እንደ ተከፈተው ሀብሀብ የመንገደኞች ዕይታ ልትስብ ትችላለች፣
ነገር ግን አንድም ሰው ለትዳርም ይሁን ለልጆቹ እናትነት አይፈልጋትም።
ምክንያቱም በመራቆቷ ምክንያት ቆሻሻ ዕምነት፣ ቆሻሻ ስነ-ምግባር፣ ቆሻሻ አስተዳደግ፣ ቆሻሻ፣... ቆሻሻ የተባለ ነገር በአጠቃላይ ትሰበስባለችና።
ሙስሊም ሴት በሂጃብና በቤቷ ያስከበርካት የሆንከው ጌታ ጥራትና ምስጋና ይገባህ‼️
በእስልምና ላላቀን ጌታ በድጋሚ ምስጋና ይድረሰው‼️
አልሀምዱ ሊላህ‼️
ኮፒ