አመለካከት እንዲጭን አደረጉት መሪውም ይህን የቢድዓ አራማጆችን ሀሳብ በመቀበል ሙስሊሙ ላይ ይህን አመለካከት በሀይል መጫን ጀመረ ኡለሞችንም ይህን የቢድዐ ዘባተሎ እንዲቀበሉ ካልሆነ ግን እንደሚታሰሩና እንደሚሰቃዩ ዛተባቸው
ወይ ፈተና !!!
✿ وامتحن أئمة الأثر، فأجاب كثير منهم تقية، أخذاً برخصة الله للمكرهين، وثبتت قلة على مبدئها ظاهراً وباطناً، وكان منهم نعيم بن حماد.
✿ የሀዲስ አኢማዎች ተፈተኑ ብዙዎች አላህ ለተገደዱ ሰዎች አግራርቷል በሚል እሳቦት ልባቸው ባይቀበለውም ከቅጣቱ ለመዳን የመሪውን ውድቅ የቢድዐ ሀሳብ ተቀበሉ ጥቂት የሀዲስ ፈርጦች ግን በአላህ መንገድ ላይ የመጣውን ለመቀበል የቢድዐ ባለቤቶችን በእምቢተኝነት በመጋፈጥ በይፋ ወደ ሱና መጣራታቸውን ከቢድዓ ማስጠንቀቃቸውን ቀጠሉ ከነዚህ ጥቂት ፈርጦች ውስጥ ኢማም ኑዐይም ኢብኑ ሀማድ ይገኙበታል ፡፡
✿ وبعد هلاك المأمون سار المعتصم على دربه السيئ في امتحان العلماء،
✿ ነገሩ በዚህ ሁኔታ ላይ እያለ መሪው መእሙን ሞተና የተሻለ መሪ ይተካል ሲባል ዛሬ በየ ሚንበሩ ዋ ሙዕተሲም እየተባለ የሚጮህለት ሌላው መሪ ተተካ ይህም ሰው ቀዳሚው ያደርገው የነበረውን አስቀያሚ ድርጊት በደመ ነፍስ ተከትሎ ዑለሞችን ይፈትንና ያሰቃይ ገባ
وجاء الدور على إمام مصر نعيم بن حماد ، فامتحنه والي مصر فأبى أن يجيبه لما يريد، فامتثل ما أمر به وقيده وحمله إلى العراق، فوصل سامراء وامتحن فثبت فأمر به إلى السجن.
✿ ፈተናው በግብፅ የነበሩት የሀዲስ ፈርጥ ኑዐይም ኢብኑ ሐማድ ጋር ደረሰ የግብፁ መሪ ከላይ ከሙዕተሲም ከኢራቅ በመጣለት ትዛዝ ኢማሙን ክፉኛ ፈተናቸው እሳቸው በሱና ላይ በመፅናት ለመጣው የቢድዐ ቅራቅንቦ እውቅና ባለመስጠታቸው የግብፁ መሪ በታዘዘው መሰረት አስሮ ወደ ኢራቅ ላካቸው ኢራቅ ደርሰው ፈተናው ቢቀጥልም እሳቸው ግን በሀቅ በመፅናታቸው እንዲታሰሩ ተደረገ
✿ የሚገርም ፅናት ከሀዲሱ ፈርጥ ኑዐይም !!
✿ وطال بقاؤه في السجن بقيوده، وكأنما السجن لا يكفي قيداً،
✿ እስር ቤት መግባታቸው ሳይበቃ በሰንሰለት ታስረው ለረጅም ግዜ እስር ቤት ውስጥ ቆዩ
✿ وحين شعر بدنو أجله أوصى بأن يدفن في قيوده ،
✿ እስር ቤት ውስጥ ሁነው የእድሜ ገደባቸው እየተጠናቀቀ ና ሞት እየመጣ እንደሆነ ሲሰማቸው ሲሞቱ ከነ ታሰሩበት ሰንሰለት እንዲቀበሩ ወሲያ ተናገሩ አላህ በእዝነቱ አይን ይመልከታቸው
✿ وقال (إني مخاصم) .
✿ የወሲያቸውን ሚስጥርም ሲናገሩ
" እኔ ተከራካሪ ነኝ " አሉ
✿ يريد أن يقف بين يدي ربه يخاصم من آذاه في الله وظلمه بغير حق إلا أن ينـزه ربه عما لا يليق به.
✿ ነገ ጌታቸው ፊት ቁመው በአላህ መንገድ ላይ ያስቸገሯቸውን ና ጌታቸውን ከማይገባው ነገር በማላቃቸው ብቻ ያለ ሀቅ የበደሏቸውን ሰዎች እንደሚከራከሯቸው ለመጠቆም ፈልገው ነው ፡፡
✿ وجاءه الأجل فلقي ربه في السجن ،
✿ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት ና እስር ቤት ውስጥ ሁነው የናፈቁት ጌታቸውን ተገናኙ ኢማም ኑዐይም ወደ አኼራ ሄዱ (رحمه الله)
✿ ولما كان شجاً في حلوق خصومه من المبتدعة فقد تنفسوا الصعداء بموته، ورأوا أن ما فعلوه لم يشف لهم غيظاً، لذا عزموا أن يشتفوا منه ميتاً فماذا فعلوا؟
✿ ኢማሙ በጠለቀ እውቀታቸው የቢድዐ ባለቤቶችን መቀመጫ አሳጥተዋቸው ስለነበር ኑዐይም ሲሞቱ የቢድዐ ባለቤቶች ጮቤ ረገጡ (ኑዐይም ቢሞት አላህ ስንት ፀረ ቢድዓ የሆኑ የሱና ጀግኖች አሉት)
✿ የቢድዐ ባለቤቶች የኢማሙ ሞት ብቻ አልበቃቸውም እናም ከሞቱ በሇላ በኢማሙ ሬሳ ላይ ሌላ ነገርን አሰቡ
✿ جروه بقيوده، وألقوه في حفرة، وتركوه، فلم يغسلوه ولم يكفنوه ولم يصلوا عليه ولم يدفنوه بل تركوه لسباع الأرض وهوامها.
✿ የኢማሙን ሬሳ ከነሰንሰለቱ በመጎተት አንድ ጉድጓድ ላይ ጣሏቸው ሳያጥቧቸው ፡ ሳይከፍኗቸው ፡ ሳይሰግዱባቸው ና ሳይቀብሯቸው እንዲሁ ለአውሬ ትተዋቸው ተመለሱ
✿ ኢን ሻአ አላህ ቆሻሾቹ የሰሯትን ስራ ውጤት ነገ ያፍሳሉ
✿ نفضوا أيديهم، وكأنهم تباشروا بموته، وفرحوا بما فعلوا به من بعد، وحسبوا أن تلك هي النهاية.
✿ በመሞታቸው ብስራት የተለዋወጡ በሚመስል መልኩ እጃቸውን እያራገፉ በሰሩት ስራ እየተደሰቱ ተመለሱ፡፡
✿ ሞኞች እቺ የግጥሚያው መጨረሻ እንደሆነች አሰቡ
✿ ولكن القصة لم تنته بعد.
✿ ነገር ግን ታሪኩ ገና አላለቀም
🚦 إن الخصومة ستتم بين يدي مليك مقتدر.
✿ የግጥሚያው ታሪክ የሚያበቃው ነገ ሁሉን ቻይ የሆነው ንጉስ ፊት ነው
في يوم عظيم يعز الله فيه أهل السنة، ويخزي ويذل فيه أهل البدعة، جزاءً وفاقاً.
✿ በዚያ አላህ አህሉ ሱኖችን ከፍ አድርጎ አህሉል ቢድዓዎችን የበታችና ወራዳ በሚያደርግበት ሁሉም የስራው በሚያገኝበት ታላቅ ቀን
(وما ربك بظلام للعبيد)
" ጌታህም ባሪያውን የሚበድል አይደለም ፡፡ "
مات نعيم في سجنه سنة (٢٢٩هـ).
بعد أن مكث فيه سبع سنين كاملة.
✿ ታላቁ የሀዲስ ፈርጥ ኑዐይም እንደ አሁኖቹ ሰዎች ለፖለቲካ ሽኩቻ ሳይሆን ሱናን በማስተማር በእውቀታቸው ልክ ቢድዓ የተባለን በሙሉ በማውገዝ ለ 8 አመት ሙሉ ታስረው እዛው እስር ቤት በሰንሰለት እንደታሰሩ እንደ ሂጅራ አቆጣጠር በ229 ወደ አኼራ ሄዱ
فرحمة الله عليه
🌴 የአላህ እዝነት በሳቸው ላይ ይሁን
وجزاه عن الإسلام والسنة خير الجزاء.
✿ ለኢስላምና ለሱና ባበረከቱት ጉልህ አስተዋፅኦ አላህ መልካምን ይመንዳቸው
🌺 አላህ ዛሬ ለሱና ታግለን ነገ ሁላችንንም ከአሽረፈል ኸልቅ ጋር በጀነት ይሰብስበን
🌱☘☘ ጨረስኩ ☘☘🌱
✍ عبدالرحمن بن سعيد