ብራይት የቋንቋ ማዕከል Bright Language Center


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


የሚፈልጉትን ቋንቋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አቀላጥፈው እንዲናገሩ፣ እንዲፅፉ እና እንዲያነቡ እናደርጎታለን።

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከየትኛውም የአለም ዳርቻ ሆነው በኦንላይን ይማሩ የእንግሊዘኛ እና የአረብኛ ቋንቋን በሁለት ፈረቃዎች ማታ ከ 3:00 ሰዓት - 4:00 ሰዓት ፕሮግራሙን ይሳተፋ!


እርስዎም የትም ይሁኑ የት የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ!

የምዝገባ ጊዜ: ከ ጥቅምት 5 - ጥቅምት22
• ትምህርት ጥቅምት 25 ይጀመራል

https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightlanguagescenter


ታላቅ ቅናሽ ከብራይት የቋንቋ ማዕከል::

ከየትኛውም የአለም ዳርቻ ሆነው በኦንላይን በ 1000 ብር ብቻ ወርሃዊ ክፍያ የእንግሊዘኛ ወይም የአረብኛ ቋንቋን በሁለት ፈረቃዎች •በሰኞ
•እሮብ እና
•አርብ
አልያም
•በማክሰኞ
•ሀሙስ እና
•ቅዳሜ በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ማታ ከ 3:00 ሰዓት - 4:00 ሰዓት ፕሮግራሙን አዘጋጅተን እነሆ ብለናል::

ሁለቱንም ቋንቋ መማር የሚፈልግ በ 1,500 ብር ብቻ !!!

እርስዎም የትም ይሁኑ የት የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ!

• ትምህርት ጥቅምት 25 ይጀመራል::

የምዝገባ ጊዜ: ከ ጥቅምት 5 - ጥቅምት 22 (October 15 - November 1)


በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ ቤተል አደባባይ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

በ 0925659999 ወይም 0911278182 ላይ ይደዉሉልን


rel='nofollow'>Https://t.me/brightmanagement
https://t.me/brightlanguagescenter


እርስዎም የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!

ለሁለቱም ቋንቋ ታላቅ ቅናሽ ተዘጋጅቶሎታል::

በ 0925659999 ወይም 0911278182 ላይ ይደዉሉልን

አድራሻ ቤተል አደባባይ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

ይምጡ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ እና አረብኛ ቋንቋ ተናጋሪ እናደርግዎታለን!

ብራይት የቋንቋ ማዕከል


አዲስ አመት
አዲስ እቅድ
አዲስ ትምህርት
ሁሌም አዲስ አጋጣሚዎችን ለለዉጥ እናዉላለን!

@brightlanguagescenter

#Brightlanguagescenter
#Newyear
#Newplan
#Newresult
#Addisababa


ነገን የምንገነባዉ ዛሬ ላይ ነዉ!
ያማረ የወደፊትን እንድንገነባ እቅዳችንን በአግባቡ እንንደፍ

@Brightlanguagescenter


ካሉበት ሆነዉ በሚመቾት ሰዐት እና ቀን መማር የሚፈልጉትን ቋንቋ በሰለጠኑ አስተማሪዎቻችን ይማሩ !

#Brightlanguagescenter


ከየትም ሆነዉ የትኛውንም የመረጡትን ቋንቋ :
• ኢንግሊዘኛ
• አረብኛ
• ኦሮምኛ
• ፈረንሳይኛ
• ቻይንኛ
ሌሎችንም እንደፍላጎትዎ በአጭር ጊዜ ውስጥ ይማሩ እና ከተለያዩ ሀገር ካሉ አቻዎችዎ ጋር ተናጋሪ ይሁኑ!

ብራይት የቋንቋ ማዕከል

https://t.me/brightlanguagescenter

0925659999/ 0911278182 ላይ ያገኙናል::


ከትምህርት ማህደር

ብራይት የቋንቋ ማዕከል

#Brightlanguagescenter


ሁሌም አንድ እርምጃ ከፍ ማለታችንን እናረጋግጥ!

#Brightlanguagescenter
#learnlanguage
#Addisababa


ለማወቅ የሚደረግ ጉዞ አፍርቶ እንጂ ከስሞ አያውቅም!
ዛሬ የሚገነባን ምን አዲስ ነገር ልንቀስም እንችላለን??


ብራይት የቋንቋ ማዕከል
@brightlanguagescenter


#Brightlanguagescenter
#knowledgeispower
#Themasterkey
#Addisababa


ቋንቋ ከመግባቢያ ባሻገር ምን ጥቅሞች አሉት?


#Brightlanguagescenter
#Newlanguage
#Communication
#Addisababa


ከተረጋገጠላቸዉ ዉጤታማ የቋንቋ መማሪያ መንገዶች አንዱ ከሰው ጋር ማዉራት እና መግባባት መሞከር ነዉ!

ብራይት የቋንቋ ማዕከል
@brightlanguagescenter

ለማንኛዉም መረጃ
0925659999/0911278182

#Brightlanguagescenter
#learnlanguage
#Addisababa


የጊዜን ዋጋ ሳያልፍብን ቀድመን የምንረዳ ብልሆች ለመሆን እያንዳንዱን አጋጣሚ እንጠቀምበት!

ብራይት የቋንቋ ማዕከል

#Brightlanguagescenter
#Effectivetime
#Addisababa


ሰዐት
ቦታ
ጀማሪ መሆንዎ
የሚረዳ አስተማሪ
ከእርሱ ፍጥነት ጋር መጓዝ
..
...
ይህም ሆነ ሌሎች ስጋቶችዎን ብራይት ባለበት አያስቧቸዉም!

የሚያስፈልጎትን በሙሉ አሟልተንሎታል!

ብራይት የቋንቋ ማዕከል
@brightlanguagescenter


ለጉዞዎ የሚያስፈልጎትን ሲያሟሉ ቋንቋዎን እንዳይዘነጉ !

ጊዜዉ የትምህርት ነዉ::

ብራይት የቋንቋ ማዕከል

#Brightlanguagescenter


በመረጡት ቡድን በጋራ የሚያድጉበትን መድረክ አቅርበንሎታል!

ብራይት የቋንቋ ማዕከል

#Brightlanguagescenter
#Yourlanguagetutor
#Addisababa


ሰዐት
ቦታ
ጀማሪ መሆንዎ
የሚረዳ አስተማሪ
ከእርሱ ፍጥነት ጋር መጓዝ
..
...
ይህም ሆነ ሌሎች ስጋቶችዎን ብራይት ባለበት አያስቧቸዉም!

የሚያስፈልጎትን በሙሉ አሟልተንሎታል!

ብራይት የቋንቋ ማዕከል

#Brightlanguagescenter
#Learnatyourpace
#Addisababa


ሁለገብ የሆነን የቋንቋ ትምህርት እኛ ጋር ያገኛሉ!

ብራይት የቋንቋ ማዕከል

#Brightlanguagescenter#Newlanguage#Greatopportunities#Elevateskills#Learnwithfun#Allinone#Ethiopia#Addisababa


Let language be your accompany .

Stay tuned for more
@brightlanguagescenter


#Exchanging_Everyday_Greetings
በየቀኑ የምንለዋወጣቸው ሰላምታዎች

✅Good Morning, Alex. How are you?
እንደምን አደርክ አሌክስ ደና ነህ?

👉 How are you doing? (USA)
እንደም ነህ?

✅ How is life?
ኑሮ እንዴት ነው ?

✅ How is everything?
ሁሉነገር እንዴት ነው?


#Responses - #ምላሾች

✅ I'm fine, thank you. and you?
ደህና ነኝ አመሰግናለሁ አንተስ?

✅ I'm doing fine. How about you?
ደህና ነኝ፤ አንተስ ደህና ነህ?

✅ Thanks to God. I'm pretty well.
ፈጣሪ ይመስገን በጣም ደህና ነኝ

✅ It's ◼️ Good = ጥሩ ነው
◼️ not so bad = በጣም መጥፎ አይደለም

✅ I can't complain = አላማርርም
✅ Everything is all right
ሁሉም ነገር ጥሩ ነው

Join and share👇
https://t.me/brightlanguagescenter
👆 Join and share

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.