ዲላ Dish technology


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


All about dish

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


📺Asrat Media House
📡program on NSS-12

✅11105 H 45000
አስራት ቲቪ በኢትዮ ሳት ማግኘት ትችላላችሁ


የኢትዮጵያ ልጆች ባለፈዉ ሳምንት አዲስ TP ቀይሯል ከታች ባለዉ ማስገባት ትችላላቹ፡፡

🔴11315/ V /27500

@huledishsport


😱Internet ላይ አማርኛ ፊልሞችን በ ማስኮምኮም የሚታወቀው Sodere TV አሁን ደሞ በ ነፃ ቻናል በEthiosat (NSS12 57°E) ላይ ስርጭት ጀምሯል።

👉Frequency - 11165
👉Polarity - H
👉Symbolrate - 45000
@ Dilladish1


ባላገሩ tv
Nilesat
12521
V
27500
@dilladish1


በዓለም ላይ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሀገራችን ውስጥ መከሰቱም ይታወቃል፡፡ በመንግሥትና በበጎ ፍቃደኛ ሰዎች ወረርሽኙን ለመቆጣጠጠር ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ሲሆን ወደፊት የወረርሽኙ ሁኔታ እየከፋ ከመጣ በርካታ የበጎ ፍቃድ ባለሙያዎችን ማሰማራት ስለሚጠይቅ፤
1. በጤና ሙያ ተመርቃችሁ ወደ ሥራ ያልተሰማራችሁ
2. መንግሥታዊ ባልሆኑ ተቋማት የምትሰሩ የጤና ባለሙያዎች
3. በጡረታና በተለያዩ ምክንያቶች ከሥራ የተገለላችሁ የጤና ባለሙዎች (ለመደበኛ አገልግሎት)
4. የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን
5. የጤና ተማሪዎች (በመንግስትና በግል)
ከመጋቢት 24 ቀን 2012 ጀምሮ ከዚህ በታች በተገለፀው የጤና ሚኒስቴር ድረ-ገፅ( http://www.moh.gov.et/ejcc/am/node/201 ) እንድትመዘገቡ ሀገራዊ ጥሪ
እናቀርባለን፡፡

የጤና ሚንስተር


ዲላ ላይ የሚሰሩ የFM ጣቢያዎች


✅ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦች ሰሞኑን የተጨመሩ አዳዲስ የ ሀገረኛ ቻናሎች ዝርዝር ከታች ያሉትን ፍሪኩዌንሲዎች በሪሞታችሁ በማስገባት መጠቀም ትችላላችሁ።


🛰 NILESAT 7°W

🖥 ESTR /ESAT
📟 12360 V 27500

🖥 MEREJA TV
📟 11636 V 27500

🖥 CHANNEL 29
📟 12604 V 27500

🖥 PRIME MEDIA
📟 12604 V 27500

🖥 HAGERIE TV
📟 11512 V 27500

🖥 AFRI HEALTHY
📟 11096 V 27500

@dilladish1


#ChannelUpdate #አዲስቻናል የኢትዮጵያ ቻናል ብቅ ብሏል
✅Hagerie_Tv
11512/V/27500
Nilesat 7°W
@dilladish1


✔ኮሮና በብርሀን ፍጥነት ይሰራጫል እንጂ ቀላል የሚባል ቫይረስ ነዉ 1 ታማሚ ጥሩ ህክምና ካገኘ 95.7% ይድናል

✔እስካሁን አለም ላይ ከ130,000 በላይ የተያዘ ሲሆን 67,000ዎች ሲያገግሙ የሞቱት 4,500 ብቻ ናቸዉ

✔ምልክቱም ከጉንፋን አይነት ተዛማች በሽታዎች በቀላሉ ይለያል መተንፈሻ አካችን ላይ ምንም አይነት ርጥበት ሳያሳይ ደረቅ ሳል ይኖረዋል

✔ቫይረሱ ብረት ነክ ላይ ካረፈ ለ12 ሰዓታት ስለሚቆይ ሊፍት ላይ መጠንቀቅ ባስ እና ባቡር ላይ መደገፊያዉን አትያዙ ባይባልም ልክ እንደወረድን እጃችንን በሳሙና መታጠብ

✔ቫይረሱ ከማይወዳቸዉ ነገሮች አንዱ ሙቀት ስለሆነ ቤታችን ዉስጥ እሳት ባይጠፋ ልብሳችንን ላይ ካረፈም ለ6 ሰዓታት ስለሚቆይ በየቀኑ ማጠብ ባይቻልም ለተወሰነ ደቂቃ ማስጣት በተለይ ሴቶች ዣንጥላችሁን ለዝናብ ብቻ በመጠቀም ቫይረሱን ማራቅ ትችላላችሁ

✔ከ1 ሰዉ ወደሌላ ሰዉ ከ2 ሜትር ርቀት በላይ ስለማይተላለፍ ሰዉ ባሳለ ቁጥር መደንገጥ አይጠበቅብንም

✔ቫይረሱ እስከ 10 ቀን ምልክቱ ላይታይ ስለሚችል ከዉጪ ከሚመጡ ሰዎች ጋር ርቀታችንን መገደብ

✔ምግብ ከመብላታችን ብቻ ሳይሆን የመተንፈሻ አካላችንን ከመንካታችን በፊትም እጃችንን በሳሙና በደንብ መታጠብ ያስፈልጋል

✔የመተንፈሻ አካላት መሸፈኛ እጥረት ከገጠመን ፋርማሲ ከሚሸጠዉ የመተንፈሻ አካላት መሸፈኛ በተጨማሪ በግላችንም አዘጋጅተን ጥንቃቄአችንን መጨመር እንችላለን

✔✔እስከዛሬ የጠበቀን ፈጣሪ እስከመጨረሻዉ ከኛ ጋር ይሁን🙏🙏


ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገብቷል!

"ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ፤ በተደረገው ምርመራ አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች እንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።" - ኢ/ር ታከለ ኡማ

@Dilladish1 @Dilladish1


አስደሳች ዜና ጠፍቶ የነበረው ኢሳት ቲቪ ጥራቱን አሳድጎ በHD ጥራት በእዲስ ፊሪኬንሲ ከች ብላል
👇👇
Satellite 👉Nilesat 7w
Channel Name 👉 ESTR TV
Frequency 👉12321
Symbol Rate 👉 30000
Polarity 👉 V
@Dilladish1


Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ dan repost
➽ አዲስ ቻናል በናይል ሳት

📺 Mereja TV
📡 ናይል ሳት 7°W 11639V27500




💥💥💥💥WOWOWOW TV VARZISH EPLLLLL(premerlig)🙈🙈🙈🙈

የበፊቱ TV VARZISH እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማሳየት ጀመረረረ አሁን መግጠም ጀምረናል💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዲላ
@Dilladish1


መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ ብሏል
👇👇 👇 👇👇
@DillaDish1

ለመላው የክርስትና እምነት✝️✝️✝️ ተከታታይውች በሙሉ

እናም ለ Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ህዘብ በሙሉ
በዓሉ የስላም 🤝 እና የፍቅር ❤️ይሁንልን Amen 🙏🙏🙏


Tv varzish አዲስ Biss key ቀይሯል

📡YAHASAT 52.5°E
📶11785.H.27500
🔑BISS: 2020ABEBCD0103D1


🎞 box_movies

📡Nilesat 7°W
📺box_movies
📶12562.V. 27500
@Dilladish1


Varzish tv frequency ቀይሯል
ልብ በሉ ሁለተኛው ቫርዚሽ ነው

ኳሊቲው ከበፊቱ ይሻላል

🔥🔥🔥🔥🔥🔥

MonacoSat @ 52 ° East
  12476.H.27500

⏩Join @DILLADISH1
📩Contact as @Henasima


✨✨✨✨✨✨
እንካን ደስ አለህ
እንካን ደስ አለሽ
እንካን ደስ አለን

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ነጌ በታሪካ የመጀመሪያ የሆነውን Satellite ወደ ሕዋ ታመጥቃለች

🔥🔥🔥🔥በአለም ለይ ሁለት አይነት Satellite ወደ ሕዋ ይመጥቃል
1.Remote satellite
2.Commnecation satellite

♨️♨️ኢትዮቪያ ነጌ የምታመጥቀው Remote satellite ይባላል ፡፡ጥቅሙ የመሬት.የአየር .የተለያዩ መረጃዎች ማቀበል ይሆናል

♨️♨️♨️ታዲያ Satellite ነጌ 12:30 ስል በቻይና የSatellite ማምጠቂያ Satation ወደ ሕዋ ትላካለች Satellite በተላክችበት ቅፅበት ወደ ተፈለገው ቦታ ልመድረስ ባንስ 30:ዲቂቃ ይፈጅባታል


🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በኢትዮጵያ 3አመት ባልሞላ ውስጥ በድጋሚ ሁለት Satellite ወደ ሕዋ ይመጥቃል

🔥🔥🔥ከሚላኩት satellite ውስጥ አንድ ለኮሚንኬሽን ሲሆን ኢትዮቪያ በአመት ለቴሌቪዥን ክፍያ የምታወጣውን የ30:ሚሊዮን ክፍያ ሙሉለሙሉ ያስቀራል ፡፡በዝህም አለም ላይ ስንናፍቀው የቀረውን የቴሌቪዥን ቻናሎች በቀላሉ ለማየት ይረደናል


🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ እንካን ደስ አለሽ

እግ/ር ኢትዮቪያን ይባርክ

🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🔥


ምርጦቹ dan repost
አንድ ሱፐር ማርኬት ገባውልህ እና እንጀራ ስጠኝ እለዋለው ምን ቢል ጥሩ ነው
የምን ይሁንልሽ የ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ሲዳሞ ወላይታ ከንባታ………… ምናምን አላለም ከቻልክ የሁሉም ቅልቅል ስለው በተከፋፈለች ሃገር ለይ እንዴት ይኖራል ብለሽ ታስቢያለሽ ሲል የኔ ወንድም እኛ ወች ዘር ለ እህል ብቻ ነው ምናውቀው ብዬው እርፍ አታፍት እውነቴን ነው ብዬው እኔ ላሽ…
#ምርጦቹ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

164

obunachilar
Kanal statistikasi