የሆነ ነገር ለማሳካት ፈልገህ ነገር ግን መንገድህ ላይ ጠልፈው ሊያስቀሩህ የሚፈልጉ፤ ኧረ ይሄማ በጭራሽ አይሳካልህም፤ ብቁ አይደለህም። ሌላም ሌላም እያሉ ጆሮህን አድምተው ወኔህን ሊገድሉት የሚፈልጉትን ሰዎች ለበቀል አትፈልጋቸው።
ትልቁ በቀልህ አትችልም ያሉህን አሳክተህ መገኘትህ ነውና❗️
✍ቢንት ኢብራሂም
join👇
t.me/bintibrahimm
ትልቁ በቀልህ አትችልም ያሉህን አሳክተህ መገኘትህ ነውና❗️
✍ቢንት ኢብራሂም
join👇
t.me/bintibrahimm