ዒሳ (ዐለይሂ ሰላም) አይደለም #ጌታ ሊሆን ቀርቶ፣ይሄው በመጽሐፋቸው እኔ ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም እያለ ነው፤በል እንደውም እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክረነቴ ተቀባይነት አይኖረውም እያለ ነው!
30 ".እኔ ብቻዬን ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም፤ የምፈርደው የምሰማውን ብቻ ነው፤ የላከኝን እንጂ የራሴን ፈቃድ ስለማልሻም ፍርዴ ትክክል ነው።"
31 “እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር፣ ምስክርነቴ ተቀባይነት አይኖረውም።
32 ስለ እኔ የሚመሰክር ሌላ አለ፤ እርሱ ስለ እኔ የሚሰጠውም ምስክርነት እውነት እንደሆነ ዐውቃለሁ።
[ዮሐንስ፣5/30-32]
▬▬▬
https://t.me/semirEnglish/932